AAU EXAM COLLECTION
СтатистикаWelcome to our channel! This platform is dedicated to providing valuable information and support for AAU students, with a special focus on first-year students. Here, you can access last year's exam papers and assignments to aid your studies!! @Sirawdink
- Последний пост
- 18:19
- Последнее чтение
- 07:14
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 78
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 745
- 1/48двое суток
- 853
- 1/72трое суток
- 920
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። @AAU_EXAM_COLLECTION
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፕሮግራሞቹን የሚያስተዋውቅበት የ2019(2026/27) ትምህርት ዘመን የመረጃ ሳምንት» ተጀመረ:: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ኮሌጆቹና የትምህርት ክፍሎቹ የሚሰጧቸውን የትምህርት ፕሮግራሞች ለተማሪዎችና ለተማሪ ወላጆች የሚያስተዋውቅበት «የመረጃ ሳምንት» ዛሬ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በይፋ ተከፍቷል:: በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሲድስት ኪሎ በሚገኘው ፎረም ሕንፃ እስከ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በሚቆየው በዚህ መርሃ-ግብር፤ የሚከተሉት ዋና ዋና መረጃዎችና አገልግሎቶች ለጎብኚዎች ይቀርባሉ። • የቅድመ-ምረቃና የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ መስፈርቶች እና የማመልከቻ ሂደቶች፤ • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና አስፈላጊ መረጃዎች፤ • የመንግስት፣ የግል እና የፕሬዝዳንታዊ ስኮላርሺፕ አማራጮች ማብራሪያ፤ • ከተማሪዎች ምደባ እና ከትምህርት ክፍሎች አመዳደብ ጋር የተያያዙ ዝርዝሮች እና ሌሎችም መረጃዎች ይቀርባሉ። ይህ መርሃ-ግብር በተለይም ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ላጠናቀቁ ተማሪዎች እና የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ለመቀጠል ለሚፈልጉ አመልካቾች፤ ስለ ዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች ቅድመ-ግንዛቤ እንዲጨብጡ ለማስቻል የተዘጋጀ ነው።በተጨማሪም ከየኮሌጆቹ ከተወከሉ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር በቀጥታ በመገናኘት የገፅ-ለገፅ ማብራሪያና ምክር ማግኘት ይችላሉ። <<አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ፤ ሕልምዎን ያሳኩ!» @AAU_EXAM_COLLECTION
📢 AAU Information Week 2026 ✨ Official Kick‑Off Tomorrow! 🗓 Friday, August 14, 2026 ⏰ 11:00 AM 📍 Addis Ababa University – Main Campus, Forum Building Join us as we open Information Week with inspiring sessions and guidance for incoming students. Don’t miss it! @AAU_EXAM_COLLECTION
🚨ፕሪሚየር ሊግ ''10'' ብቻ ቀረው GAMEWEEK 1 IS COMING, TIME IS RUNNING OUT. REGISTER FOR CHAPA FANTASY NOW AND GET A CHANCE TO WIN AMAZING PRIZES. በእግር ኳስ ጨዋታዎች ላይ ያለዎትን ጥልቅ እውቀትና ግምት የሚያሳዩበት ጊዜ አሁን ነው! ቻፓ ፋንታሲ የራስዎን ቡድን በማዋቀር ከሺዎች ከሚቆጠሩ ተወዳዳሪዎች ጋር በመጫወት የሳምንቱ አሸናፊ ይሁኑ። ለምን ቻፓ ፋንታሲን ይመርጣሉ? ቀላል ምዝገባ፦ በደቂቃዎች ውስጥ ተመዝግበው መጫወት ይጀምራሉ። አሳታፊ ውድድሮች፦ በየሳምንቱ የሚደረጉ አስደሳች ውድድሮች። ፈጣን ክፍያ ፦ ያሸነፉትን ሽልማት በቀላሉ የሚያስተዳድሩበት ታማኝ አሰራር። 👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን! JOIN CHAPA FANTASY ⚽️🏆 JOIN JOIN
Graduate Admission Test (GAT) Second round Exam Schedule Dear GAT Applicants, Please see the link below about the examination venue schedules for the Graduate Admission Test (GAT), which will be administered on Thursday, August 13, 2026, in both the morning and afternoon sessions. https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Graduate~Admission~Test~(GAT)~Second~round~Exam~Schedule All visually impaired candidates are required to take the GAT at the Disability Center, Lab 1 (Main Campus) on the same date during the afternoon session. The attached schedules include applicants who registered between July 23 and August 6, 2026. Applicants who registered on or after August 7, 2026, will be scheduled to take the examination on Friday, August 14, 2026. @AAU_EXAM_COLLECTION
