- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 44
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 541
- 1/48двое суток
- 619
- 1/72трое суток
- 668
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
እረፍታችሁን በተሻለ ሁኔታ ለማሳለፍ በቂ ጊዜ አግኝታችኋል? አዳዲስ ስፍራዎችን ጎብኝታችኋል ✈️? ፤ ከቤተሰብ ከጓደኞቻችሁ ጋር በቂ ጊዜ አሳልፋችኋል፤ 👨👩👧? አዳዲስ ነገሮችን ተምራችኋል 📖 ? የዕረፍት ጊዜያችሁን በበቂ ሁኔታ ለማረፍ፣ አዲስ ኃይል ለመሰብሰብ፣ ለማንበብ እና ለመመራመር ጥሩ ጊዜ እንደነበራችሁ ተስፋ እናደርጋለን። Did you get enough time to rest and be energetic ? Did you explore new places, spend time with family and friends, or discover something new? Whatever your break looked like, we hope it gave you time to rest, recharge, explore, and grow. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #Break_season
The programme is designed for students aged 14–16 (typically Grades 9 and 10) and provides a strong academic foundation for higher education, university admission, and future global career opportunities. Bonafide International School is the first institution in Hawassa to receive recognition to offer the two-year Cambridge IGCSE Programme (Grades 9 and 10). The school is completing student admissions and preparing to launch the programme in the 2019 Ethiopian Academic Year (E.C.). #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #IGCSE_Program
የካምብሪጅ IGCSE (International General Certificate of Secondary Education) መርሃ-ግብር በዓለማችን ከሚገኙ ዓለም አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ የትምህርት መመዘኛዎች መካከል አንዱ ሲሆን፣ በ147 አገራት ከ7,000 በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በመሠጠት ላይ ይገኛል። መርሃ-ግብሩ ከ14–16 ዓመት የዕድሜ ክልል ላይ ላሉ ተማሪዎች (9ኛ እና 10ኛ ክፍል) የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለከፍተኛ የትምህርት ደረጃዎች ፣ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ለወደፊት ዓለም አቀፍ የሙያ ዕድሎች ጠንካራ የትምህርት መሠረት ይገነባል። ቦናፋይድ ዓለምአቀፍ ት/ቤት በሀዋሳ ከተማ የሁለት ዓመቱን Cambridge IGCSE (9ኛ እና 10ኛ ክፍል) መርሃ-ግብር ለመስጠት እውቅና ያገኘ የመጀመሪያው ተቋም ሲሆን፤ በ2019 ዓ.ም መርሃ-ግብሩን ለመጀመር የተማሪዎቹን ቅበላ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ። The Cambridge International General Certificate of Secondary Education (Cambridge IGCSE) is one of the world's most respected international secondary school qualifications. It is currently offered in more than 7,000 schools across 147 countries.
ካምብሪጅ IGCSE'ን መምረጥ የትምህርት ፕሮግራም መምረጥ ብቻ ሣይሆን፤ ለልጅዎ ዓለም አቀፍ እድሎችን የሚከፍት፣ የላቀ የትምህርት ጥራት የሚሰጥ እና ለወደፊት ስኬት ጠንካራ መሠረት የሚጥል ውሳኔ ነው። Every parent wants an education that prepares their child not only for today, but for a brighter future. That is why millions of parents around the world choose the internationally recognized Cambridge IGCSE programme. Beyond academic excellence, it equips students with strong English communication, leadership, critical thinking, creativity, problem-solving, and lifelong learning skills. By choosing Cambridge IGCSE, parents are investing in a world-class education that opens doors to global opportunities and lays a strong foundation for lifelong success. #Bonafide_International_School #Cambridge_Education_Program #IGCSE_Program
እያንዳንዱ ወላጅ ለልጁ የዛሬን ብቻ ሳይሆን ለብሩኁ ነገ የሚያዘጋጀውን ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኝ ይመኛል፤ ለዚህም ነው በዓለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወላጆች ዓለም አቀፍ እውቅና ያለውን የ'ካምብሪጅ IGCSE 'ፕሮግራምን የሚመርጡት። ይህ ፕሮግራም ተማሪዎች በፈተና ውጤት ስኬታማ እንዲሆኑ ብቻ ሳይሆን ከአካዳሚያዊ ብቃት በተጨማሪ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ብቃትን፣ የመሪነት ችሎታን፣ የተግባቦት ክህሎትን እና ለሕይወት የሚያስፈልጉ ክህሎቶችን በማዳበር ተማሪዎች በየትኛውም የዓለም መድረክ በልበ ሙሉነት እንዲወዳደሩ ያዘጋጃቸዋል። ተማሪዎች በነጻነት የማሰብ፣ በጥልቀት መተንተን፣ ችግር መፍታት፣ በፈጠራ መበረታታት እና በራስ መተማመንን የመሣሠሉ ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ ያግዛል።