"የፍቅር ታሪኮች እና ግጥሞች
Статистика❤ይህ ቻናል በቀላሉ ለውጥ የምናመጣበት ቻነል ነው ሁሉም ሰው join share ማድረግ ኣለበት ❤❤❤! @niga20
- Последний пост
- 12 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እንዳትመለሺ ፣ መምጪያ መንገድሽ ላይ እሾህ ብዘራበት ... ልቤ ሳቅ ታየበት ... የጨለመው ዓይኔ – ብርሃን ዘነበበት ኃጢያትም አንዳንዴ – የእግዜር እጅ አለበት JOIN👇 @Niga20 ✨ለወዳጆ share ያርጉ✨ 🦋ለፕሮፍይል ሚሆኑ ጥቅሶች🦋 በ telegram ይከታተሉን 👇👇👇 @niga20
💪....💖🌷💏 🔰በቴሌግራም ይከታተሉ.. ✨የፍቅር ግጥሞች እና ታሪኮች ✨❤🌷✨ JOIN👇 @Niga20 ✨ለወዳጆ share ያርጉ✨ 🦋ለፕሮፍይል ሚሆኑ ጥቅሶች🦋 በ telegram ይከታተሉን 👇 @Niga20
💪....💖🌷💏 🔰በቴሌግራም ይከታተሉ.. ✨የፍቅር ግጥሞች እና ታሪኮች ✨❤🌷✨ JOIN👇 @Niga20 ✨ለወዳጆ share ያርጉ✨ 🦋ለፕሮፍይል ሚሆኑ ጥቅሶች🦋 በ telegram ይከታተሉን 👇 @Niga20
ትመጣ እነደው ብዬ ከበርክ ቆሜ ደጅ ደጁን እያየው በፍቅርህ ታምሜ ልክ ስትመጣ ሁሉን እረስቼ ከንፈርህን ሳምኩት መታመሜን ትቼ ለካስ አንተን የሚያሳየኝ የቁም ቀዠት ኖሩዋል የሠው እያየሁኝ የራሴ ህልም ሆኗል መንቃት ባለፈልግም ከዚህ ውብ ቅዠቴ ድንገት ቀሰቀሰኝ የገዛ ብሶቴ ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............ ❤️•═••• 💞የፍቅር ታሪክ💞 •••═•❤️ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉● 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Niga20 || 📩 @Niga20 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
💪....💖🌷💏 🔰በቴሌግራም ይከታተሉ.. ✨የፍቅር ግጥሞች እና ታሪኮች ✨❤🌷✨ JOIN👇 @Niga20 ✨ለወዳጆ share ያርጉ✨ 🦋ለፕሮፍይል ሚሆኑ ጥቅሶች🦋 በ telegram ይከታተሉን 👇 @Niga20
እሱን ተይው ..... 🤦♀ ስትወጅው ካልወደደሽ ስትቀርቢው ካልቀረበሽ ስትጠጊው ካልተጠጋ ስለፍቅር ካላወጋ አይሆንሽም እሱን ተይው አትድከሚ ላታገኚው ማፍቀርሽን እያወቀ በፍቅራችሁ ካልፀደቀ በቃልሽ ላይ ካላመነ ጥርጣሬ ከሰፈነ በመውደድሽ እየኮራ የውሸት ፍቅር ከሚሰራ ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው ላንች ላይሆን አትወትውችው💔🚶♀ ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............ ❤️•═••• 💞የፍቅር ታሪክ💞™ •••═•❤️ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉● join 👇 @Niga20 || 📩 @Niga20 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
💔 "ሂጂ ፈቅጃለሁ"❤️🔥 የውስጤን ላይ ሸማ #አንቺው ጀምረሽው በሰፊው ልቤ ላይ ባጭር #ከቀጨሽው😔 ……………………ደርቢው አልልም! ድሮም #አጭር ነገር ከሰው ላይ #አያምርም!! እውነቴን ነው ውዴ ለሰው ልጆች ሁሉ ያልተመለሰልን ብዙ ጥያቄ አለ አንቺም #ካልተመቸሽ የልቤ ላይ ሸማ ላንቺ #ካልተባለ መሄድ ትችያለሽ!🤷♂ #አልከለክልሽም ! ለኔ የሞተብሽ ስሜትሽ ካየለ ግን #ማወቅ ያለብሽ? ገፍቶ #በመሄድ ላይ ብዙ #መውደቅ አለ😒 እውነቴን ነው ውዴ❤️ በዚች ዓለም ስኖር መገፋት #ቢኖርም በፍቅር #መረገጥ ሽንፈት #አይወክልም🙏 ደሞ ይሄን #ስልሽ #እንዲገባሽ እንጂ #እንድትመጪ አደለም!🙌 ሂጂ #ፈቅጃለሁ☹️ በኳታኙ እግርሽ #እንዳሻሽ ሁኝበት💁♂ ድሮም መሄድ እንጂ መምጣት #አታውቂበት😏 ስለዚህ ፍቅሬ❤️ ጥለሽኝ ብትሄጅም😟 #መነሳቴ አይቀርም መቃብር ፈልፍየ በፍቅር ዓለም ውስጥ #ከሞት በኃላ ነው 'ሚኖረው #ትንሳኤ 🙌 ለ 5 ሰው በማጋራት ጥቅል ይሸለሙ:: 🤍 @niga20 🖤 🤍 @niga20 🖤
ጠላት አርፎ ተኛ ደብዳቤው ታተመ ሰቃይ ደስ ባይለውም ይኸው ተፈፀመ ተተተተተተተተተተ ፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀ መመመመመመመ @niga20
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#ስቅለት " በክርስትና አስተምሮ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለ በደል ያለ ጥፋት ንጹሕ እና ጻድቅ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰቀሉበት ዕለት ነው። ዕለቱ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ዂሉ መድኀኒት ለአዳምና ለልጆቹ ሲል በመልዕልተ መስቀል በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅሎ መዋሉን የሚታሰብበት ታላቅ ቀን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን #በስግደት እና #በጾም የሚታሰብ ሲሆን በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረትም በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ይውላል፡፡ በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከንጋታው ጀምሮ እስከ ማምሻው በዕለቱ የተፈጸሙትን ክስተቶች በሰዓት ከፍላ በልዩ መንፈሳዊ ሥርዓትና በስግደት ታከብረዋለች ፦ ✝ ዓርብ ጠዋት ዓርብ ጠዋት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ ፊት በፍርድ አደባባይ መቆሙ ይታሰባል። የካህናት አለቆችና ሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት ፥ ለገዢው ለጰንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት። ✝ በ3 ሰዓት ጲላጦስ በወቅቱ በነበረው ሕዝብ ግፊት መሠረት ወንጀለኛውን በርባንን ከእስር አስፈትቶ በምትኩ ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠበት፤ አካሉ እስኪያልቅም 6,666 የገረፉት ከሊቶስጥራ - ቀራኒዮ እርጥብ መስቀል አሸክመው የወሰዱበት ነው። ✝ በ6 ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስን እጆቹን እና እግሮቹን ቸንክረው በቀራንዮ ጎልጎታ ተራራ በ2 ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው። ✝ በ9 ሰዓት በእምነቱ አስተምሮ ይህ ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ከሥጋው በባሕርይ ሥልጣኑ የለየበት ወደ ሲዖል ወርዶም የታሠሩትን ሁሉ ያስፈታበት ነው። ✝ 11 ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብር እና ሐዘን ጋር በአዲስ መቃብር የቀበሩበት ነው። @Daerophysics
Join us 👉 @niga20 Share 👉 @niga20
Join us 👉 @niga20 Share 👉 @niga20
Join us 👉 @niga20 Share 👉 @niga20
Join us 👉 @niga20 Share 👉 @niga20
видео или голосовое, без подписи