Tikvah-University
Статистика- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 12 авг.
- Постов за неделю
- 35
- Всего постов
- 327
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 32 545
- 1/48двое суток
- 38 445
- 1/72трое суток
- 41 464
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#ተጨማሪ ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም በሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ወቅት ተፈታኞች የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ወደ መፈተኛ ክፍል ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ-ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተመዛኞች የመረጣችሁትን የፈተና ማዕከል ለማየት፦ https://t.me/M0H_EThiopia/3191 ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ እንደማይፈቀድላችሁ ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መርሐግብር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine and Optometry. ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy and Surgical Nursing. ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም - Nursing ተፈታኞች ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አጠቃላይ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል ይጠበቅባችኋል፡፡ @tikvahuniversity
видео или голосовое, без подписи
#AREB የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በክልሉ በሚገኙ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለሚገቡ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ አድርጓል፡፡ የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ አዳሪ ትምህርት ቤት - ደሴ፣ የክቡር ዶ/ር ሐዲስ አለማየሁ - ደብረማርቆስ፣ እንዲሁም አዲስ የተገነቡ የደብረ ታቦር እና የሰቆጣ አዳሪ ትምህርት ቤቶች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በመሆኑም በ2018 ዓ.ም በክልሉ ከሚገኙ የመንግሥት እንዲሁም የግል ትምህርት ቤቶች ተምራችሁ፣ ክልላዊ ፈተና የወሰዳችሁና የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተማሪዎች በትምህርት ቤቶቹ ምዝገባ እንድታደርጉ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጥሪ አስተላልፏል፡፡ መሰፈርቶች ● የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት ለሴቶች 80% እና ለወንዶች 82% ● የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት ለሴቶች 83% እና ለወንዶች 85% የምዝገባ ጊዜ 👇 ከነሐሴ 06-15/2018 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ 👇 በአማራ ክልል በሚገኙ በሁሉም የወረዳ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤቶች የመግቢያ ፈተና በዞን ዋና ከተሞች ነሐሴ 25/ 2018 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡ (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡) @tikvahuniversity
ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ባለሙያዎችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የሚረዱ ተንቀሳቃሽ የአይሲቲ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን ለሚመለከታቸው ተቋማት ማስረከቡን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚሠሩ መምህራንና የትምህርት ባለሙያዎችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የሚረዳ የአይሲቲ ቴክኖሎጂ ፕሮጀክትን ወደ ተግባር ለማስገባት እየሠራ መሆኑን በሚኒስቴሩ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ተ/መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት ወ/ሮ አሰግድ ምሬሳ ገልፀዋል። ፕሮጀክቱ ከተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (UNESCO) እና ከጃፓን መንግሥት ጋር በመተባበር የሚተገበር ነው፡፡ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች 35 የሚደርሱ የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች እና በመምህራን ትምህርት ላይ ትኩረት አድርገው እየሠሩ ያሉ አምስት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መሆናቸው ተጠቁሟል። @tikvahuniversity
видео или голосовое, без подписи