መራራ-ቸኮሌት 🍪🍪
Статистикаእኔ ማንም ለማረማ ...ለማስተማር አልያም ለመናገር ሳይሆን የዕለት ስሜትን ነው ማጋራው:: መውደድ...መቀበል... እኔስ ብሆን ንሮ ብሎ ራስን መጠየቅ ብልጫ ሳይሆን ምርጫ ነው
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 106
- 1/48двое суток
- 121
- 1/72трое суток
- 131
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እሱ- “በጣም የምትወጂው የልጅነት ጨዋታ ምን ነበርʔ” እሷ-“መመልከት” (ግራ ገባው) እሷ -“የሚጫወተውም የሚያለቅሰውም …ቀን የጣለውንም ቀን ያነሳውንም… መኖር የቀለለውም የቁም ሬሳው የሆነውንም ጥግ ይዤ መመልከት” እሱ -“ጥፋተኝነትስ ለአንቺ ምንድነው” እሷ - “ለራስ ማነስ፡፡ ለራስ አለመከላከል፡፡ ለሂወት ውድቀት ሌላን አካል ተጠያቂ ማድረግ… ለራስ ጉዞ የሌላን ሰው እገዛ መጠበቅ፡፡” https://t.me/ziyada325
አላቆምኩም። ዛሬም አንተን መውደዴ አላቆምኩም። በመሸ ቁጥር...ንፋሱ በነፈሰ ቁጥር ...ወደስልኬ አዲስ መልዕክት+ አዲስ ቁጥር በተደወለ ቁጥር...የቤቴ በር በተኳኳ ቁጥር እሱ በሆነ እያልኩ መመኘቴን አላቆምኩም። አንተም እንደ እናትህ ቤት በሀሳቤ መመላለስህን አላቆምክም። እስኪ ንገረኝ አንተ እንደምን አለህ?
ልጅነቴ ላይ ብዙ ጠባሳ አለ ...ብዙ ህመም.... ብዙ ማንም የማይጠግናቸው ክፍተቶች... ራሴን ካዳመጥኩት...ስሜቴን በጥሞና ከመረመርኩት ራሴን ልጅነቴ ውስጥ ነው የማገኘው። ስለዚህ ራሴን ከልጅነት ህመም ቀጠናዬ ለማምለጥ ራሴን መሸሽ ፍቱን መዳኒቴ ነው። ካለብኝ ህመም ላይ "እንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ" እንዳይሆንብኝ ....ሰው እንዳይጎዳኝ ድብቅ በመሆን ነው የማመልጠው። ሰው ድብቅ ሲሆንና ዝም ሲል ይከበራል (ልጅነቴ በቀስት ቢሆንም ደጋግሞ የወጋኝ ሰው አይደለም በእሾህ በዐይኑ እንዲነካኝ አልፈቅድም ። አልችለውም። እስኪ ልጠይቅህ ...ቁስልህ ላይ ከምትነካና ምንም ካልተነካ ቦታህ ላይ ቢወጉህ የቱ ይሻላል) ✍️ ከ "ኢ-ልብ" የተቀነጨበ https://t.me/ziyada325
እግዚአብሔር ቢኖር ኖሮ... #Ethiopia | አንድ ፀጉር አስተካካይ የአንድን ሰው ፀጉር እየቆረጠ ሳለ ፀጉሩን ለሚያስተካክለው ሰው እንዲህ አለ፦ “እኔ በእግዚአብሔር መኖር አላምንም።” ደንበኛው ፦ “ለምን?” ሲል ጠየቀው። አስተካካዩም፦ “በዓለም ላይ በርካታ መከራና ምስቅልቅል አለ። እርሱ ቢኖር ኖሮ ይህ ሁሉ ችግር አይኖርም ነበር” አለ። ደንበኛውም፦ “እኔም በፀጉር አስተካካዮች አላምንም...” አለ። አስተካካዩም ግራ በመጋባት፦ “ምን ማለትህ ነው?” ሲል ጠየቀ። ደንበኛውም ለአስተካካዩ፦ “እነዚያን ውጭ ያሉ የተንጨባረረ ፀጉር ያላቸውን ሰዎች ታያቸዋለህ?” አለው። አስተካካዩም፦ “አዎ” አለ። ደንበኛውም፦ “ፀጉር አስተካካዮች ቢኖሩ ኖሮ፣ ረጅም እና ያልተስተካከለ ፀጉር ያላቸው ሰዎች አይኖሩም ነበር” አለ። አስተካካዩም፦ “እኛ አለን፤ ነገር ግን ሰዎች ወደ እኛ አይመጡም!” አለ። ደንበኛውም በመቀጠል፦ “ትክክል። እግዚአብሔር አለ፤ ነገር ግን ሰዎች ለመስተካከል ወደ እርሱ አይመጡም። በዓለም ላይ በርካታ ችግሮች የበዙበትም ምክንያት ለዚህ ነው” አለው። (ፖል ዊልያም) በያፌት ገ/ህይወት
