- Последний пост
- 12:45
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 24
- Всего постов
- 47
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 357
- 1/48двое суток
- 409
- 1/72трое суток
- 441
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/onrcqvONBmk?si=cCGRXgVoklWbGbvs
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዜና ሳንኮፋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ተማሪ ሳምኬት ተረፈ እና የትምህርት ቤታችን የሙዚቃ መምህር አብነት ወልዴ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የልጆች አለም ፕሮግራም ላይ በነበራቸው ቆይታ በትምህርት ቤታችን ሳንኮፋ የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እየተሰጠ ያለው የሙዚቃ ትምህርት ለልጆች እያስገኘ ያለውን ጥቅሞች በዝርዝር አብራርተዋል። ተማሪ ሳምኬት ስትናገር የክረምት ትምህርት ፕሮግራሙ በተለይም የሙዚቃ ክህሎትዋን ለማዳበር እንደረዳትና ከትምህርት ጎን ለጎን የረፍት ጊዜዋን በአግባቡ እንድትጠቀም እንዳስቻላት ተናግራለች። መምህር አብነት በበኩሉ ሙዚቃ የልጆችን አይምሮ እንደሚያሰፋና ለጭንቀት ተጋላጭነት እንደሚቀንስ ተናግሮ ትምህርት ቤታችን ሳንኮፋ ይህን በመገንዘብ ሙዚቃ፣ስነ ስእልና መሰል የክህሎት ማጎልበቻ ትምህርቶች ላይ ትኩረት ሰጥቶ በመሠራት ላይ ይገኛል ብሏል። በበለጠ ሙሉ ፕሮግራሙን ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ። 🇪🇹 ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆች መፍለቂይ 🇪🇹 አድራሻ፡ ➡️ ሀዋሳ ሜንቦ ከያኔት ሆስፒታል ክፍል ብሎ ➡️ ዲያስፖራ ከቤተ መንግሥት በስተጀርባ ➡️ ወራንቻ ከሪፈራል ወደ ሎቄ በሚወስደው መንገድ 300ሜ ገባ ብሎ ☎️ስልክ: 0462126090 0462127255 0462125805
ቀን: 10.12.2018 ለታቦር እና ዲያስፖራ ቅርንጫፍ ወላጆች ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፡።።።።።።።። 📚 የካምብሪጅ መለማመጃ መጻሕፍት (Cambridge Workbooks)በሚመለከት 👉 በታቦር እና ዲያስፖራ ከዩኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል የእንግሊዘኛ፣ ሂሳብ እና ሳይንስ የካምብሪጅ መለማመጃ መፅሐፍ (Cambridge Workbook) ልጅዎ ለተመዘገበበት የክፍል ደረጃ በራሳችሁ ከወዲሁ እንድታሟሉ እያሳሰብን መለማመጃ መፅሐፉን ይዘው በክፍል የማይገኙ ተማሪዎችን ከመጀመሪያው የትምህርት ቀን ጀምሮ የማናስተናግድ መሆኑን አሰናሳውቃለን። 🎯 ለዩኬጂ ........... Book 1 🎯 1ኛ ክፍል ......... Book 2 🎯 2ኛ ክፍል ......... Book 3 🎯 3ኛ ክፍል ......... Book 4 🎯 4ኛ ክፍል ......... Book 5 🎯 5ኛ ክፍል ......... Book 6 🎯 6ኛ ክፍል ......... Book 7 🎯 7ኛ ክፍል ......... Book 8 🎯 8ኛ ክፍል ......... Book 9 ማሳሰቢያ ።።።።።።።። 👉 መለማመጃ መፅሐፉን በተባለው ቀን አሟልተው የማይመጡ ተማሪዎችን ከመጀመሪያው የትምህርት ቀን ጀምሮ ተቀብለን የማናስተናግድ መሆኑን በድጋሚ እናሳውቃለን። 👉 መለማመጃ መፅሐፍቱ የካምብሪጅ ORIGINAL መለማመጃ መፅሐፍ ብቻ መሆን አለበት። ምክኒያቱም Original መፅሐፋን ቢገዙ ተማሪዎች የሚከተሉትን ጥቅሞች ያገኛሉ። 1. ዲጂታል እና ተጨማሪ የመማሪያ ግብአቶች (Digital Resources) አብዛኞቹ ኦሪጅናል መጻሕፍት የይለፍ ቃል (Access Code) ያላቸው በመሆኑ፤ የበይነመረብ (Online) ልምምዶችን፣ የድምፅ ማዳመጫዎችን (Audio files) እና የወላጅ/መምህር መመሪያዎችን በነፃ ለማግኘት ያስችላሉ። 2. የህትመትና ምስል ጥራት (Visual Quality): ግልጽና ማራኪ የሆኑ ምስሎች እንዲሁም ከፍተኛ የህትመት ጥራት አላቸው። 3. የፈተና ዝግጁነት (Exam Readiness) በውስጣቸው የተካተቱት የልምምድ ጥያቄዎችና የማጠቃለያ ፈተናዎች ተማሪዎችን ለመደበኛው የኬምብሪጅ ፈተና በአስተማማኝ ሁኔታ ያዘጋጃሉ። ስለሆነም ወላጆች ለልጆቻችሁ ORIGINAL መፅሐፉን ብቻ እንድትገዙ በድጋሚ በጥብቅ እናሳስባለን። ሳንኮፋ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи