tgindex
H

Hayole Education Project Elementary school

Статистика
@furamodelанглийский

only for acadamy purpose

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 971
+7 за 4 дн.
Сутки
+3
+0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 950
22 постов
Вовлечённость
98,9%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
442
1/48двое суток
506
1/72трое суток
546

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • መደበኛው የምዝገባ ቀን ዛሬ ማክሰኞ 5/12/18 ዓ.ም ያበቃ ሲሆን ያልተመዘገበ ተማሪ ቢኖር በቅጣት ነገ እንደሚመዘገብ በጥብቅ እናስታውቃለን።

  • ለዉድ የትምህርት ቤታችን ነባር ተማሪ ወላጆች፡ የተማሪዋች ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀሩት ጥቂት ቀናት በመሆኑ ከወዲው ተማሪዎችን እንድታስመዘግቡ እያስታወስን ወቅቱን ጠብቆ በማይመዘገቡ ተማሪዎች ላይ ለሚፈጠረዉ ችግር ት/ቤቱ ተጠያቂ እንደማይሆን እናሳስባለን።

  • 2 авг.1 480из belachew basha

    без подписи

  • 2 авг.1 45031из belachew basha

    без подписи

  • 27 июл.1 89822

    без подписи

  • 26 июл.1 90834

    በድጋሚ ኮራንባችሁ!!!አንኳን ደስ አለን አንኳን ደስ አላችሁ!! ሀዮሌ ፉራ ሞዴል1ኛናመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን በ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች በከፈተኛ ዉጤት ያለፉ በመሆናቸው የት/ቤቱ አመራር ቦርድ፣አስተዳደር አካላት ፣ወመህ ፣ወላጆች፣መምህራን ናተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!

  • 25 июл.1 87743

    አንኳን ደስ አለን አንኳን ደስ አላችሁ!! ሀዮሌ ፉራ ሞዴል1ኛናመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች በከፈተኛ ዉጤት ያለፉ በመሆናቸው የት/ቤቱ አመራር ቦርድ፣አስተዳደር አካላት ፣ወመህ ፣ወላጆች፣መምህራን ናተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!

  • 23 июл.1 65317

    እንኳን ለ2019ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ ዋዜማ 🧑‍🎓አደረሳችሁ!!👨‍🎓 ውድ የሀዮሌ ትምህርት ፕሮጀክት ፉራ ሞዴል አካዳሚ ነባር የአጽደ ህጻናት ፥የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ እንዲሁም አዲስ ተመዝጋቢ የ1ኛ ፥ የ8ኛ ፥የ10ኛ እና የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ባለን ውስን ቦታ ት/ቤታችን የ2019ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎችን ቅበላ/ምዝገባ ለውስን ቀናት ከቀን 20/11/2018ዓ.ም እንደሚጀመር በታላቅ አክብሮት እያበሰራችሁ። ዝርዝር ሁኔታዎችን በሚቀጥለው ቀናት በት/ቤታችን ማስታወቂያ ስሌዳ/ባነር እና የማህበራዊ ድህረ-ገጻችን የምናሳውቅ ይሆናል። ማሳሰቢያ የጀማሪ አጽደ ህጻናት ተማሪዎች ምዝገባ ለውስን ቀናት ከቀን 27/11/2018ዓ.ም ጀምሮ ይካሄዳል። ለውቧ ክልላች እና ሀገራችን እድገት የብረት ምሰሶ የሆነ ትውልድ ለማፍራት ቆርጠን ተነስተናል!!!!!!!!!!

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 22 июн.2 1318

    2018 የ2ኛው መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና መሰጠት ተጀመረ።

  • 19 июн.2 1675

    ለውድ ወላጆች፡ የማጠቃለያ ፈተና ሰኞ እንደሚሰጥ ይታወቃል በዕለቱ ፋይናንስ አካባቢ ሊኖር የሚችለውን መጨናነቅ ለመቀነስ ነገ ቅዳሜ ሙሉ ቀን ፋይናንስ ቢሮ ክፍት መሆኑን በደስታ እየገለጽን ክፍያ በማጠናቀቅ ኩፖን እንድትወስዱ እናስታውቃለን።

  • 18 июн.2 3766

    ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች የት/ቤት ክፍያ ወሩ ከገባ ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ተከፍሎ መጠናቀቅ እንዳለበት ከዚህ በፊት ባሳወቅነው መሠረት ለሁሉም ወላጅ/አሳዳጊ ግልጽ ነው። ይሁን እንጂ አንዳንድ ወላጆች/አሳዳጊዎች የልጆቻቸውን ውዝፍ የት/ቤት ክፍያ ዕዳ እስካሁን እንዳላጠናቀቁ ለማወቅ ተችሏል። ስለሆነም፣ የልጆቻችሁን ውዝፍ ዕዳ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች እስከ 12/10/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ከፍላችሁ በማጠናቀቅ ግዴታችሁን እንድትወጡ በድጋሚ እያሳሰብን፣ ክፍያውን ባለማጠናቀቅዎ ምክንያት ተማሪዎች ኩፖን ይዘው ባይገኙ በ15/10/18 ዓ . ም ማጠቃለያ ፈተና ወቅት ለሚፈጠር ማንኛውም መጉላላት ትም/ቤቱ ኃላፊነት እንደማይወስድ እናሳውቃለን።

  • 18 июн.2 0041

    без подписи

  • 16 июн.2 07111

    ክልል አቀፉ 6ኛ ክፍል ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ ። ‎ትላንት በቀን 08/10/18 ዓ.ም መሰጠት የጀመረው የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፉ ፈተና ዛሬ በቀን 9/10/በሰላም ተጠናቋል ። ‎👉ውድ ተማሪዎቻችን በፈተና ወቅት ላሳያችሁት መልካም ስነ ምግባር ከልብ እናመሰግናለን ከወድሁ የድካማችሁ ፍሬ ያመረ እንድሆንላችሁ እንመኛለን። ‎🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ‎የ8ኛ ክፍል ተማረዎች ነገ በቀን 10/10/18 ዓ.ም ከጧቱ 2:30 ላይ በንግስት ፉራ ትምህርት ቤት በፈተና ጣቢያ ሀላፊ ኦረንተሸን የሚሰጥበትና መፈተኛ ክፍላቸሁን ወንበራችሁን የምታዩበት ጊዜ ስለሆነ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን ። ‎ማሳሰቢያ :- ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ admission card ይዛችሁ እንድትመጡ ።

  • የ6ኛ ክፍል ኦረንቴሽን እሁድ በ7/10/2018 3:00 ሲሆን የ8ኛ ክፍል የተማሪዎች ኦረንቴሽን እሮብ (በ10/10/2018) ከጠዋቱ 3:00 ላይ በተመደቡበት የፈተና ጣቢያ ንግስተ ፉራ የሚሰጥ ይሆናል።

  • 12 июн.2 04013из belachew basha

    ውድ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን፣ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ሰላማችሁ ይብዛ! በፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ የ6ኛ ክፍል የክልል አቀፍ ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል። ተማሪዎቻችንን ለፈተናው በበቂ ደረጃ ስናዘጋጅ ቆይተናል፤ ስለሆነም ፈተናውን በጥሩ ሁኔታ እንደሚሠሩ ሙሉ እምነታችን ነው። ሆኖም ተማሪዎች በፈተና ወቅት የሚያደርጉት ዝግጅትና አቀራረብ በውጤታቸው ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ስላለው፣ ተማሪዎች ፈተናቸውን በእርጋታ እና በሙሉ ትኩረት እንዲወስዱ ከተማሪዎችና ከወላጆች/አሳዳጊዎች የሚጠበቁ ነገሮች፦ 🧍‍♂ከተማሪዎች፦ 👉በቂ እረፍት ማድረግ እና በሰዓቱ መተኛት። 👉ጤናማ ምግብ መመገብ እና በቂ ውሃ መጠጣት። 👉የፈተና መሣሪያዎችን (እርሳስ፣ ላፕስ፣ መቅረጫ እና የተማሪ መለያ ካርድ) አስቀድመው ማዘጋጀት እና በፈተና ቀናት ይዘው መገኘት አለባቸው። 👉ወደ ፈተና ጣቢያ በሰዓቱ መድረስ አለባቸው። 👉በራሳቸው በመተማመን ፈተናውን በእርጋታ መሥራት አለባቸው። 👉የፈተናውን መመሪያዎች በጥንቃቄ ማንበብ እና መከተል አለባቸው። 🧔‍♂ከወላጆች/አሳዳጊዎች፦ 👉ልጆቻቸውን በማበረታታት የስነ ልቦና ድጋፍ መስጠት እና ልዩ እንክብካቤ ማድረግ አለባቸው። 👉ልጆቻቸው በቂ እረፍት እንዲያገኙ መከታተል ይኖርባቸዋል። 👉በፈተና ቀናት ተማሪዎች ጤናማ ምግብ እንዲመገቡ ማድረግ ይኖርባቸዋል። 👉ተማሪዎች ወደ ፈተና ጣቢያ በሰዓቱ እንዲደርሱ ማድረግ ይኖርባቸዋል። 👉ልጆቻቸውን ከአላስፈላጊ ጫናና ጭንቀት መጠበቅ ይኖርባቸዋል። 👉በልጆቻቸው ችሎታ መተማመን እና አዎንታዊ መልዕክት መስጠት ይገባቸዋል። 👫ውድ ተማሪዎቻችን፣ ዓመቱን ሙሉ በትጋት ተምራችኋል፤ ከእናንተ የሚጠበቀውን ሁሉ በታማኝነት አከናውናችኋል። አሁን ከእናንተ የሚጠበቀው በእርጋታ እና በራስ መተማመን ያወቃችሁትን ማሳየት ብቻ ነው::

  • 8 июн.2 0182

    ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የመፈተኛ መታወቂያ ‎አድሚሽን ካርድ የሚሰጠው ሐሙስ ጠዋት ከ2:00--3:00 ሲሆን እስከ ሰኔ ያለውን ወርሃዊ ክፍያና ቱቶሪያል ላጠናቀቀ ተማሪ ብቻ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን‼️