tgindex
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

Статистика

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @Committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
354
Всего постов
354
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Маркетинг
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
584 325
+219 за 3 дн.
Сутки
+63
+0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
23,8 тыс
40 постов
Вовлечённость
4,1%
к подписчикам
Постов в день
50,6
всего 354
Упоминаний
16
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
31 570
1/48двое суток
36 179
1/72трое суток
39 020

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ባለፉት 2 የውድድር አመታት 60 ጎሎች እና አሲስቶችን በጋራ ማስመዝገብ ችሏል........ብራድሊ ባርኮላ 🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

  • የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 6 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል በዝውውር መስኮቱ እስካሁን ማን የተሻለ ተጫዋቾችን አስፈረመ ? የዚህ የውድድር አመት ዋንጫውን ለማሸነፍ የትኛው ቡድን የተሻለ ነው ብላቹ ታስባላቹ ? @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

  • 15 авг.15 тыс

    ሪያል ማድሪድ በክለቦች ታሪክ ታይቶ ማይታወቅ 1.22 ቢሊየን ዩሮ አመታዊ ገቢን ማግኘቱ ይፋ አድርጓል ። ይሄንን ያውቃሉ ? 2025/26 - 1ኛ ከፍተኛ ገቢ - ሪያል ማድሪድ 2024/25 - 1ኛ ከፍተኛ ገቢ - ሪያል ማድሪድ 2023/24 - 1ኛ ከፍተኛ ገቢ - ሪያል ማድሪድ የሚገርመው አምናም ካች አምናም የአለም የክለቦች ገቢ ሪከርድን ራሱ ሪያል ማድሪድ አዲስ ሪከርድ ይዞ የነበር ሲሆን በዚ አመትም ራሱ ሪያል ማድሪድ የሪያል ማድሪድን ሪከርድ መልሶ አሻሽሎታል 😁 ሪያል ማድሪድ ከሜዳ ላይ በተጨማሪ አሁንም የክለቦች ሁሉ የበላይ መሆኑን ቀጥሎበታል...........አንድም ክለብ እንደዚ አሳክቶ አያውቅም ለዚህም ነው በመላው ዓለም በየትኛውም ቦታ ስትሄዱ የእግር ኳስ ክለቦች ንጉስ ማነው ስትሉ ''ሪያል ማድሪድ'' የሚል ምላሽ ሁሉም የሚሰጠው ! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

  • 14 авг.18,5 тыс3201

    🗣️ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ስላለው ኮንትራት ጉዳይ በተመለከተ ፡ “አይ፣ እዚህ መሆን ስለምፈልግ ስለዚያ ጉዳይ መጨነቅ አይጠበቅብኝም። እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ። ከሚወዱኝ ሰዎች ጋር በመስራቴ በጣም አመስጋኝ ነኝ። “ዕድሉ ሲገኝ ያንን ውል እፈርማለሁ፣ እና ያ ብቻ ያለው አማራጭ ነው።” “አሁን ሌላ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ አለን በውሉ ላይ ያለው ጊዜ ችግር እንደማይሆን ሁሉም ሰው ያውቃል ፣ የእኔ ፍላጎት እዚህ መሆን ነው እናም እዚህ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። “ከክለቡ የሚሰማኝ ስሜት አንድ ነው። ደጋፊዎች አትጨነቁ ኮንትራቱን ጊዜው ሲደርስ እፈርማለሁ ።”… @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.20,5 тыс349

    🗣️ ኪሊያን ምባፔ፡ "ሰላም ማድሪድስታዎች፣ እዚህ በነበርኩባቸው ሁለት ዓመታት ውስጥ ላደረጋችሁልን ድጋፍ ሁሉ የምስጋና መልእክት ማድረስ እፈልጋለሁ ፣ ነገር ግን ይህ ዓመት የበለጠ አስፈላጊ እንደሚሆን እና ታላላቅ ነገሮችን አብረን እንደምናሳካ አውቃለሁ፤ ለመደሰት ዝግጁ ሁኑ ።" @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.21,3 тыс177

    ስፖርቲንግ ሊዝበን 3-2 በማሸነፍ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል።

  • 14 авг.21,3 тыс391

    ራኡል ሄምኔዝ ከ3 አመት ቆይታ በኋላ ለወልቭስ ባደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ጎል አስቆጥሯል 🔥 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.22,4 тыс258

    ቪክቶር ኦሲምሄን ስለ ዝውውር ወሬዎች፡- "እኔ ትኩረቴ በስራዬ ላይ ብቻ ነው። እንደዚህ አይነት ነገሮች የሚከሰቱት በዝውውር መስኮት ወቅት ነው፣ እና ከዚያ በኋላ ምን እንደሚሆን አላውቅም። እዚህ ነኝ እና ትኩረቴ በስራዬ ላይ ነው፣ እና ጊዜው ሲደርስ በኋላ ምን እንደሚመጣ አብረን እናያለን ።” @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.22,1 тыс3151

    ላሚን ያማል እና ከፍቅረኛው ጋር በልደት ድግስ ላይ ❤️ @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.22,7 тыс180

    ባርሴሎና ለካሳዶ ቢያንስ 30 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚቀበል ይጠበቃል። [ sport ] @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.23,6 тыс236

    🚨 ባርሴሎና ወደ 70 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ ቀጥተኛ ትርፍ አስመዝግቧል፡ • ፌራን ቶሬስ፡ ወደ 40 ሚሊዮን ዩሮ የተጣራ ትርፍ • አንሱ ፋቲ፡ 11 ሚሊዮን ዩሮ • ጆፍሬ ቶረንትስ፡ 5.5 ሚሊዮን ዩሮ • ጃን ቨርጂሊ፡ 4.8 ሚሊዮን ዩሮ • ኢናኪ ፔና፡ 3 ሚሊዮን ዩሮ • ያኮ፡ 2–3 ሚሊዮን ዩሮ • ዳኒ ሮድሪጌዝ፡ 1.5 ሚሊዮን ዩሮ [ sport ]

  • 14 авг.23,4 тыс1831

    የመጀመሪያ ሳምንት የ ሻምፒዮንሺፕ የመክፈቻ ጨዋታ ! ⏰ ተጠናቀቀ ወልቭስ 2-2 ብላክበርን @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.29,5 тыс598

    ጋላታሳራይ የመክፈቻ ጨዋታውን 2-2 በሆነ አቻ ውጤት በመለያየት አመቱን በ አቻ ጀምሯል። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.29,7 тыс

    видео или голосовое, без подписи

  • +1
    14 авг.29,9 тыс231

    🚨 ፌራን ቶሬስ እና ሚካ ጎድትስ ሁለቱም በፓሪስ ይገኛሉ፣ በፓሪስ ሴንት-ጀርመን የህክምና ምርመራ ለማድረግ ዝግጁ ናቸው። [ FabrizioRomano] @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.29,6 тыс263

    ጋላታሳራይ የመክፈቻ ጨዋታውን 2-2 በሆነ አቻ ውጤት በመለያየት አመቱን በ አቻ ጀምሯል። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.31,5 тыс520

    ኮቨንትሪ ሲቲ የመጨረሻ የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅታቸውን 2-0 በማሸነፍ በድል አጠናቀዋል። ቀጣይ ከ አርሰናል ጋር ይጫወታሉ። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.33,2 тыс58111

    በወልቭስ እና በብላክበርን መካከል ያለ የስኳድ ልዩነት ! 🤯 ብላክበርን 2-1 እየመሩ ነው 😅 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

  • 14 авг.35,1 тыс8511

    ከ5 አመታት በፊት ማንቸስተር ዩናይትድ ሊድስ ዩናይትድን 5-1 ሲረታ ፖግባ እና ብሩኖ ደምቀው ማምሸት ቻሉ ፖግባ 4 አሲስት ብሩኖ 3 ጎሎች

  • 14 авг.37,7 тыс389

    🇸🇦 የመጀመሪያ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ ! ⏰ ተጠናቀቀ አል ሂላል 4-2 አል ፋይሳሊ @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et