የመሪጃ ሳምንት አምስት ቀናት ቀርተውታል አርብ ነሐሴ 8፤ ከሰዓት ከ 7፡30 ጀምሮ በይፋ ይጀምራል የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀግብር ከነሐሴ 8 -16 2018 በዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ ይካሄዳል በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ
📢 የስራ ማስታወቂያ፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአየር አስተናጋጅነት (ET Sponsored Trainee Cabin Crew) ስልጠና አመልካቾችን ይፈልጋል። 📌 መሰረታዊ መስፈርቶች ትምህርት ደረጃ: የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና (EUEEC) የወሰዱና 200 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ዕድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት ቁመት: ሴቶች: ቢያንስ 1.58 ሜትር (የእጅ መድረሻ 212 ሴ.ሜ) ወንዶች: ቢያንስ 1.70 ሜትር ክብደት: ከቁመት ጋር የተመጣጣኝ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ: ደረጃ 3 (Level III)፤ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ አጋዥ ነው 📅 የምዝገባ ጊዜ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም - ነሐሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም (August 10, 2026 – August 14, 2026) 📍 የምዝገባ ቦታዎች አዲስ አበባ: ኦንላይን (የማመልከቻው ሊንክ በምዝገባ ወቅት ይከፈታል) በየክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና ተቋማት: አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አምቦ ዩኒቨርሲቲ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ (ሐረር ካምፓስ) ሐዋሳ ኤርፖርት ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ጅማ ዩኒቨርሲቲ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ) ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ቦረና ዩኒቨርሲቲ (ያቤሎ) ንጌሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 📄 የሚያስፈልጉ ሰነዶች የ8ኛ ክፍል ሚኒስቴር ካርድ እና የልደት ሰርተፊኬት የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ (ፊትና ጀርባ) ማሳሰቢያ: የሐሰት መረጃ ወይም ሰነድ ማቅረብ ከስራ/ስልጠና ሂደት ሙሉ በሙሉ ያግዳል። https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies @AAU_EXAM_COLLECTION
This is genuinely disheartening. Let's all contribute what we have.
Dear Students, Students who are required to submit their program preferences must fill their preferences in the portal before the deadline (August 4, 2026). 👉 Failure to submit your program preferences by the deadline will result in a system based automatic program assignment. TLS Office
Updated list of 2018 Regular students placement. Check your Name
видео или голосовое, без подписи
ትብብራችሁን ስለመጠየቅ: ========<>======= የገፄ ተከታታዮች በጣም ፈጣን ትብብራሁን እፈልጋለሁ። ከዚህ በታች በፎቶግራፉ የምትመለከቱዋቸው የመንጃ ፈቃድ እና የአአዩ መታወቂያዬ በአንድ ላይ ዛሬ 6 ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ ካዛንችስ እና ኡራኤል መሀል በነበረኝ እንቅስቃሴ ጠፍተውኛል። ሁለቱንም መልሶ ማውጣት በጣም አድካሚ ስለሆነ እና እኔም ጊዜ ስለሌለኝ ሼር በማድረግ አፋልጉኝ። በጣም አመሰግናለሁ! @exam_bannk
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ @AAU_EXAM_COLLECTION
Share 2019_Academic Calender_2026_27_FINAL.pdf @AAU_EXAM_COLLECTION
#AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ሐምሌ 23 እና 24/2018 ዓ.ም በጠዋት እና ከሰዓት ፈረቃ ይሰጣል። ፈተናው ከግንቦት 30 እስከ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ምዝገባ ላደረጉ አመልካቾች የሚሰጥ መሆኑን ከዩነቨርሲቲው የተገኘ መረጃ ያሳያል፡፡ ከሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ምዝገባ የምታደርጉ አመልካቾች ፈተናችሁን ነሐሴ 07 እና 08/2018 ዓ.ም በሚሰጠው 2ኛ ዙር የGAT ፈተና የምትወስዱ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ለፈተናው የተመዘገቡ ማየት የተሳናቸው ተፈታኞች በሙሉ ዋናው ግቢ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ላብ 1፣ አርብ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ከሰዓት ፈተናቸውን የሚወስዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በስህተት ሌላ የመፈተኛ ክፍል ተመድበው ከሆነ በቀጥታ ለአካል ጉዳተኞች ማዕከል ላብ 1 በዕለቱ ሪፖርት ያድርጉ ተብሏል፡፡ (የተፈታኞች ኮድ፣ ስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ ዝርዝር መርሐግብር እንዲሁም የፈተና መመሪያ በAAU Testing Center ይፋዊ አድራሻ መመልከት ይችላሉ፡፡) @tikvahuniversity @AAU_EXAM_COLLECTION
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи