tgindex
ኢትዮ ሲግማ ሴቶች || ETHIO SIGMA GIRLS

ኢትዮ ሲግማ ሴቶች || ETHIO SIGMA GIRLS

Статистика

ኢትዮ ሲግማ ሴቶች || 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 𝐆𝐈𝐑𝐋𝐒 🇪🇹 𝐌𝐨𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧😈 ♣️𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐍𝐘 𝐏𝐑𝐎𝐌𝐎𝐓𝐈𝐎𝐍 @An0nymous_10 ♣️𝐎𝐔𝐑 𝐆𝐑𝐎𝐔𝐏 https://t.me/ETHIO_SIGMA_GIRLS_GROUP

Последний пост
5 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
572
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 334
20 постов
Вовлечённость
757,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 5 июн.2 654123

    👑 ለእውነተኛ የEthio Sigma Girls ቤተሰብ 👑 3 ዓመት... አዎ፣ ሙሉ 3 ዓመት ሆነዋል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ብዙ ቻናሎች ተከፍተው ጠፍተዋል፤ ብዙዎች ትኩረት ለማግኘት የማይጠቅም ይዘት ለቀዋል። እኛ ግን አንድ ነገር መርጠናል... ✨ ሴቶችን ማበረታታት ✨ ራሳቸውን እንዲያምኑ ማድረግ ✨ ዲሲፕሊን ያለው ትውልድ መፍጠር ✨ በሚወድቁበት ጊዜ እንዲነሱ ማስተማር እና ዛሬም እዚህ ነን። 500 ተከታዮች ብቻ አሉን ይሉ ይሆናል... ግን እኛ 500 ቁጥር አናይም። 500 ህልም ያላቸው ሴቶች እናያለን። 500 ነገን ለመቀየር የሚዘጋጁ ሴቶች እናያለን። 500 ንግሥቶች እናያለን። 👑 አሁን ግን አንድ ጥያቄ አለን... እኛ 500 ላይ እንቀራለን? ወይስ... 🔥 በአንድነት 1K እናልፋለን? 🔥 በአንድነት ታሪክ እንሰራለን? 🔥 በአንድነት "አትችሉም" የሚሉትን እናሳፍራለን? አንቺ የዚህ ቤተሰብ አባል ከሆንሽ ዛሬ አንድ ተግባር ብቻ አለብሽ። 📌 ለምትወጃት ጓደኛሽ ላኪላት። 📌 በምትገኚበት ግሩፕ ሁሉ ሊንክ አጋሪ። 📌 አንዲት ሴት ወደዚህ ቤተሰብ እንድትቀላቀል ምክንያት ሁኚ። ምክንያቱም... አንበሳ አንበሳን ይጠራል። ንግሥት ንግሥትን ታሳድጋለች። 👑🔥 1K ስንደርስ ቻናሉ ብቻ አያሸነፍም... "ሴቶች አንድ ላይ ከቆሙ ተራራ እንኳን ያንቀሳቅሳሉ" የሚለው ሀሳብ ያሸንፋል። 💜✨ ይህን መልዕክት የምትደግፊ ከሆንሽ... Reaction 🔥 አስቀምጪ Link አጋሪ 1K ጉዞውን አብረን እንጀምር! 🚀👑🔥 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • 1 мар.6 393277

    ​🌟 ለጠንካራ ሴት የህይወት መመሪያዎች ​1. ራስን ማወቅና ማክበር (Self-Worth) ሌሎች እንዲያከብሩሽ ከመጠባበቅሽ በፊት፣ አንቺ ራስሽን አክብሪ። ዋጋሽ በሰው አስተያየት ላይ የተመሰረተ አይደለም። አንቺ ውድ እና ልዩ መሆንሽን መጀመሪያ ራስሽ እመኚ። ​2. በራስ መቆም (Independence) በገንዘብም ሆነ በሃሳብ በሌላ ሰው ላይ ብቻ አትደገፊ። የራስሽ ስራ፣ የራስሽ ገቢ እና የራስሽ አላማ ይኑርሽ። አንዲት ሴት ራሷን መርዳት ስትችል በራስ መተማመኗ በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል። ​3. እውቀትና ክህሎት (Self-Improvement) ውበት ብቻውን አያዘልቀም፤ እውቀት ግን እድሜ ልክሽን አብሮሽ ይኖራል። ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ተማሪ፣ መጽሐፍ አንብቢ፣ ክህሎትሽን አሳድጊ። አስተዋይ ሴት ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አላት። ​4. ጤናማ ግንኙነት (Healthy Boundaries) ለማንም ሰው ስትዪ ማንነትሽን አ አትቀይሪ። በማንኛውም ግንኙነት (ጓደኝነትም ሆነ ፍቅር) ውስጥ ክብርሽ የማይጠበቅ ከሆነ "አይሆንም" ማለት ተማሪ። መስመርሽን የሚያከብር ሰው ብቻ ነው አጠገብሽ መሆን ያለበት። ​5. በዝምታ መስራት (Consistency) ሁሉንም እቅድሽን ለሰው አታውሪ። ውጤትሽ እንዲናገርልሽ አድርጊ። ስኬት የሚመጣው በወሬ ሳይሆን በየቀኑ በምታደርጊው ጥቃቅን ጥረቶች ነው። ​6. ለራስሽ ጊዜ መስጠት (Self-Care) ሰውነትሽም ሆነ አእምሮሽ እረፍት ያስፈልጋቸዋል። ራስሽን ተንከባከቢ፤ ስፖርት ስሪ፣ ጤናማ ምግብ ተመገቢ። ራስሽን ስትወጂ ነው ሌሎችን መውደድ የምትችዪው። አንብበሽ ከጨረስሽ👍 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • Me: Hey! ዛሬ እኮ አዲስ መኪና ገዛሁ። My ex: ከተለያየን ወራት አልፈዋል ....ለምንድነው ለእኔ ምትነግሪኝ? Me: አይ መንገድ ስትሻገር ግራ እና ቀኝ እያየህ ለማለት ፈልጌ ነው..... ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቅህ😈 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • ለሚደውሉልሽ ደውይላቸው። የሚጎበኙሽንም ጎብኛቸው። ነገር ግን ችላ ያሉሽን እንቺም ችላ በያቸው።😈 የቪዲዮ ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇👇 @ETHIO_SIGMA_GIRLS_VIDEO 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • የ5-ወር Challenge 1. ከSocial Media ራስን ማራቅ፡ለመማር ብቻ መጠቀም። 2. የውሸት ጓደኞችን ችላ ማለት። 3. ምንም አይነት አላስፈላጊ ወጪ አለማውጣት። 4.ጠቃሚ የሆነ Skill መማር ለምሳሌ፦ coding,forex,video editing...... 5. በጊዜ መተኛት እና መነሳት። 6.ከፈጣሪ ጋር ጥሩ ሚባል ግንኙነት ማድረግ(ጠዋት እና ማታ) 7.ራስሽን በድብቅ መገንባት። ታዲያ በዚህ 5ወር ጥፊ እና ራስሽን አግኚው የወደፊቷን ጀግና ዛሬ ወልደሽ አሳድግያት ስለዚህ ጊዜሽን አታባክኝ። ጠንቅረሽ ስሪ፤ተለወጪ፣ተቀየሪ....DISCIPLINE  አንብበሽ ከጨረስሽ 👍 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • በቴሌግራም ሀይ አለሽሳትመልሺ ወደ profile አቀናሽአለባበሱ ያምራልበደስታ መለሽለት መልክት መለዋወጥ ተጀመረ በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ ጥሩ ልብስ ለበሰሽ አምሮብሸ ሄድሽ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹእጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻልበቀልዱ ያስቅሻልአይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግ ይልልሻልብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽክፍል እንድትይዙ ጠየቀሽ ተስማማሽ በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻልበእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽለመቃወም አቅሙን አጣሽ መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽበስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለምፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽከፍሪጅም ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽየሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽየምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽልብሰሽን ለባበስሽወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽውእሱ ግን መልስ አልሰጠሽምበደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረስሽበሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለትonline ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽምግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለትአሁንም መልስ የለምከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻልቀናት ሳምንት ወራት አለፉህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ.ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ ከቆይታ በኃላ ውጤት መጣ HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንደሆንሽ ተነገረሽእንዴት?ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶልወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ ይህችን ሴት አትሁኝ🙏🙏

  • ጥንቸል ከ ኤሊ ጋር ተወዳድሮ የተሸነፈው ጉረኛ ሆኖ ሳይሆን መጀመሪያም ቢያሸንፍም ጎበዝ እንደማይባል ስለሚያውቅ ነው☠️ 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • без подписи

  • በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም  ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ  አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ  ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ።  አንዳንዴ  "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ። 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • без подписи

  • አንድ ታሪክ ልንገርሽ በ ደቡብ አሜሪካ ውስጥ ቢሎክሲ በሚባል እስቴት ውስጥ ሚላሪያ የምትባል ልጅ ትኖራለች ። ወላጆቿ የስነ ምህዳር ባለሞያ በመሆናቸው ከደን ጋር ቁርኝት አላት ። እናም አንድ ጊዜ ከወላጆቿ ጋር ወደ ደን ይሄዳሉ ። በዚያም ትንሽ የእባብ ግልገል ታያለች። ከልጅነቷ ጀምሮ ለእባቦች ፍቅር የነበራት ሚላርያ እንድትወስደው ወላጇቿን ትጠይቃለች።ወላጆቿ ቅር ቢላቸውም እሷን ለማስደሰት ይስማማሉ።በጊዜ ሂደት ሚላርያና እባቡ ያድጋሉ።እባቡም በእንክብካቤ ያደገ ስለሆነ በጣም አደገ። እናም በሰው ቁመት የሚስተካከል ሆነ። ሚላርያ 18 አመት ስለሞላት ከቤት ለመዉጣት ወሰነች።እናም  ከወላጆቿ ተለይታ እባቡን ይዛ ወጣች። ከጊዜ ሂደት በኋላ እባቡ ምግብ መብላት አቆመ።ሚላርያም በመጨነቅ ወደ እንስሳት  ህክምና ወሰደችው።ዶክተሩም ሙሉ ምርመራ ካደረገለት በኋላ ምንም እንደሌለበት ስለተረዳ ሚላርያን ሊያናግራት ይወስናል። ሚላርያንም የት እንደሚተኛ ሲጠይቃት ከሷ ጋር እንደሆነ ትነግረዋለች። ከዛ እንዴት  እንደሚተኛ ይጠይቃታል እሷም ከልጅነቷ ጀምሮ አንዳነዴ ከጎኖ በኩል ጭንቅላቱን ወደ ግርጌ አዙሮ ፣አንዳንዴ ደግሞ ወደ ራስጌ ዞሮ ፣ በተጨማሪም ደግሞ በጎኑ ተጋድሞ አግኝታው እንደምታቅ ነገረችው። እሱም ከስራ ልምዱ በሚያቀው እባቡ ከልጅነቱ ጀምሮ ሊውጣት እንደሚፈልግ እና የሚተኛበት መንገድም እየለካት እንደሆነ ነገራት። ስለዚህ ንግስቷ ሰው ሙሉ በሙሉ አትመኝ ። 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • без подписи

  • እናቴ “የ ሴት ልጅ ክብሯ ግንባሯ ላይ ነዉ “ትላለች ። (ኮስተር ስትይ ነው ምትከበሪው) I’m sure ur question will be how?!!!!! እራስሽን አክብሪ ልክ ለራስሽ ክብር ሲኖርሽ ከሰዎች ጋር ለመግባባት አንቺ ወደነሱ መሄድ ሳይሆን እነሱ ወዳንቺ መምጣት እንዳለባቸው፤ብቻሽን ሆንሽ እንኳን በቂ እና ውብ እንደሆንሽ (ጨረቃ ኮከቦቹ ባይኖሩም ውብ ናት🫰) ፣አስፈላጊ እንጂ ፈላጊ እንዳልሆንሽ(like a water valuable😉) ማሰብ ትጀምሪያለሽ እህቴ 😎 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • без подписи

  • ዛሬ ደሞ እስቲ ስለ ገንዘብ እናውራ ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲግማ ነን በምንልበት ጊዜ ገንዘብ ታመልካላችሁ ይላሉ ። ሆኖም ሲግማ መሆን ብር ማምለክ ሳይሆን መውደድ ነው። መውደድ ደግሞ ከምንም በላይ ትክክል ነው ምክንያቱም ደግሞ ከፈጣሪ በታች ይቺን ምድር የሚቆጣጠራት ገንዘብ ስለሆነ ነው።ገንዘብ እስካለ በዚህ ምድር ላይ ሁሉም ነገር የተስተካከለ ነው ያጣሽ ቀን ግን ከቤት መውጣት በራሱ ያስጠላል ። ምክንያቱም ከሌለሽ ሁሉም ይንቅሻል ። ነገር ግን ይዘሽ መገኘት ባለብሽ ጊዜ ይዘሽ ከተገኘሽ እነዚህ ገንዘብ ታመልኪያለሽ ያሉሽ ሰዎች እራሳቸው ይገዙልሻል። ስለዚህ ሲግማዋ አነሰ በዛ ሳትይ ገንዘብ ለማግኘት ሞክሪ ፣ ስራ አትናቂ ። ትችያለሽ 🫡 ምክንያቱም አንቺ ንግስት ነሽ👸😎 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • ቆንጂት ዛሬ ከራሴ ተሞክሮ ላካፍልሽ ነው ሁሉም ሰው የሚለካው እሱ እራሱ ማንነቱን በለካበት መንገድ ነው። ይህን ያልኩትም በምክንያት ነዉ ለምሳሌ እኔ ድሮ ጓደኞቼ በነበሩት ልጆች ዘንድ ብዙም ተቀባይነት አልነበረኝም አብሬያቸው የሆንኩትም እኔ በትምህርት ጎበዝ ስለሆንኩ እና ከነሱ ጋር ለመሆን የነበረኝን ፍላጎት አይተው በ አሳይመንትም ሆነ በፈተና እንዳግዛቸው በማሰብ ነበር ያቀረቡኝ። አሁን ደሞ በተቃራኒው በጣም የሚያከብሩኝ ጓደኞች አሉኝ። ለጥቅማቸው ብለው ሳይሆን ለጓደኝነታችን ብለው የሚቀርቡኝ የሚወዱኝ ጓደኞች አሉኝ ከበፊቶቹ ጓደኞቼ የተለየሁት ስላልፈለጉኝ ሳይሆን እኔ የምፈልግበትን ቦታ ሳቅ እንደማይመጥኑኝ ስለገባኝ ነው ስለዚ ልእልቷ ዳይመንድ የሚሸጠው ጉሊት ሳይሆን ወርቅ ቤት ስለሆነ ላንቺ የሚገባሽን ቦታ እወቂ😎 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • አንቺ ያንቺን ድርሻ ብቻ ተወጪ የቀረውን ፈጣሪ ይጨመርበታል !❤️ @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • Maybe there are alot of struggles in your life but remember that your success is very near! @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET

  • Love your self cuz no one will do it for u❤️🫶 Embrace your self as who you are girls 🫶 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET