tgindex
Globe dock academy
@globdockacademyангНиКскиК

GlobeDock ACADEMY Discover the true essence of e-learning with our highly-educated team of experts For grade 4-12 STUDENTS All available for money 🤑🤑 All from the new Curriculum 📖 📖 📚 Buy ads: https://telega.io/c/globdockacademy

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ангНиКскиК
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
12 535
−9 за 4 дн.
Сутки
−6
−0,05%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
8 494
25 постов
Вовлечённость
67,8%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всогО 25
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 668
1/48двое суток
1 911
1/72трое суток
2 061

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • йоС пОдписи

  • 11 авг.1 883828

    🚨📚 ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶች ይፋ ሆኑ! የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመሆን ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ከቀለም ትምህርት ጎን ለጎን ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር የቅድመ ዝግጅት መመሪያ አስተላፏል። 📌 የተለዩት 11 የሙያ ዓይነቶች ዝርዝር፦ 1️⃣ ሶፍትዌር ማበልጸግ (Software Development) 2️⃣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ (Automotive Technology) 3️⃣ ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ 4️⃣ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ 5️⃣ ቧንቧ ሥራ (Plumbing) 6️⃣ አልባሳት ቴክኖሎጂ 7️⃣ ሰብል አመራረት (Crop Production) 8️⃣ የጤና ክብካቤ አገልግሎት 9️⃣ የሆቴል አገልግሎት 🔟 የምግብ ዝግጅት 1️⃣1️⃣ የፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት 💡 የትምህርት ሚኒስቴር ዝግጅት እና ማሳሰቢያ፦ ትምህርት ሚኒስቴር ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን የገለጸ ሲሆን፤ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመምህራን ቅጥር፣ የበጀትና የመማሪያ ግብዓቶች ማሟላት እንዲሁም የልዩ ስልጠና ቅድመ ዝግጅቶችን ከወዲሁ እንዲያጠናቅቁ አሳስቧል። (ምንጭ፦ ቲክቫህ ኢትዮጵያ) 👉 እናንተስ ተማሪዎች ከቀለም ትምህርታቸው ጎን ለጎን የሙያ ባለቤት መሆናቸው ላይ ምን ታስባላችሁ? የትኛው የሙያ ዓይነት ተማሪዎችን ይጠቅማል ብላችሁ ታምናላችሁ? ሐሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! 👇🎓✨

  • 1 авг.4 4754023

    በ 12 ኛ ክፍሎች ላይ በፈተና ወቅት የተስተዋለ የህግ ጥሰት አንዳንድ ተማሪዎች ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በ Ai ( Artificial intelligence ) ተጠቅመው ነው የሰሩት ምንም እንኳን ከፈተናው page መውጣት ባይቻልም ፈተናው ከመጀመሩ በፊት Safe exam browser Configuration በማድረግ ከፈተናው page መውጣት እንዲቻል በማድረግ ፈተናውን በማጭበርበር ሰርተዋል።

  • 26 июл.7 05220155

    #NOTICE የ12ኛ ክፍል ውጤት ከመስከረም  5 በፊት እንደሚገለጽ  ተረጋግጧል ። ፈተና በ ai የሰሩ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  ውጤታቸው 100% ይሰረዛል። ይሄ ሚታወቅበት የራሳችንን አሰራር  ዘርግተናል ብለዋል የትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ። ይሄም በመውጫ ፈተና የተተገበረ ሲሆን የበርካታ ተማሪዎች ውጤት መሰረዝ ምክንያት ነበርም ተብሏል:: @tikvahuniversty

  • йоС пОдписи

  • 29 июн.7 768136

    በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 95.85% ተማሪዎች ማለፋቸውን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። በአዲስ አበባ የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 95.85% ተማሪዎች 50 እና ከዛ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በመዲናዋ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዳችሁ ውጤታችሁን ለመመልከት 👇 https://aa.ministry.et/#/result በአዲስ አበባ ከተማ ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና፣ ከ86 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው ይታወሳል። @tikvahuniversity

  • йоС пОдписи

  • 13 июн.11,9 тыс

    йоС пОдписи

  • 13 июн.12 тыс

    йоС пОдписи

  • በሐረሪ ክልል እና በድሬዳዋ አስተዳደር የ6ኛ ክፍል ፈተና መሰጠት ጀምሯል። በሐረሪ ክልል የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ዛሬ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም መሰጠት የጀመረ ሲሆን፣ እስከ ሰኔ 04/2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል፡፡ በክልሉ በሚገኙ የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤቶች የሚማሩ 6,418 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተናውን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡ በተመሳሳይ በድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል አስተዳደር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሰጠት ተጀምሯል። ከ8 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠውን ፈተና፣ በ117 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንደሚወስዱ ከአስተዳደሩ የትምህርት ቢሮ የተገኘ መረጃ ያሳያል፡፡ @tikvahuniversity

  • 6 июн.10,8 тыс1351

    йоС пОдписи

  • 23 мая12,3 тыс276

    Needs vs Wants 💸 This topic is fundamental to Economics. Listen to the audio now to master the core concepts in just 60 seconds If you found this helpful, don't forget to share it to your friends!

  • 21 мая10,7 тыс22

    #ጥቆማ " ለስልጠናው ከ11 ዓመት ጀምሮ ያሉ ታዳጊዎች፣ ወጣቶች መመዝገብ ይችላሉ " - INSA የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) 5ኛውን የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ በስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ሊሰጥ መሆኑን ገልጿል። የአስተዳደሩ የሳይበር ልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር አቶ ቢሻው በየነ እንደገለጹት፤ ካምፑን በክልል ዩኒቨርሲቲዎች ለማካሄድ የታቀደው የ«ዲጂታል አካታችነት» (Digital Inclusion) መርህን በመከተል ሰልጣኞች ባሉበት አካባቢ የሥልጠና ዕድሉን እንዲያገኙ ለማስቻል ነው። እስካሁን ባለው ሂደት ከ4 ሺ 551 በላይ ክህሎት ያላቸው ወጣቶች ለሥልጠናው መመዝገባቸውን ዳይሬክተሩ ገልጸዋል። ለአንድ ወር በሚቆየው ስልጠና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ተከታታይ የሆኑ ስልጠናዎችን የሚሰጡ ሲሆን የስልጠናው ማብቂያ ላይም ፕሮጀክቶችን የሚሰሩ ይሆናል። ስልጠናው :- • ሳይበር ደህንነት (Cyber Security) • ሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት(Software Developmet) • ኤምቤድድ ሲስተም (Embedded System) • ኤሮስፔስ (Aerospace) • ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ (Emerging Technology) ዘርፎችን ያካተተ ነው። ለስልጠናው ከ11 ዓመት ጀምሮ ያሉ ታዳጊዎች ፣ ወጣቶች መመዝገብ ይችላሉ የተባለ ሲሆን ነገር ግን ከዛ በታችም ሆነው ተቋሙ የሚፈልጋቸው ልዩ ክህሎቶችን ይዘው ቢገኙ ተቀባይነት የሚያገኙበት እድል ይኖራል ተብሏል። የሳይበር ደህንነትን ለማረጋገጥ ቴክኖሎጂን መግዛት ብቻ በቂ እንዳልሆነ የገለጹት አቶ ቢሻው፤ በሀገር በቀል እውቀት የሰለጠነ የሰው ኃይል ማፍራት ለሀገራዊ ደህንነት ወሳኝ መሆኑን አስገንዝበዋል። ይህ መርሃ ግብርም «ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030» ስትራቴጂን ስኬታማ ለማድረግና ብቁ የሳይበር ሠራዊት ለመገንባት ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ተጠቁሟል። የዘንድሮው የሰመር ካምፕ ስልጠና የሚሰጥባቸው ማዕከላት ፦ * አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ * ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ * ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ * ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ * ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እና * ጅማ ዩኒቨርሲቲ ናቸው። ለሥልጠናው ፍላጎት ያላቸው ወጣቶች እስከ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በድረ-ገጽ https://ctc.insa.gov.et/registration መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤ ወላጆችም ልጆቻቸውን በማስመዝገብ የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • 21 мая10,8 тыс523

  • 21 мая11,2 тыс2

    #AddisAbaba የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተናዎች የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። በአዲስ አበባ የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡   በዚህ መሰረት የ6ኛ ክፍልፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ቢሮ አሳውቋል።   በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች በ199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች በ201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ/ም

  • йоС пОдписи

  • 21 мая6 02232

  • 21 мая8 20633

    Hey GlobeDock Fam👋🏼 አዲስ ነገር ልንጀምርላችሁ ነው! ከዛሬ ጀምሮ የተለያዩ Subjects ላይ ያሉ ዋና ዋና ሃሳቦችን በአጫጭር Voice Note እንለቅላችኋለን። ጠዋት ወደ ትምህርት ቤት ስትሄዱ፣ ታክሲ ውስጥ፣ ወይም break time ላይ ፈጣን revision እንድታደርጉበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ረጅም ኖት ከማንበብ ይልቅ፣ በድምፅ ሲሆን ነገሩ ይበልጥ ክሊክ ያደርጋል! የመጀመሪያውን Voice በቅርቡ ለቀናል.

  • 21 мая8 29284

    "Classical vs. Neo-Classical" Ever wondered what the difference is?🤔 Found this helpful? Don't keep it to yourself!🙌🏼 Share this post with your best friends and invite them to join the channel❗️

  • 16 мая9 951210

    የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ ሆኗል።       -------------------------- // ------------------------- (ግንቦት 07/2018 ዓ.ም) ደጋግሞ መለማመድ የእውቀትን እና የክህሎትን ጉድለት ይሞላል፤ በራስ መተማመንን ያሳድጋል ሲል አገልግሎቱ ገልጿል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በበይነ መረብ (CBT) ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። በዚህም ሁሉም ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም USER Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Pass word በሚለው ላይ 1234 በማስገባት መጠቀም እንደሚችሉ አሳውቋል። ተማሪዎች ፈተናውን ለመለማመድም በዴስክቶፕ ኮምፕዩተር፣ በላፕቶፕ ኮምፕዩተር፣ በታብሌት፣ በስልክና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሣሪያዎች ማንኛውንም ዓይነት ኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከግንቦት 07/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉም ገልጿል። ተፈታኞች አዲሚሽን ካርድ ከየትምህርት ቤታቸው ማግኘት እንደሚችሉ የተገልጸ ሲሆን በየጊዜው ተማሪዎች የሚለማመዱባቸውን ፈተናዎች በተከታታይ የምንሰጥ መሆኑንም አገልግሎቱ አብራርቷል። በመሆኑም መምህራን ፣ የትምህርት ቤት አመራርና ወላጆች ተፈታኝ ተማሪዎች እንዲለማመዱ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንዲያደርጉ በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን። @FDRE_EAES_Official