ነሱ:- "ወደሽ ግን ታውቂያለሽ..ማለቴ ፍቅር ይዞሽ ያውቃል?" እኔ:- "እንዴ በደንብ ነዋ።ያውም የማይወደኝን። ቆሜ ነው የዳርኩት።" https://t.me/ziyada325
የምችልበት አይመስለኝም። የማወራው ስለመውደድ ነው ። እንዴት መውደድ እንዳለብኝ የምችልበት አይመስለኝም። እንዴት የምወደውን ማቆየት ..እንዴት ወደምወደው መጠጋት እንዳለብኝ የምችልበት አይመስለለኝም። አይመስለኝም መውደድን ሳስብ ማጣት ይከተላል። ለኔ ከመውደድ ጀርባ ማጣትን ማሰብ በበረዶ እንደመዘፍዘፍ ነው መጎዳት እፈራለሁ። ምንም እንኳን የወዶ ማጣት የመጉዳት አለንጋ ባላቀውም ከመውደድ ጀርባ መጎዳት እንዳለ ይሰማኛል https://t.me/ziyada325
ውድ እኔ የማን አይዞሽ የሚጠግንሽ የማን ድጋፍ ከመውደቅ የሚያድንሽ መስሎሽ ነው? የኔዋ ጠንካራ መሆን ግዴታሽ እንጂ አሜራጭሽ አይደለም 👸
Eyob ..
ይህ ጉድ ሰምታችኋል ሰሞኑን እግር ኳስ ተጨዋቹ እስማኤል ሳይባሪ ወደ ባየር ሙኒክ ያደረገውን የ55 ሚሊዮን ዶላር ዝውውር ከመፈጸሙ በፊት... 👀 በፒኤስቪ (PSV) እያለ በሳምንት 19,200 ዩሮ ብቻ ያገኝ ነበር። የዚህን ጊዜ ፍቅረኛው እሷ የምትፈልገውን የቅንጦት አኗኗር ሊያኖራት እንደማይችል ስለተሰማት አፍንጫህን ላስ ብላው ትሄዳለች። ነገር ግን የባየር ሙኒክ ዝውውሩ ይፋ እንደተደረገ ሁሉም ነገር ተቀየረ! ወደ ባየር ሙኒክ ሲፈርም ሳምንታዊ ደሞዙ ይፋ ባይደረግም በትንሹ ከ100-150 ሺህ ዩሮ በሳምንት ይገመታል። ይሄ ደሞ በፊት ከሚያገኘው በፍጹም አይገናኝም። የዚህን ጊዜ ነው የቀደመው ፍቅረኛው ስልኳን በረጅሙ የይቅርታ መልዕክቶች አጨናነቀችው፤ በቃ ሰይጣን አሳስቶኝ ነው። አጥፍቻለው ማረኝ ጂኒ ጃንካ አላት። የዚህን ጊዜ ሳይባሪ ግን ለአንዱም መልዕክት ምላሽ አልሰጠም። እና በምትኩ፥ ያኔ የላከችበትን የድሮውን አልመጥንህም "You don't afford me" ብላ የላከችለትን መልዕክቶቿን አሁን ከላከችው አዲሱ የይቅርታ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ (Screenshot አድርጎ) ኢንተርኔት ላይ ለህዝብ ይፋ አደረገው ይባላል። 😆 ብቻ ስናጠቃልለው የተሻለ ኑሮ ይገባኛል በሚል ሰበብ ራሳቸው ለገበያ አቅርበው የተሻለ አቅም ያለው ይውሰደኝ የሚሉ ሴቶች በዝተዋል። ሲጠየቁ የተሻለ ይገባኛል ይሉሀል። የተሻለማ ካሰብሽ ወጥረሽ ሰርተሽ ለራስሽ የተሻለ አድርጊ እንጂ የተሻለ ገንዘብ ያመጣ ይውሰደኝ አይነት ጨረታ እንደ እቃ ራስሽ ላይ አታውጪ።
እዚ ያለሁት ፈልጌው አይደለም። ልቤ ይራባሃል ምን ላርግ? ለስጋሽ በልተሻል ለሂወትሽም ሰርተሻል የኔስ ድርሻ ብሎ ይጠይቀኛል። እናም እግሬ ወደአንተ ያመጣኛል
They say it's Father's Day today. So I came to see you dad
በአልኮል የተሞላውን ብርጭቆዬን እኔን ለሚመስለው ሰው አጋጨሁ፤ ቺርስ ለዝምተኞች ቃል ሳያወጡ ሳያወሩ የአዕምሯቸው ጩኾት ለደከማቸው
" እምዬ! አይያን ተፈሪዋለሽ?" አልኳት አባቴን 'አይያ' ነው የምንለው ። " ባሌ እኮ ነው አልፈራውም። ሚስት አቅፉው የምታድረውን ባሏን አተፈራውም ነገር ግን ታከብረዋለች። እሷን ተከትለው ልጆቿ፣ ቤተሰቧ፣ጉረቤቶቿ... እንዲያከብሩት ... ✍️ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ "የሚሳም ተራራ" https://t.me/ziyada325
መሰናበት አልቻልኩም አንተን። ምክንያቱም ልቤ ላይ ብቻ አይደለህም በመላ ደምስሬ ውስጥ ነህ። አልችልም በቃ አልችልም። እሄን ቃል ማለት አልፈልግም ግን ልተውህ ከአንተ ልርቅ አልችልም ምክንያቱም እወዳለሁ ። ይቅርታ ...ግን ስነግርህ የሚቀለኝ መስሎ ስለሚሰማኝ ነው። ካልተሳሳትኩ ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ ነው አይደል እወድዳለሁ ስልህ? ከአሁን በፊት አንተን መርሳት አልፈልግም አይደል ስልህ የነበር? አሁን እፈልጋለሁ። አንተን ከነስምህ ከነመፈጠርህ መርሳት እፈልጋለሁ። ግን አልቻልኩም። በሳኩ ቁጥር ...ሳቄ ሰውን ባሳቀ ቁጥር... ሳቅሽ የምራል በተባልኩ ቁጥር... መስታወት ባየሁ ቁጥር አስታውሳለሁ ..ትናፍቀኛለህ አይ ትነፍቀኛለህ ሳይሆን ትርበኛለህ ብለው በደንብ ይገልፀዋል። ራሀብን ግን ታቀው ይሁን? ረሃብን ካላወከው አትረዳኝም አይገባህም ስለዚህ አልፈርድብህም። ግን ሞክረው እስኪ። ቁርስ... ምሳ ሳትበላ ቆይና የረሃብ ወላፈን እንዴት እንደሆነ መኩረው። ቢያንስ አንተ ከዛን በኃላ ራት ትበላለህ። እኔን ግን አስበኝ... ርበሄኝ ውዬ አድራታለሁ እንጂ አላገኝህም ርቦህ ውሎ ስትበላ የምግቡ ጥፍጥናው አዳምጠሄውስ ታውቃለህ? እሺ ወይም የውሃ ጥምን ውሰድ። ካለወከው ግን እሄንንም ሞክረው። እናም እኔን አስበኝ። ባገኝህ ነፍሴም ...ስጋዬም ...አዕምሮዬም ምን ያህል እንደሚታደስ... ምን ያህል ጥሜን ልትቆርጠው እንደምትችል ብቻ እወቀው ለኔ ተራ ሰው አይደለህም ጥሜ ነህ...ጥሜ ነህ ለከንፈሬ ጥሜ ነህ ለገላዬ ቆይ ቆይ አንዴ ...ምን እያልኩ ነው? ማወቅህ ምን ይጠቅማል? የስሜቴ ጥልቀት መረዳትህ ምን ታሪክ ይቀይራል? ምንም። አንተ የሰው ነህ የኔ ልትሆን አትችልም ስለዚህ እርሳው ምንም መሞከር አይጠበቅብህም ተወው ✍️ ziy@ https://t.me/ziyada325
If Humans were obligate herbivores, we would probably be a more peaceful species because we wouldn't have needed to create tools to kill our food and then used those tools on ourselves.
ሳንፈልግ መጥተን ሳንፈልግ በምንሄድባት አለም ውስጥ መኖር ከባድ ነው ለመኖር አለመኖር ደግሞ የከባድም ከባድ ብዝዎቻችን ለመኖር ብለን እየኖርን አይደለም https://t.me/ziyada325
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи