- Последний пост
- 25 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 11
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 60
- 1/48двое суток
- 68
- 1/72трое суток
- 74
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
❤ሰላም ለናንተ ይሁን❤ በሳምት ሶስቴ ወይንም ሙሉ ጊዜያቹን የፊልም ሞያ ላይ ያረጋቹ ተዋናዮች በዚህ ሊንክ @fiiilemon አዋሩኝ በተጨማሪም ኤዲቲግ ካሜራ ዳሪክቲንግ ትወና በተግባር ማየት መለማመድ የምትፈልጉም እደዛው አናግሩኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏ሰላም ሁኑ https://t.me/yayugnal
видео или голосовое, без подписи
❤️ሰላም ለናንተ ይሁን❤️ ኦልድ የሚመስሉ አነስተኛ 3ሶስት ቤቶችን አፈልጋለው ያላቹ አዋሩኝ @fiiilemon
видео или голосовое, без подписи
0940110768
ለነገ የ 8አመት ልጅ ፈልጋለዉ ለተከታታይ ድራማ
🙏🙏ኑ አብረን እንስራ 🙏🙏🙏 ዜዶ ካስቲንግ ከፍርቱና ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር የትወና ስልጠናን በነፃ እየሰጠ ይገኛል ።በአሁኑ ሰአትም እየሰለጠኑ ላሉት ልጆች የተለያዩ አጫጭር ፊልሞችን ለማስጀመር ባለሙያዎች በበጎ ፍቃደኝነት ከጎናችን እየሆኑ ነው ።ስለዚህም እናንተም ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ ።ብቁ በሆኑ 5 መምህራኖች ስልጠናው እየተሰጠ ስለሚገኝ ፈጥነው ይመዝገቡ ። የስልጠና ቀን ቅዳሜና እሁድ ከ8:30_11:00 ሰአት ነው። 🏫 የስልጠና ቦታችን 4 ኪሎ ወወክማ ከህፃናትና ወጣቶች ቲያትር ቤት በታች ያለው ወወክማ የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ ለየግሩፖች ሼር በማድረግ እድሉን ላላገኙ አዳርሱልን ።🙏🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇 0955420668 0919554488 https://t.me/fertunafilm @milionfilm @zedo_ng
❤️ ሰላም ለናንተ ይሁን ❤️ ሶስት ከ13 አስከ 16 አመት የሆኑ ወንድ ልጆችን አሁን ለምሰራው ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ካስት ላረጋቸው ስለምፈልግ በዚህ @fiiilemon ሊንክ አነጋግሩ ኝhttps://t.me/yayugnal ለሁላቹም መልካም ጊዜ
❤️ ሰላም ለናንተ ይሁን ❤️ አሁን ለምሰራው የቴሌቭዥን ድራማ እድሜዋ ከ14 እስከ 17 ያለች ቀይ ሴት ልጅ ሆና የሰውነትዋ ሁኔታ ወፍራም የሆነች ተዋናይ እፈልጋለው ካልሆነም ከ14 እስከ 20 ብትሆንም የልጆች አክቲንግ ጎበዝ ከሆነች ሰውነቷ ወፍራም ከሆነ ላሰራት እፈልጋለው በዚህ ሊንክ አነጋግሩኝ @fiiilemon https://t.me/yayugnal
❤️ ሰላም ለናንተ ይሁን ❤️ ለተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ባላቹ የፊልም ሞያ በረዳትነት ላሰራቹ ስለምፈልግ ይሄንን @fiiilemon ሊንክ ተጭናቹ አነጋግሩኝ https://t.me/yayugnal ወይንም በዚህ ስልክ ማግኘት ትችላላቹ ❤️አመሰግናለው መለካም ጊዜ ❤️
видео или голосовое, без подписи