- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 106
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 104
- 1/48двое суток
- 1 265
- 1/72трое суток
- 1 364
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚨ደረሰ ደረሰ ታላቁ የ433 ፋንታሲ ድግስ ''7'' ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ይመዝገቡ! በ300 ብቻ ብቻ አመቱን ይጫወቱ ያሸንፉ በሁለት አካውንት መጫወት ወይንም አንድ ሰው ማስገባት ትችላላቹ በ300 ለሁለት መመዝገብ ትችላላቹ 🎁ወርሃዊ እና አመታዊ ዳጎስ ያለ ሽልማት ይሸለሙ ቴሌብር | 0946264614 - Nathan Kibru CBE| 1000400243364 - Nathan Kibru Maregn ደረሰኝ በዚህ ይላኩ 👉 @fantasy_433 ከአስገራሚ ሽልማቶች ጋር እናንተን እየጠበቅን ነው❗️
የ433 ፋንታሲ ሞቅ ደመቅ ብሏል ምዝገባው ጦፏል🔥 መመዝገቢያ በ300 ብር ብቻ❗️ የወድድሩ ሽልማቶ🎁 በየወሩ | 1ኛ 2ኛ 3ኛ በአመቱ መጨረሻ | 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ 5ኛ ቴሌብር | 0946264614 - Nathan Kibru CBE| 1000400243364 - Nathan Kibru Maregn ደረሰኝ በዚህ ይላኩ 👉 @fantasy_433 አምና ብዙዎችን በሽልማት አስደስተናል ዘንድሮ ጊዜው የእናንተ ነው❗️
🚨 433 FPL 🚨 🏆 የኢትዮጵያ ትልቁ የFPL ውድድር! 💰 100,000+ ብር ጠቅላላ ሽልማት 🥇 በየሳምንቱ የሚያጏጉ ሽልማቶች 📅 በየወሩ 3 ተሸላሚዎች 🏅 በዓመቱ መጨረሻ 5 ተሸላሚዎች 💵 መመዝገቢያ: 300 ብር (አንዴ ብቻ) ቴሌብር | 0946264614 - Nathan Kibru CBE| 1000400243364 - Nathan Kibru Maregn 📩 ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ደረሰኙን ወደ 👉 @Fantasy_433 ይላኩ። ⏳ ምዝገባ ቀጥሏል! @SPORT_433ET
🔥ታላቁን የ433 ፋንታሲ ድግስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ🔥 በየወሩ ደሞ የሚሸለሙት 🥇3000 ብር 🥈1000ብር 🥉1000 የአመቱ መጨረሻ ላይ 🥇40,000🥈20,000🥉10000🏅6000🎖4000 መመዝገቢያ-300 ብቻ በአንድ ጊዜ ክፍያ አመቱን መሉ የሚጫወቱ ይሆናል ተጨማሪ ክፍያ አይኖርም❗️ ቴሌብር | 0946264614 - Nathan Kibru CBE| 1000400243364 - Nathan Kibru Maregn…
🔥ታላቁን የ433 ፋንታሲ ድግስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ🔥 በየወሩ ደሞ የሚሸለሙት 🥇3000 ብር 🥈1000ብር 🥉1000 የአመቱ መጨረሻ ላይ 🥇40,000🥈20,000🥉10000🏅6000🎖4000 መመዝገቢያ-300 ብቻ በአንድ ጊዜ ክፍያ አመቱን መሉ የሚጫወቱ ይሆናል ተጨማሪ ክፍያ አይኖርም❗️ ቴሌብር | 0946264614 - Nathan Kibru CBE| 1000400243364 - Nathan Kibru Maregn ገንዘቡን ገቢ በማድረግ ብሩን ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ይላኩ 👉 @fantasy_433 ⚠️ደረሰኝ እንደላካቹ በሚሰጣቹ ሊንክ ግሩፑን የምትቀላቀሉ ይሆናል! ህግ እና ደንብ ተፈፃሚ ይሆናል!✌️ @SPORT_433ET @SPORT_433ET
የ433 ፋንታሲ ምዝገባ ተጀምሯል❗️ በ300 ብቻ አንዴ በመክፈል አመቱን ሙሉ ይጫወቱ! ቴሌብር | 0946264614 - Nathan Kibru CBE| 1000400243364 - Nathan Kibru Maregn ክፍያው- 300 ብቻ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ ብሩን ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ይላኩ 👉 @Fantasy_433 ⚠️ደረሰኝ እንደላካቹ በሚሰጣቹ ኮድ የሊጉን ግሩፑን የምትቀላቀሉ ይሆናል ደረሰኝ መላክ እንዳትረሱ! በየወሩ የሚሸለሙት ሶስት ተሸላሚዎች 🥇🎁 🥈🎁 🥉🎁 የአመቱ መጨረሻ ላይ 5 ተሸላሚዎች ይኖራሉ 🥇🎁 🥈🎁 🥉🎁 🏅🎁 🎖🎁 ህግ እና ደንብ ተፈፃሚ ይሆናል!✌️ የመጀመሪያው ዙር ምዝገባ አሁን ተጀምሯል! @SPORT_433ET @SPORT_433ET
የ 2026/27 FPL ዋና ዋና ለውጦች! ⚡ 1. የቀጥታ ነጥቦች እና የደረጃ ማሻሻያ (Live Points & Live Rank Update) ፨ አዲሱ አሰራር: ቀደም ሲል የነጥብ እና የደረጃ (Rank) መሻሻሎችን ለማየት እስከ ጨዋታ መጠናቀቅ ወይም የሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖችን (እንደ FPL Gameweek) መጠቀም ይፈልግ ነበር፣ አሁን ግን ጨዋታው እየተካሄደ እያለ ነጥቦች፣ የጎል/አሲስት መረጃዎች፣…
የ 2026/27 FPL ዋና ዋና ለውጦች! ⚡ 1. የቀጥታ ነጥቦች እና የደረጃ ማሻሻያ (Live Points & Live Rank Update) ፨ አዲሱ አሰራር: ቀደም ሲል የነጥብ እና የደረጃ (Rank) መሻሻሎችን ለማየት እስከ ጨዋታ መጠናቀቅ ወይም የሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖችን (እንደ FPL Gameweek) መጠቀም ይፈልግ ነበር፣ አሁን ግን ጨዋታው እየተካሄደ እያለ ነጥቦች፣ የጎል/አሲስት መረጃዎች፣ Clean Sheet እና የ Mini-League ደረጃዎች በቅጽበት (Live) ይቀየራሉ። ፨ Projected Bonus Points: ጨዋታው ከተጀመረ ከ 20 ደቂቃ በኋላ የታመቱ ቦነስ ነጥቦች በየጊዜው እየተቀየሩ በቀጥታ ይታያሉ። 📊 2. የ BPS (Bonus Points System) ማስተካከያ ለቦነስ ነጥብ አሰጣጥ የሚሰሉ መስፈርቶች ላይ ትልልቅ ማሻሻያዎች ተደርገዋል፦ ፨ ኳስ የሚቀሙ ተጫዋቾች ቅጣት ቀርቷል:ቀደም ሲል አንድ ተጫዋች ኳስ በተቀማ ቁጥር -1BPS ይቀጣ ነበር፤ አሁን ግን ይህ ህግ ቀርቷል። ይህም ብዙ ድሪብል የሚያደርጉ ተጫዋቾችን (እንደ Jeremy Doku, Antoine Semenyo) ይጠቅማል። ፨ የተከላካዮች (CBs) BPS ቅናሽ: ማልያ አውልቀው የሚከላከሉ ተከላካዮች በ Clearances, Blocks, Interceptions (CBI) የሚያገኙት ነጥብ ከ 2 CBI = 1 BPS ወደ 3 CBI = 1 BPS ዝቅ ብሏል። የበረኞች (Goalkeepers) BPS ጭማሪ:በረኞች ለሚያደርጉት ማንኛውም ኳስ ማዳን (Save) +2 BPS ያገኛሉ።ከሳጥን ውስጥ ወይም Big Chance ሲያድኑ ተጨማሪ ቦነስ ይሰጣቸዋል፣ ይሄም የሚያሳየው የትንንሽ ክለብ በረኞችን መግዛት ጠቀሜታ አለው፣ ምክንያቱም ብዙ ሙከራ ስለሚደረግባቸዉ። ይቀጥላል.. @FPL_league433et @FPL_league433et
በ2026/27 ከእያንዳንዱ ክለብ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያወጡ ተጫዋቾች 🤑 @FPL_league433et @FPL_league433et
ደረሰ ደረሰ ተወዳጅ ወድድራችን ደረሰ 433 FANTASY PREMIER LEAGUE ለአዲሱ የውድድር አመት ለፋንታሲ ጨዋታዎች ዝግጁ ናቹ ቤተሰብ ዳጎስ ባሉ ሳምንታዊ እንዲሁም አመታዊው ሽልማቶች ወደ እናንተ ለመድረስ በዝግጅት ላይ ነን! COMING SOON⏳ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚨🚨 BREAKING! fantasy ተከፍቷል፣ ከ አሁን ሰዐት ጀምሮ እየገባችሁ ቲም መስራት ትችላላችሁ👍 @FPL_league433et @FPL_league433et
⏳ @FPL_league433et @FPL_league433et
ጋብርኤል በዚህ የውድድር ዘመን ዋጋው £8.0m፣ በታሪክ 2 ተከላካዮች ብቻ ናቸው እንደዚህ ውድ ዋጋ የተለጠፈባቸው።🤯 @FPL_league433et @FPL_league433et
የአሲስቱ ንጉስ £12m🔥
ኤርሊንግ ሃላንድ በ2026/27 ዋጋው £15.5m ይሆናል፣ይህም በ fantasy ታሪክ ከፍተኛው የተጫዋች ዋጋ ነው።🤑 @FPL_league433et @FPL_league433et
ኤርሊንግ ሃላንድ በ2026/27 ዋጋው £15.5m ይሆናል፣ይህም በ fantasy ታሪክ ከፍተኛው የተጫዋች ዋጋ ነው።🤑 @FPL_league433et @FPL_league433et
⭐️⭐️⭐️⭐️🔥🔥🔥 🕞🕟🕡🕢🕣 👍 ሰላም ጋይስ ልዩ የሆነ ሰፊ አገልግሎት ለመስጠት መጥተናል ! 📌 ምን ይፈልጋሉ ? ✅ የቴሌግራም ቻናል መግዛት ወይስ መሸጥ ! ✅ የቲክቶክ ቻናል መግዛት ወይስ መሸጥ ! ✅ የፌስቡክ ዩቲዩብ እና የኢንስታግራም ገፆችን መግዛት.. ✅ወይስ ሰው መጨመር ለሁሉም ፕላትፎርሞች የምትፈልጉትን ሰው እንጨምራለን። ✅ ለኳስ አፍቃሪያን ደግሞ ቤት ሁነው በኢትