tgindex
የኛ ሊቨርፑል™

የኛ ሊቨርፑል™

Статистика

እንኳን ወደ የኛ ሊቨርፑል ቻናል በደና መጡ። 👉 በዚህ ቻናል ስለ ሊቨርፑል 🔴:- ✓ፈጣን የዝውውር ዜናዎች ✓የቀጥታ ስርጭት ከየስታዲየሙ ✓የአሰልጣኞች አስተያየት ✓የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ Creator :- @Bh_leader For more information contact us :- @Bh_leader

Последний пост
27 мар. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 715
−22 за 5 дн.
Сутки
−5
−0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 049
20 постов
Вовлечённость
38,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Eree guys subscribers eyekenese nw ena share arigulign ena kene ga mehonachiwn asayugn esit be reaction

  • 🚨አሁን እየተደረገ ባለው የወዳጅነት ጨዋታ ሮበርትሰን ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ወጥቷል      ቀላሉን ያርግልህ ሮቦ❤️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • የክለባችን ተጫዋቾች ሮበርትሰንና ኮኖር ብራድሊ ዛሬ በተቃራኒ ሆነው የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • 🔴 FSG ከሊቨርፑል ሌላ ቡድን ለመግዛት እያፈላለገ መሆኑን ከዚህ በፊት ዘግበን ነበር እናም በማይክል ኤድዋርድ አማካኝነት የፈረንሳዩ ቱሉስን እንዲገዙት አሳምኗቸዋል.... አሁን ላይ በFsg እና በቱሉስ መካከል ንግግር እየተደረገ ይገኛል። 👉 ቱሉስ ቀድሞውንም በFSG አጋር በሆነው Redbird የተያዘ ቡድን ነው። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • 🔻 I ዬርገን ክሎፕ በጭንቅት የሚሰቃይ ለአንድ ታዳጊ ደጋፈ የፃፈዉ ደብዳቤ 👇 "ንግግሬን በሚስጥር ልጀምር? እኔ ፈሪ ነኝ። እዉነቱን ለመናገር ፈሪ ባልሆን ኖሮ ይጨንቀኝ ነበረ ምክንያቱም ይህን ፍርሀት እና ጭንቀት ወደ ጥሩ እና አዎንታዊ ነገር መለወጥ እችላለሁኝ። በአንተ እድሜ ላይ ያለ ልጅ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ እንደዚህ ይሰማዋል ብሎ ማሰብ እንግዳ ሊሆንብክ እንደሚችል አዉቃለሁ። በላክልኝ ደብዳቤ ላይ በጣም ሀሳቢ ፣ ሩህሩህ እንደሆንክ እና እነዚህን ፀባይ አቅፈክ ከጭንቀት ወይንም ፍርሀት መዉጣት ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ። ተጫዋቾቼ እንደዚህ ሲሰማቸዉ ምን እንደማድረግ ጠይቀከኝ ነበረ እና ይህን ለመመለስ ቀላል ነዉ ፣ እነሱ ለእኔ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ እና በእነሱ ላይ ምን ያህል እምነት እንዳለኝ እነግራቸዋለሁ ፣ በአንተ በኩል ቤተሰቦችክ ይህን እንደሚያደርጉልክ ምንም ጥርጥር የለኝም። መጥፎ ነገር ይፈጠራል ብለክ እንዳትጨነቅ። እንደምታዉቀዉ ከአንድ በላይ የፍፃሜ ጨዋታዎችን ተሸንፊያለሁ እናም ጥሩ ስሜት አይደለም ነገር ግን በቤተሰብ እና በጓደኞቼ እገዛ ምክንያት ጉዞዬን መቀጠል ጀመርኩኝ እና አንዳንድ ጥሩ ጊዜያቶችን ማሳለፍ ችለናል። ከመጥፎ ሁኔታዎች ጋር ብጋተት ኖሮ እኚህ ነገሮች መቼም እንደማይፈጠሩ አዉቃለሁ ፣ ስለዚህ እባክህን እራስክን በአዉንታዊ መንገድ ማየት አለብክ እና ወደፊት እያደግ ስትሄድ ጥሩ ነገሮች ስለሚያጋጥምክ እነሱን እያሰብክ ጉዞክን ቀጥል። የሊቨርፑል ቤተሰብ መሆንክን እንዳትረሳ እናም ብዙ ሰዎች እንዳንተ ደስተኛ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። ድጋፍክ ለእኔ እና በክለቡ ዉስጥ ለሚገኙ ሰዎች በሙሉ ትልቅ ጥቅም አለዉ። ይህ ደብዳቤ እኛ አንተን እንደምንደግፍ እንደሆነ እወቅ።" 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • በመጪው እሁድ ከብራይተን ጋር የምናደርገውን ጨዋታ እነማን በዳኝነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል። ✅ዋና ዳኛ :- ዴቪድ ኩት ✅የመስመር ዳኞች :- ቲም ዉድ ፣ ማርክ ስኮልስ ✅አራተኛ ዳኛ :- ክሬይግ ፓውሰን ✅የቫር ዳኛ :- ፖል ቴርኒ ✅ረዳት የቫር ዳኛ :- ዳን ኩክ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • ኢብራሂማ ኮናቴ ዛሬ ሀገሩ ፈረንሳይ ከቺሊ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል ፣ ዊሊያም ሳሊባ ወይም ዳዮት ኦፓሚካኖ የእሱ አጣማሪ ይሆናሉ። [L' Equipe] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • 🚨EXCLUSIVE NEWS🚨 ክለባችን ሊቨርፑል የቦርንማውዙን የተጨዋቾች መልማይ ክሬይግ ማክኪን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል። ማክኪ በቦርንማውዝ ቤት የሪቻርድ ሂዩዝ የልብ ምት ነበር። 🥇| BBC Sport 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • +ሊቨርፑል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል ! ክለባችን ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን የአታላንታ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቴውን ኩፕሜነርስ ለማስፈረም ከጁቬንትስ ጋር ከባድ የሆነ ፉክክር እንደሚጠብቀው እየተገለፀ ይገኛል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • +ሞሀመድ ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም የቀድሞ የናይጄርያ እና የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የፊት መስመር አጥቂ ያኩቡ አይግቤኒ " ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም "  ሲል ተደምጧል። እንደ ያኩቡ አስተያየት "ሳላህ በትላልቅ ደረጃ የሚነሳ ተጫዋች አይደለም ፣ አብዛኞቹ የሚያስቆጥራቸው ጎሎች በእድል ነው " ሲል ተናግሯል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • +ሞሀመድ ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም የቀድሞ የናይጄርያ እና የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የፊት መስመር አጥቂ ያኩቡ አይግቤኒ " ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም "  ሲል ተደምጧል። እንደ ያኩቡ አስተያየት "ሳላህ በትላልቅ ደረጃ የሚነሳ ተጫዋች አይደለም ፣ አብዛኞቹ የሚያስቆጥራቸው ጎሎች በእድል ነው " ሲል ተናግሯል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • + በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ በትንሽ ደቂቃ ብዙ ጎል የሚያስቆጥሩ ተጫዋቾች ላይ ጆታ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል በእየ 117 ደቂቃ 1 ጎል ያገባል 👊 🥇 ሀላንድ 106 ደቂቃ 🥈 ጆታ 117 ደቂቃ 🥈 ኢሳቅ 117 ደቂቃ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • ማድሪድ  ትሬንት ላይ ፍላጎት እንዳለው ፋብሪዚዮ ሮማኖም ተናግሯል!!! የማይሆነውን 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpoo

  • 🎙አርኖልድ በ2018 የተናገረው “ከሊቨርፑል ሌላ መጫወት የምፈልግበት ክለብ ያለ አይመስለኝም ! የሊቨርፑል ሌጀንድ መሆን ነው የምፈልገው ! " 🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • ሀርቪ ኤሊዮት ድንቅ ስራ... የኢንግሊዝ ከ21 አመት በታች ቡድን ከአዘርባጃን ከ21 አመት በታች ጨዋታ ማድረጋቸው ይታወቃል። ኢንግሊዝ ብ/ቡድን በአዲሱ ማልያቸው ላይ ኮሌታው ሲታጠፍ ግብረሰዶማውያንን የሚወክል ምልክት ጎልቶ ይታያል። በጨዋታው ሀርቪ ኤልዮት በአዲሱ የኢንግሊዝ ማልያ ላይ ያለውን ግብረሰዶማውያንን የሚወክል ምልክት  ኮሌታውን ባለማጠፍ ምልክቱን በመሸፈን ጨዋታውን አድርጓል።ይህም በብዙዎች እንዲደነቅ አድርጎታል። 💎✨ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpoo

  • Post mareg enjemr esit reaction asayugn

  • GUYS yihen channel lishetew nw ena megizat yemifelig yanagiregn @Bh_leader 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን 23 ጎሎችን በተቀያሪ ተጫዋቾች አስቆጥሯል።በ2023/24 በአውሮፓ ታላላቅ አምስት ሊጎች ከየትኛውም ቡድን ይበልጣል። [Opta] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • 🔴 ጎሜዝ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን ተቀላቅሏል! 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool

  • በዚህ ሲዝን በአውሮፓ 5ቱ ከፍተኛ ሊግ ሆላንዳዊ ሆነው ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው ተጫዋቾች ፡- 🥇 7.65 - ዣቪ ሲሞንስ 🥈 7፡30 - ቨርጂል ቫንዳይክ 🌟 🥉 7.24 - ኢያን ማሴን Who scored 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool