Hawassa Saint Gabriel School
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 525
- 1/48двое суток
- 601
- 1/72трое суток
- 648
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ማስታወቂያ በሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የት/ት ዘመን በነርሰሪ ክፍል ደረጃ አዲስ ተማሪ ያስመዘገባችሁ ወላጆች ዕጣ የሚወጣበት ቀን ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን ። 🎯ወላጆች ስትመጡ ልጆቻችሁን በአካል ይዛችሁ መገኘት እንዳትረሱ፡፡ ት/ቤቱ
ለ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ማስታወቂያ በማውጣት ከኤልኬጂ - 12ኛ ክፍል የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 29 - ነሀሴ 02/2018 ዓ.ም መካሄዱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን በተጠቀሰው ቀናት ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ቢኖሩ ነገ ሰኞ ነሀሴ 04/2018 ዓ.ም ብቻ በቅጣት እንዲያስመዘግቡ በድጋሚ እናሳውቃለን ። ማሳሰቢያ በተሰጠው ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ ያልተመዘገቡ ተማሪዎችን ት/ቤቱ እንደማይቀበል በድጋሚ እናሳውቃለን ። ት/ቤቱ
без подписи
без подписи
ጉዳዩ፡-የትምህርት ቤቱ የባንክ አገልግሎት ከአባይ ወደ አሀዱ ባንክ መዘዋወሩን እና የ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ወቅት ስለማሳወቅ፡፡
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ የነባር ተማሪ የ2019 ዓ.ም የምዝገባ ግዜ ሰሌዳ መቼ እንደሆነ በድጋሚ እስክናሳውቅ ደረስ በትዕግስት እንደትጠብቁ እናሳስባለን ።
без подписи
በሀዋሳ የግል ትምህርት ቤቶች መካከል ላለፉት አራት ወራት በዙር ሲካሄድ የነበረው የአመቱ አንደበቱ ርቱዕ ተማሪዎች ውድድር አሸናፊው ትምህርት ቤት ቅዱስ ገብርኤል ትምህርት ቤት ሆኖ በመጠናቁ እንኳን ደስ አላችሁ። በዚህ ውድድር ላይ ተሳታፊ በመሆን ት/ቤቱን የዋንጫ ተሸላሚ ያደረጉ ተማሪዎቻችን በት/ቤቱ ማህበረሰብ ስም እናመሰግናለን ።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи