🎙🎙🎙ናትናኤል🕯️🕯️🕯️
Статистика♥♡♥♡♥♡♥ የምወዳችሁ ይሄ ''የናትናኤል ግጥሞች channel ነዉ'' ✍🏽 ግጥሞች 🖤 ✍🏽 ወጐች ✍🏽 መጣጥፎች 🖤 ✍🏽 አባባሎች ይቀርባሉ
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 72
- 1/48двое суток
- 82
- 1/72трое суток
- 88
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Akoya Properties 📍 ስሜን ማዘጋጃ – ሳሬም ሆቴል አጠገብ ባለ 1 መኝታ= 81 ካሬ 🏢 Hotel-standard Smart Luxury Apartment 🌆 2 Basement + G + 17 + Terrace 🏠 ከ1 መኝታ እስከ 3 መኝታ 💎 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ 💎 ከፍተኛ ቅናሽ በክፍያዎ መጠን መሠረት 🏊♂️ Swimming Pool | 🏋️ Gym ☕ Cafe ✔️ Double-glazed sound-proof windows ✔️ 24/7 CCTV & Stand-by Generators ✔️ Underground water & modern waste system ✔️ Rooftop Lounge & Event Space ✔️ Green park for kids & families 👉 ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያ ብቻ አይደለም — ለህይወት ምቾት፣ ለቤተሰብ ደህንነት፣ ለወደፊት ዋጋ የተሰራ ነው። ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ሰርቶ በማስረከብ የሚታወቀዉ አኮያ ፕሮፐርቲስ በመሀል አራት ኪሎ የንግድ ሱቅ በታላቅ የገና ቅናሽ እየሸጠ ይገኛል! አኮያ ፕሮፐርቲስ ፣ ከነገ ለተዛመደ! ☎️ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 09 94 47 26 44 #akoyapropertiesofficial #EthiopianAirlines #ShebaMiles #Etsehiwot
የሰፈራችን ልጅ የሰራው የወጣቶችን ህይወት የሚዳስስ ዕርቃኗ የተሰኘ ቆንጆ ፊልም ትላንት ሰብሰብ ብለን አየን ከዛን በዋላ የተሰማይ ስሜት ልክ ነው የምር በተለይ በአሁን ግዜ እየሆነ ያለ ነገር ነው እና ይቺ የአይጦች እና የድመቶች ታሪክ ትዝ አለችኝ ድመቶች አይጦችን ይኸ መጣላታችን እስከመቼ ልጃችሁን ስጡንና በጋብቻ እንዛመድ ብለው አይጦች ላይ ላኩ አይጦችም ተስማሙ ለጋብቻውም የደረሰች ቆንጅዬ የአይጥ ኮረዳ መረጡ ታድያ ከመሃል ጠርጣራ አይጠፋምና አንዱ ጎልማሳ አይጥ ተነስቶ ወገን አይጦች ሆይ ድመቶች ዘመናትን ሳንደርስባቸው ሳንበድላቸው ሲያጠፋን የነበሩ ባላንጋራዎቻችን እንደሆኑ ታውቃላችሁ በዚህ ሰርግ ሰበብ መጥተው ጉድ እንደማይሰሩን በምን እናውቃለን መጠንቀቁ አይከፋምና እባካችሁ ጉድጓድ ምሰን እንቆይ ተንኮል ካሰቡ መሸሸጊያ ይሆነናል አለ ሁሉም ሃሳቡ የሚያስማማ ሆኖ ተሰማቸው በዚህም በቂ ጉድጓድ ቆፈሩ የሰርጉ ዕለት ድመቶች እየጨፈሩ መጡ አመጣጣቸው ያልተመቻቸው አንጦች በአንክሮ ይመለከታቸዋል ድመቶች እንቅ እንቅ ሲሉ አይጦች ጥልቅ ጥልቅ አሉ ድመቶች እኛም መክረናል ሲሉ አይጦች ጉደጓድ ምሰናል እያሉ ወደ ጉድጓዱ ገብተው አመለጡ መጠንቀቅ ያስፈልጋል መቶ በመቶ ይኸ ዓለም የሚተማመኑበት አይደለምና ደመኛህን ታረቅ ውልህን አትልቀቅ ምን ለማለት ፈልጌ ነው መልካም ቀን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሰፈራችን ልጅ የሰራው የወጣቶችን ህይወት የሚዳስስ "ዕርቃኗ" የተሰኘ ቆንጆ ፊልም ነሀሴ 3 እሁድ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በ08 አዳራሽ በድምቀት ይታያል መቅረት አይቻልም በቦታው ተገኝተን እናበረታታው ። መግቢያ 200 ብር ብቻ !
የ ካሬ አማራጫ ባለ 1 መኝታ= 101 ካሬ ባለ 2 መኝታ= 159ካሬ ባለ 3 መኝታ= 176 ካሬ 📍 ሳርቤት – ከካናዳ ኤምባሲ አጠገብ 🏢 Hotel-standard Smart Luxury Apartment 🌆 3 Basement + G + 31 + Terrace 🏠 ከ1 መኝታ እስከ 3 መኝታ እና Penthouse 💎 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ 💎 ከፍተኛ ቅናሽ በክፍያዎ መጠን መሠረት 🚨 ለመጀመሪያዎቹ 9 ቤቶች ታላቅ ቅናሽ! 🏊♂️ Swimming Pool | 🏋️ Gym | 🎬 VIP Cinema 🚗 Valet Parking | ⚡ Fast EV Charging ☕ Cafe & Restaurant | 🛍 International Brand Shops 🎮 Game Zone | 👶 Daycare | 🎾 Tennis & Basketball Courts ✔️ Double-glazed sound-proof windows ✔️ 24/7 CCTV & Stand-by Generators ✔️ Underground water & modern waste system ✔️ Rooftop Lounge & Event Space ✔️ Green park for kids & families 👉 ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያ ብቻ አይደለም — ለህይወት ምቾት፣ ለቤተሰብ ደህንነት፣ ለወደፊት ዋጋ የተሰራ ነው። አኮያ ፕሮፐርቲስ ፣ ከነገ ለተዛመደ! ☎️ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 09 94 47 26 44 #akoyapropertiesofficial #EthiopianAirlines #ShebaMiles #Etsehiwot
የ ካሬ አማራጫ ባለ 1 መኝታ= 101 ካሬ ባለ 2 መኝታ= 159ካሬ ባለ 3 መኝታ= 176 ካሬ 📍 ሳርቤት – ከካናዳ ኤምባሲ አጠገብ 🏢 Hotel-standard Smart Luxury Apartment 🌆 3 Basement + G + 31 + Terrace 🏠 ከ1 መኝታ እስከ 3 መኝታ እና Penthouse 💎 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ 💎 ከፍተኛ ቅናሽ በክፍያዎ መጠን መሠረት 🚨 ለመጀመሪያዎቹ 9 ቤቶች ታላቅ ቅናሽ! 🏊♂️ Swimming Pool | 🏋️ Gym | 🎬 VIP Cinema 🚗 Valet Parking | ⚡ Fast EV Charging ☕ Cafe & Restaurant | 🛍 International Brand Shops 🎮 Game Zone | 👶 Daycare | 🎾 Tennis & Basketball Courts ✔️ Double-glazed sound-proof windows ✔️ 24/7 CCTV & Stand-by Generators ✔️ Underground water & modern waste system ✔️ Rooftop Lounge & Event Space ✔️ Green park for kids & families 👉 ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያ ብቻ አይደለም — ለህይወት ምቾት፣ ለቤተሰብ ደህንነት፣ ለወደፊት ዋጋ የተሰራ ነው። አኮያ ፕሮፐርቲስ ፣ ከነገ ለተዛመደ! ☎️ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 09 94 47 26 44 #akoyapropertiesofficial #EthiopianAirlines #ShebaMiles #Etsehiwot
**ያማል!*** ሰለሞን ሳህለ እና እንደ ነገርኩሽ የሚወዱትን ሰው ቀጥሮ እንደመጠበቅ የነብሰጡርን ሞት አይቶ እንደመሳቀቅ ከተስፋ ጉልላት ተገፍቶ እንደመውደቅ ታምር በበዛበት በዚች ቧልተኛ አለም ከዚህ የበለጠ ምንም ህመም የለም አውቶብሱ ያማል ሚኒባሱ ያማል ላዳ ታክሲው ያማል የማይጎል የሰው ጎርፍ ደራሽ ማዕበሉ የዕንባ ቅጥልጥሉ ምንብዬ ልንገርሽ ? ያማል ይሄ ሁሉ እና እንደ ነገርኩሽ የሚወዱትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ የሚያፈቅሩትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ ነገር ተበላሸ ህመም ተወለደ ጨጓራ በገነ እሳት በዕንፋሎት መልክ በእህታ ተነነ የሚሆነው ሳይሆን የማይሆነው ሆነ ሁሉም ተቀይሮ ተተካ በሲቃ ምንብዬ ልንገርሽ? ይሄም ያማል በቃ ወጪ ተራማጁ አስመሳይ ሰጋጁ ፀሀዩ ዝናቡ የለምን ምክንያት የለምን ሰበቡ ተቆራጭ አበባ ሊቆረጥ ማበቡ ውል የለሽ ደመና ተራራ መክበቡ እልፍ አዕላፍ ኮከብ ጨረቃን ማጀቡ ደሞ ለሷ ግጥም እናቷን ጨረቃ ምንብዬ ልንገርሽ ይህም ያማል በቃ እና እንደ ነገርኩሽ ጉንጭ የማትሞላ ኬክ አስር ብር የሸጠ የካፌ አሳላፊ ወደኔ አፈጠጠ ዘይት የነካውን መንታ እጁን አጣምሮ ምን ልታዘዝ ይላል ቁልቁል አቀርቅሮ ምን ልታዘዝ ይላል…?? እንዴት ቅጥሉ ሰው ቅጥሉን ሰው ያዛል ማኪያቶ ልዘዝ? ካፑችኖ ልዘዝ? ጥቁር ቡና ልዘዝ? ለምን ሰው አላዝም? መታዘዝ መናዘዝ እርግማን የሆነው ካፌውን ሊያሳልፍ እራሱ ግን የሚያልፍ ቁልቁል አቀርቅሮ ሞቱን ባንገት ቀብሮ ምን ልታዘዝ? ይላል አንድ ማኪያቶ ካንድ እሷ ጋር ልዘዝ? አንድ ካፑችኖ ካንድ እሷ ጋር ልበል? ከጥቁር ቡና ጋር እሷን አምጣልበል? ተይ አታስለፍልፊኝ ይሄ ሁሉ ያማል የላስቲክ አበባ ያርቲ ቡርቲ ስዕል የ`ጭቃ እሾህ ወግቶት እዥ ያወጣ ቁስል ትልቁ ነቀዝ ሰው የማንቀዙን ያህል ብዙ አታስለፍልፊኝ ይሄ ሁሉ ያማል እና እንደ ነገርኩሽ ላንቺ የያዝኩት አበባ መጠውለግ አመጣ ፀሀይ ገባ ወጣ ዝናብ ቀረ መጣ ጨረቃም የለችም እናቷን ስላልኳት ደግሜ ሰድቤ ሺህ አመት እንዳይገርማት እ. . . .ና. . . .ቷን ! እናቷን ጨረቃ ተይ አታስለፍልፊኝ ይህም ያማል በቃ ግን አንቺን ስወድሽ ይህን ሁሉ ችዬ - ነው ም'ጠብቅሽ ቢሆንም ግን ያማል !!
Trust is dangerous game ☠️
The reality
ጠበቅሁሽ እኔማ፣ እዚያው ስፍራ ቆሜ፣ በአክሱም ቁመና፣ በላሊበላ እድሜ። እግሮቼን ተክዬ፣ ቀኔን አስረዝሜ፣ በሄድሽበት መንገድ፣ ልቤ እየነጎደ፣ ስንት ነገር መጣ? ስንት ነገር ሄደ? ስንት ጊዜስ ነጋ? ስንቴ ጎህ ቀደደ? ስንት ጊዜ ዘነበ? ስንት ጊዜ አባራ? ትመጫለሽ ብዬ፣ በቆምኩበት ስፍራ። ስንቴ አድማሱን ማተርኩ፣ ስንትና ስንት አመት፣ አንገቴን አስግጌ፣ በራስ ዳሽን ቁመት። በአክሱም ቁመና፣ በላሊበላ እድሜ፣ በቀጠርሽኝ ስፍራ፣ ስጠብቅሽ ቆሜ፣ ስንት ሳቅ አለፈ? ስንትና ስንት እምባ? ስንቴ ክረምት ሆነ? ስንቴ ፀደይ ጠባ? ስንቱ ተገናኘ? ስንቱ ሰው ተጋባ? ሽል ስንቴ ልጅ ሆነ? ስንትስ ጊዜ አረጀ? ስንት ኮት ጨረሰ? ስንት እንጀራ ፈጀ? ስንት አይነት ሞት አየሁ? ስንት አይነት ፍፃሜ? በአክሱም ቁመና፣ በላሊበላ እድሜ፣ በቆምኩበት ስፍራ፣ ስጠብቅሽ ቆሜ። ስንት ዉበት አለፈ? ስንት ዉበት ነጎደ? ስንት ትውልድ መጣ? ስንት ትውልድ ሄደ? ስንት እውነት ከፍ አለ? ስንት እውነት ወረደ? ስንት አለም ተሻረ? ስንት አለም ነገሰ? ስንት ሀገር ፈረሰ? ስንት ሀገር ተሰራ? ስንት ሀገር ፈረሰ? ስንት ሺህ አመት ሸኘሁ? ስንት ሺህ ተቀበልኩ? እዚያች ስፍራ ቆሜ፣ አንቺን እየጠበኩ። እግሬን አስረዝሜ ቆየሁ፣ ቆየሁና፣ በላሊበላ እድሜ፣ በአክሱም ቁመና፣ ሳትመጪ ወደ እኔ፣ ሳላገኝሽ ገና፣ ብዙ ነገር መጥቶ፣ ብዙ ነገር ያልፋል፣ የራስ ዳሽን ራስ፣ አንገቱን ይደፋል፣ አክሱምም ተንዶ፣ እንደ ጨው ይረግፋል፣ ላሊበላም ወርዶ፣ ቁልቁል ይነጠፋል፣ ሰማይና ምድር፣ ያልፋሉ ታያለሽ፣ እኔ ግን እዚያው ነኝ፣ አንቺ እስክትመለሽ። ✍ Elias shitawun
አንዳንድ ቀኖች አሉ… ሁሉም ነገር ዋጋውን የሚያጣበት። ዓለም በዙሪያዬ እየተንቀሳቀሰች፣ ነፍሴ ግን እንደ ትንሽ ብርሃን በንፋስ ፊት የምትንቀጠቀጥበት። ውሃን ለመያዝ እንደምትጥር መዳፍ ሁሉን ነገር ለመያዝ እጥራለሁ፤ ግን የሚቀረው ባዶነት ብቻ ነው። "ምን ሆነሽ?" ቢሉኝ… መልስ የለኝም። "ለምን እንዲህ ሆነ?" ቢሉኝ… ምክንያቱ ከዓይኔ ተሰውሯል። ምናልባት የሰው ልጅ አንዳንዴ ከሕይወት ጋር ሳይሆን ከራሱ ጋር የሚዋጋበት ቀን ይኖረዋል። ያኔ የዓለም ድምፅ ይርቃል፤ ምኞቶችም እንደ ጭጋግ ይበተናሉ። "ዓለሙም ምኞቱም ከንቱ ነው" ይል የለ መጽሐፉስ…
Everything happens when God wills. Thank God for what happened and what didn't happen
#👉አንዲት ዝንብ ዝናብ ዘንቦባት በረዳትና በአንድ ትልቅ በሬ ቀንድ ላይ አርፋ ፀሐይ እየሞቀች ረዥም ሰዓት ቆየች። ብርዱ ከለቀቃት በኋላ ወደ በሬው ጆሮ ጠጋ አለችና፡ "አዝናለሁ በሬ ሆይ... እንግዲህ መሄዴ ነው" አለችው። ... በሬውም ዘወር ብሎ፡ "ስታርፊ አልተሰማኝም፤ ስትነሺም የሚሰማኝ አይመስለኝም!" ብሎ መለሰ። . . . በሕይወታችን ውስጥ አንዳንዶች መኖራቸው የማይጠቅም፣ መሄዳቸው የማይጎዳ ሆነው ሳለ... ራሳቸውን እንደ ትልቅ ነገር የሚቆጥሩ (Main character syndrome ያለባቸው) አሉ። ... ክብደታችሁን የማያውቁ ሰዎችን "እሄዳለሁ" ማስፈራሪያ አትቁጠሩት። መሄዳቸው ክብደት ለቀነሰላችሁ ሰዎች በሬው የሰጠውን አይነት ምላሽ ስጡና እረፉ!
ታፈቅሪዋለሽ ለምትሉኝ አላውቅም ልውደደው ላፍቅረው እልህ ይሁን የማውቀው ነገር የለም ግን ሳየው ደስ ይለኛል የተዘጋው አፌ ያወራል ምን እንደማወራም የማውቀው አይመስለኝም ያኮረፈው የተዘፈዘፈው ፊቴ ተፈቷል አይኔ ይገለጣል ሳቅ አበዛለው ያለበት ቦታ አዘወትራለው በጣም እንግባባለን እና እንደሚወደኝ ነገረኝ እኔም እንደወንድሜ ነው ማይህ ኡእኩት እሱም መቼም ቢሆን አልተውሽም ፍቅር የሚወዱትን መውደድ አይደለም እሱ ጥቅመኝነት ነው ፍቅር የኛ እንዳልሆነው እያወቅን ማፍቀር ነው እኔም ባታፈቅሪኝም አፈቅርሻለሁ ባታይኝም አይሻለው ባትፈልጊኝም ፈልግሻሀለው ባትመኝኝኝም እመኝሻለው ባታስቢኝም አስብሻለሁ ለሊቱ አልነጋ ይለኛል ለሊቱ ለኔ ቀን ይሆንብኛል እንቅልፍ ባይኔ ውልብ አይልም አለኝ እኔም የትኛው ፊልም ላይ ነበር ይሄንን አባባል የሰማውት እእ ውይ የኔ ነገር አልኩኝ አዘነ ተሰማው እሺ ይሁን ምንም ሁኚ ግን አፈቅርሻለሁ አለኝ እኔስ ደስ እንደሚለኝ ማን አውቆልኝ ሲደውል ከጓደኞቼ ጋር አብሬ የሆነ ሚያስከፋ ነገር እለዋለው እሱ ግን አያፍቅር የምር ምንም ተስፋ ሳይቆርጥ ቤቴን እንደቤተክርስቲያን በጠዋት 12 ሰዓት ጠብቆ ይሳለመኛል እንደምወደው ቢታወቀኝም ምን ጋርዶኝ እንደሆነ አላውቅም ብዙ ጊዜ ሰው ፊት አዋርጄዋለው ስንቴ በጥፊ ብዬዋለሁ በጓደኞቹ መሀል ስንቴ ሲቀርበኝ ሸሽቼዋለሁ ሲጠጋኝ እርቄዋለሁ እንደ ጥቅመኛ ለጥቅሜ ፈልጌዋለሁ ስንቴ ከፍቶኝ በሱ ተፅናንቼ ጠፍቻለሁ አንድም ደና ጓደኛ አልነበረኝም አንድም የምታረጊው ለክ አይደለም አትሩጪ ቆም በይ ያለኝ አንድም ሰው አልነበረም ስታጪው እንዳይቆጭሽ ያለኝስ አለ ቆይ እሺ ምናለ የወደደ ልብ መጥላት ይችላል ብትሉኝ ጀግና ሴት ልጅ ጎበዝ ሆነች የት አባቱ ምናባቱ ከማለት ውጪ ምን ያሉኝ ነገር አለ አበረታተውኝ እንዳጣው አረጉኝ 🥺😭ቆም ብዬ ማሰብ ብችል የምሄድበትን መንገድ ማወቅ ብችል ሰው ታክሲ ውስጥ ተሳፍሮ እንዴት ሀሳብ ውስጥ ይገባል የሚፈልግበትን ቦታ ካለፈው ታክሲው ለሱ ብሎ ይመለሳል እንዴ ምን አይነት ሰው ነኝ ለካ ለምጄው ነበር መልመድ ነዋ መቼስ ፍቅር አይደለማ🥺 አዎ አይደለም ችላ አለኝ እኮ እኔን እየመጣ ማየት ተወ በየመንገዱ ቀስ እያለ እኔን መከተል እኮ አቆመ ማታ ደውሎ ምን ፈለክ ስለው አይ ድምፅሽን ልስማ ብዬ ነው ሚለውን አቆመ እኮ ያንን እኛ ሰፈር ያለውን አበባ ቀጥፎ በሬ ስር የሚያስቀምጠውን አቆመ እኮ እንዴት ነች ብሎ ጓደኞቼን መጠየቅ አቆመ ከምንም በላይ ያ እኔን የሚያይበት አይኑ ናፈቀኝ ያ በዛ በሚያምር አይኑ እኔን ሲያየኝ የሚሰማኝ የሆነ ስሜት ነበር ግን አሁን መንገድ ላይ ሳየው አየት አርጎኝ አይኑን መለስ አርጎ መንገዱን ይቀጥላል እሱን እያየው ደንቀፍ ስል እንኳን ምንም ሳይመስለው ጥሎኝ ሄደ እንዲያኝ በስሩ ባልፍም ጭራሽ ዞሮም አያየኝ ያኔ በተክሊል ነው ማገባሽ ይሄንን ሱሪ እንዴት እንደማስተውሽ ሲለኝ አንተ ጤነኛ አይደለህም አልፈልግህም type አይደለህም ስለው ነበር አሁን ሱሪዎቼን በሙሉ ለታናሽ እህቴ ሰጥቼ ቀሚስ ለባሽ ሆኛለው እሱ እንደሚደው በረጅሙ እንዲ ስትሰሪ ነው ምወድልሽ እንዳለኝ እንደዛ መሰራት ጀመርኩ ጭራሽም ዞሮ ከያየኝም ለምን አታየኝም አይባል ግን ማበዴ ነው ችላ መባል ያሳምማል የሆነ ልቤን እያመመኝ ነው መተንፈስ እስኪያቅተኝ online ሳየው አብዳለው profiluን ካላየው ያመኛል ሚፅፍልኝ እየመሰለኝ ቁጭ ብዬ እጠብቀዋለው ስራ ፈት ሆኜ አይደለም ስራዬን ትቼ እሱን ጥበቃ ጀምሪያለው 5 ,6 ሰዓት ያክል እቀመጣለው ሳይፅፍ ሲቀር እንባ ይቀድመኛል ከማን ጋር እንደሚያወራ ሳስብ አብዳለሁ ሰው ችላ ሚለው ከኛ የተሻለ ሲያገኝ አይደል መሞቴ ነው መኖር አስጠልቶኛል ሰው አስጠላኝ ምን ብዬ ላውራው ላይህ አልጸልግም አጠገቤ እንዳደርስ ብዬው ቆይ እኔ ነኝ ያልኩት 🥺ግን አላፈቀርኩትም ይሄንን ጀዝባማ አላፈቅረውም ይሄንን ዱዝ ላፈቅረውማ አልችልም ዝም ብለው ነው ተታፈቅሪዋለሽ ሚሉኝ እኔ ባህሪው ገርሞኝ ነው እና እኔንን መዝጋቱ ችላ ማለቱ ሆሆ ሁሉም አብዷል ግን ምን ላርግ ለምን እንደድሮ አትሆንም ይባላል እንዴ በዚው ከቀጠለ እና ካልመጣ እሞታታለሁ በቃ መጠረሻዬ ያኔ ነው😭🥺
አሁን በመናሃሪያ ሬዲዮ fm 99.1 ላይ በፀደይ ሬዲዮ በቀጥታ ይከታተሉን ከዛ በተጨማሪ በስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ፌስ ቡክ ገጽ ላይ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን https://www.facebook.com/share/v/14YDhVEanYQ/
አይ.....፣ አይሰራም!!!!!! ይህ ዓይነቱ ሊንክ እና መልእክት ሙሉ በሙሉ የማጭበርበሪያ (Scam) ዘዴ ነው። በቴሌግራም ላይ የሚሰራጩ አብዛኞቹ እንደዚህ ያሉ የገንዘብ ቦቶች እውነተኛ ክፍያ አይፈጽሙም። --- ### ዋና ዋና የማጭበርበሪያ ምልክቶች (Red Flags) * "ያለገደብ ገንዘብ" የሚል የሃሰት ተስፋ፦ በጥቂት ጠቅታ ወይም ሰዎችን በመጋበዝ ብቻ "ያለገደብ ገንዘብ ውሰዱ" የሚል ህጋዊ አሰራር የለም። * የሪፈራል (Referral) ወጥመድ፦ የሊንኩ መጨረሻ ላይ ያለው ref_4F2602F1 የሚያሳየው፣ ሊንኩን የላከልህ ሰው የራሱን ነጥብ/ቁጥር ለመጨመር ብሎ ያሰራጨው መሆኑን ነው። * የእነዚህ ቦቶች የተለመደ አሰራር፦ 1. መጀመሪያ ላይ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን እንደሰራህ አድርገው በስክሪን ላይ ያሳዩሃል። 2. ገንዘቡን ልታወጣ ስትል *"10 ወይም 20 ሰዎችን ጋብዝ"* ይሉሃል። 3. ሰዎችን ስትጋብዝ ደግሞ *"ገንዘቡ እንዲለቀቅልህ የተወሰነ የአገልግሎት ክፍያ (Gas fee/Activation fee) በክሪፕቶ ወይም በባንክ ክፈል"* ይሉሃል። 4. ክፍያውን ከከፈልክ በኋላ ቦቱ ይዘጋል ወይም መልስ መስጠት ያቆማል። --- ### መወሰድ ያለበት ጥንቃቄ * ምንም አይነት ገንዘብ እንዳትከፍል፦ ገንዘብ ለማውጣት ክፍያ ሲጠይቁህ በፍጹም እንዳትከፍል። * የግል መረጃህን አታጋራ፦ የባንክ አካውንት፣ የይለፍ ቃል (Password) ወይም የቴሌግራም ማረጋገጫ ኮድ (OTP) በፍጹም እንዳታስገባ። * ጊዜህን አታጥፋ፦ በእንደዚህ አይነት ቦቶች ላይ ጊዜህንም ሆነ የኢንተርኔት ዳታህን ከመጨረስ ተቆጠብ። ለወዳጅ ዘመዶችህም ይህንን አይነት ሊንክ እንዳያምኑና ገንዘባቸውን እንዳያጡ ብታስጠነቅቃቸው ይመረጣል።
https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_4F2602F1 አሁኑኑ start አድርጉትና ያለገደብ ገንዘብ ወጪ ያድርጉ