tgindex
ሞዛይክ ስፖርት

ሞዛይክ ስፖርት

Статистика

⚽ ፈጣን የእግር ኳስ ዜና | 🔥 የዝውውር ወሬ | 📊 የጨዋታ ውጤቶች | 🎥 Highlights | 🌍 የአለም ስፖርት ዝማኔዎች በየቀኑ። አዳዲስ መረጃዎችን እንዳያመልጥዎ Join ያድርጉ! ⚽🚀 ለማስታወቂያ @Lastcomputer

Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 269
−17 за 3 дн.
Сутки
−12
−0,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
15
20 постов
Вовлечённость
0,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
9
1/48двое суток
10
1/72трое суток
11

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🌎 የፕሪ ሲዝን ጨዋታ ⏰2ተኛው አጋማሽ ተጀመረ ቼልሲ 0-0 ጁቬንቱስ

  • ኒዳዬ በአርሰናል የሚወደድ ተጨዋች ነው በቅርቡ ኤቨርተን ያቀረበለትን አዲስ የኮንትራት ውል አልቀበልም ብሏል።አሁን ላይ አል ሂላል ተጨዋቾቹን ለማስፈረም እየሰራ ነው የማይሳካ ከሆነ አርሰናል ወደ ዝውውሩ ሊገባ ይችላል። Ben Jacobs🎖

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሊቨርፑሎች ወደ AXA Training Centre ተመልሰዋል። 🔥🔥

  • Luke Shaw x JJ Gabriel 🙌💫 🥀🥀

  • 🚨 ኤዝሪ ኮንሳን ለማስፈረም አርሰናል አዲስ ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።(TomCollomosse )

  • የማንቸስተር ሲቲ አሰላለፍ

  • ኔይማር የትናንቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ🥶

  • አዲስ የቻምፒየንስ ሊግ ህግ ወቷል! ከዚህ ቀደም አንድ ተጫዋች 3 ቢጫ ካርድ ከተመለከተ አንድ ጨዋታ በቅጣት የሚያልፈው የነበረው ህግ ፣ ወደ 4 ቢጫ ካርድ ከፍ ብሏል። አስተያየት ስጡበት

  • #OFFICIAL ሀል ሲቲ በረኛውን ኮንስታንቲኖስ ዞላኪስን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። 🐯

  • ማንችስተር ሲቲ 8:00 ላይ የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርግበት ስታድየም !

  • Training 🫶🏼

  • ያን ዲዮማንዴ ዛሬ በሊብዢንግ ልምምድ ሰርቷል።

  • ፍራንኮ ማስታንቱኖ ወደ ፊዮረንቲና ያቀናው በውሰት ውል ሲሆን በጁን 2027 ወደ ሪያል ማድሪድ ይመለሳል። ✍ ፋብሪዚዮ ሮማኖ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🚨| ሞ ሳላህ በትራብዞንስፖርት ክለብ 10 ቁጥር ማሊያ ይለብሳል። ለም 61 ቁጥር ለብሶ ታየ ? ይህ ቁጥሩ የትራብዞንን ግዛት ይወክላል እና በክለቡ ደጋፊዎች ዘንድ ትልቅ ዋጋ እና ክብር የሚሰጠው ቁጥር ስለሆነ እና ለሳላህ ያላቸውን ክብር ለማሳየት ነው።

  • ኖቲንግሃም ፎረስት ቲጃኒ ሬይንደርስን ለማስፈረም የ£55 ሚሊዮን ፓውንድ የሚገመት ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ይገኛል! - NicoSchira

  • ስድስት ቁጥር ነው በነገራችን ላይ 🙄 ስድስት የውድድር ዘመን 55 የጎል ተሳትፎ

  • 🚨 ፓቾ እና ክቫራትስክሄሊያ ዛሬ ማታ ከማሎርካ ጋር በሚደረገው የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታ የፒኤስጂ ቡድን ውስጥ ይገኛሉ። ከተጠሩት 23 ተጫዋቾች ውስጥ 15ቱ ከፒኤስጂ አካዳሚ የመጡ ናቸው። [ FabriceHawkins

ሞዛይክ ስፖርት — tgindex