tgindex
H

Hayole Education Project 2018 E.C

Статистика
@hayoleeducationproject2017английский

Quality Education For all!

Последний пост
17:46
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
6
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
6 125
+19 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 703
27 постов
Вовлечённость
76,8%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 29
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 581
1/48двое суток
1 811
1/72трое суток
1 954

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17:464351024из Legese Dissa

    без подписи

  • 06:58856251

    ማሳሰቢያ የሀዮሌ ት/ፕ ፉራ ሞዴል አካዳሚ በሁሉም የት/ት ደረጃና ክፍል ከቀን 13/12/2018ዓ.ም በኃላ ለነባርም ሆነ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የማያከናውን መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል።

  • 13 авг.1 717293

    ለተከበራችሁ ለሀዮሌ ት/ፕ ፉራ ሞዴል አካዳሚ ት/ቤት ከክፍል ወደ ክፍል ተዘዋውራችሁ ከቀን 20/11-5/12/2018ዓ.ም ድረስ ለ2019ዓ.ም ት/ት ዘመን ምዝገባ ያላከናወናችሁ የተማሪ ወላጅ እና ተማሪዎች 200ብር ቅጣት ተጨማሪ የመመዝገቢያ የጊዜ ገደብ ከቀን 06/12-08/12/18 ዓ.ም መሰጠቱ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን እስካሁ መዝገባ ላላከናወናችሁ ተማሪዎች ለመጨረሻ እና ለሁለተኛ ጊዜ በወጣው የመመዝገቢያ የጊዜ ገደብ ከቀን 11/12-13/12/2018 ዓ.ም 400ብር የገንዘብ ቅጣት እንድትመዘገቡ የተወሰነ ሲሆን ይህንንም ችላ ብሎ ያለፈ ተማሪ እና የተማሪ ወላጅ በተማሪው ምትክ ት/ቤቶቹ አዲስ ተማሪ የሚቀበሉ መሆኑን የት/ፕ ጽ/ቤቱ እና የት/ት አስተዳደሮቹ በጥብቅ ያሳስባሉ።

  • 13 авг.2 23634из Beki

    Admission Update – Shaggar Institute of Technology Dear Sir, Please be informed that the Shaggar Institute of Technology (SIT) admission period has been extended. Kindly share the attached official extension letter with all students for their information. Interested students can take advantage of the extended admission period and apply. Official announcement: https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7488583756480565249

  • 13 авг.1 811из Beki

    без подписи

  • 13 авг.1 75531из Beki

    без подписи

  • 6 авг.2 710683

    የተከበራችሁ የሀዮሌ ት/ፕ ፉራ ሞዴል አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪዎች ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ የተማሪ የደንብ ልብስ ከማሰራታችሁ በፊት የጨርቁ አይነት እና ቀለም ናሙና ከት/ቤቱ ት/ት አስተዳደር በማማከር ወይም በመውሰድ ማሰራት ይኖርባችኋል።በዋንኛነት የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች።ይህን ማሳስቢያ ችላ ብሎ ከት/ቤታችን የደንብ ልብስ የማይመስል ወይም የሚቀራረብ ልብስ ያሰራ ወላጅ እና ተማሪ ለሚፈጠርበት ኪሳራ ት/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም። ሁሉም የሀዮሌ ት/ፕ ፉራ ሞዴል አካዳሚ ት/ቤት ተማሪ እና የተማሪ ወላጅ የፋይዳ መታወቂያ ፋን/ፊን ቁጥር ማስመዝገብ ይኖርበታል። በተጨማሪም የተማሪ ወላጅ ልጁ የምሳ ሰዓት መውጫ ካርድ ይሰጠው/አይሰጠው የሚለውን ቅጽ መሙላት ይጠበቅበታል። ማሳሰቢያ ለመደበኛ የሀዮሌ ት/ፕ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ ለመመዝገቢ ከተወሰነው ቀን በኃላ ለሚመጣ ተማሪ ት/ቤቱ ለመቀበል የማይገደድ መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል። በ2018ዓ.ም ት/ት ዘመን ከት/ቤታችን በሥነ-ምግባር ጥሰት /ዝቅተኛ ውጤት በማምጣት የተሰናበታችሁ ተማሪዎች ወደ ት/ቤት በመምጣት የሚጠበቅባችሁን ግዴታ እና ኃላፊነት መወጣት ይኖርባችኋል።

  • 27 июл.5 3139787

    እንኳን ለ2019ዓ.ም ትምህርት ዘመን ለ9ኛ ክፍል ምዝገባ 🧑‍🎓 አደረሳችሁ👩‍🎓 የሀዮሌ ትምህርት ፕረጀከት ፉራ ሞዴል አካዳሚ የ2018ዓ.ም ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ለተፈተናችሁ እና ወደ 9ኛ ክፍል ለተዘዋወራችሁ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ በ2019ዓ.ም ወደ ት/ቤተችን በመግባት ለመማር ለምትፈልጉ ጓበዝና ጥሩ ስነምግባር ላላችሁ ተማሪዎች ባለን ውስን ቦታ አወዳድረን እና ፈትነን ለመቀበል ከቀን 20/11-25/11/2018ዓ.ም ለፈተና ለማቅረብ ምዝገባ መጀመራችን እያበሰረን ለመመዝገብ የሚያስፈልገው መስፈርት። 1.የ2018ዓ.ም ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ለሴት ተማሪ አማካይ ውጤት 65% ለወንድ 68% ማምጣት ይኖርበታል። 2.ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በ28/11/2018ዓ.ም ይሆናል። 3.ለፈተና ለመቅረብ ተማሪ/ወላጅ የመመዝገቢያ 200ብር በሀዮሌ ት/ ፕ ት/ቤት የኢትዮ.ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000782930323 መክፍል ይኖርበታል። ቀሪ መስፈርቶችን በአካል በመቅረብ ተማሪ/ወላጅ መረዳት ይችላል።

  • 25 июл.5 7484150

    без подписи

  • 24 июл.5 585116

    ሀዮሌ ት/ፕ ፉራ ሞዴል አካዳሚ የአፀደ ህጻናት ት/ቤት ነባር ተማሪዎችን ምዝገባ ከሀምሌ 27/2018ዓ.ም እስከ ነሀሴ 05/2018"ዓ.ም እንዲሁም አዲስ ተመዝጋቢ ህጻናት ከሐምሌ 27/2018ዓ.ም -ነሀሴ.1/2018ዓ.ም ምዝገባ እንደሚከናወን እናሳውቃለን።

  • 23 июл.6 8054541

    እንኳን ለ2019ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ ዋዜማ 🧑‍🎓አደረሳችሁ!!👨‍🎓 ውድ የሀዮሌ ትምህርት ፕሮጀክት ፉራ ሞዴል አካዳሚ ነባር የአጽደ ህጻናት ፥የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ እንዲሁም አዲስ ተመዝጋቢ የ1ኛ ፥ የ8ኛ ፥የ10ኛ እና የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ባለን ውስን ቦታ ት/ቤታችን የ2019ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎችን ቅበላ/ምዝገባ ለውስን ቀናት ከቀን 20/11/2018ዓ.ም እንደሚጀመር በታላቅ አክብሮት እያበሰራችሁ። ዝርዝር ሁኔታዎችን በሚቀጥለው ቀናት በት/ቤታችን ማስታወቂያ ስሌዳ/ባነር እና የማህበራዊ ድህረ-ገጻችን የምናሳውቅ ይሆናል። ማሳሰቢያ የጀማሪ አጽደ ህጻናት ተማሪዎች ምዝገባ ለውስን ቀናት ከቀን 27/11/2018ዓ.ም ጀምሮ ይካሄዳል። ለውቧ ክልላችን እና ሀገራችን እድገት የብረት ምሰሶ የሆነ ትውልድ ለማፍራት ቆርጠን ተነስተናል!!!!!!!!!! ነባር ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ የፋይዳ መታወቂያችሁን ይዛችሁ በመምጣት FAN/FIN ቁጥር ማስመዝገብ ይኖርባችኃል።

  • 19 июл.4 611159из Gr8

    Selam Mr. Let Hayyo students applying to SIT contact me through the account below for any question they have. @Gr8rome11v36Lesous

  • 13 июл.6 584168

    የ2018ዓ.ም ት/ት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆናችሁና የሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ ተማረዎት በተለጠፈው ሊንክ ሸገር ኢንስቲቲዮት ቴክንኖሎጂ ካንፖስ መመዝገብ ትችላላችሁ።

  • 13 июл.7 15516из Yonas K

    Forward for your students

  • 13 июл.6 85335из Gr8

    без подписи

  • 12 июл.6 4392

    без подписи

  • 12 июл.5 6641

    без подписи

  • 12 июл.5 44512

    без подписи

  • 12 июл.5 10411

    без подписи

  • 12 июл.4 2091

    без подписи