tgindex
Последний пост
23 нояб.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
3
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 513
−5 за 3 дн.
Сутки
−4
−0,26%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
650
3 постов
Вовлечённость
43,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 3
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 23 нояб.1 017115

    ,,""ፈገግታሽ"""©ናፈቀኝ የውበት ውኃ ልክ የሴቶች ተምሳሌት የደስታዬ ምንጭ አንቺ የኔ ማህሌት ደስታዬ እንዲቀጥል እንዳይቆራረጥ ሳቂልኝ ግድ የለም አንቺ የኔ ፈሊጥ ትርጉምሽ ቢከብደኝ ባልፈታሽ ቸኩዬ ፈገግታሽ ናፈቀኝ ሳቂልኝ ደስታዬ በሳቅሽ መካከል ራሴን ስለማይ በደስታ ጡዘት እበራለሁ በላይ ከፍ ብዬ በምናብ ከተራራው በላይ ፈገግታሽ ናፈቀሽ ሳቂ የኔ ሲሳይ አንቺ የእኔ ቅኔ ሰምና ወርቅ ነሽ ሰምሽን መግቢኝ ወርቁን እያቀለጠሽ ሰሙን እየቀሰምኩ ወርቁን ላንቺ ትቼ እስከዛሬ አለሁኝ  ፍርሃትን ፈርቼ እናማ ሳቂልኝ አወ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ...ፍኖተ~አዲስ(ከተራራው ማዶ) #፳፩/፰/፳፻፲፪ @ethio_Poeme

  • ,,""ፈገግታሽ"""©ናፈቀኝ የውበት ውኃ ልክ የሴቶች ተምሳሌት የደስታዬ ምንጭ አንቺ የኔ ማህሌት ደስታዬ እንዲቀጥል እንዳይቆራረጥ ሳቂልኝ ግድ የለም አንቺ የኔ ፈሊጥ ትርጉምሽ ቢከብደኝ ባልፈታሽ ቸኩዬ ፈገግታሽ ናፈቀኝ ሳቂልኝ ደስታዬ በሳቅሽ መካከል ራሴን ስለማይ በደስታ ጡዘት እበራለሁ በላይ ከፍ ብዬ በምናብ ከተራራው በላይ ፈገግታሽ ናፈቀሽ ሳቂ የኔ ሲሳይ አንቺ የእኔ ቅኔ ሰምና ወርቅ ነሽ ሰምሽን መግቢኝ ወርቁን እያቀለጠሽ ሰሙን እየቀሰምኩ ወርቁን ላንቺ ትቼ እስከዛሬ አለሁኝ  ፍርሃትን ፈርቼ እናማ ሳቂልኝ አወ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ...ፍኖተ~አዲስ(ከተራራው ማዶ) #፳፩/፰/፳፻፲፪ @ethio_Poeme

  • Channel created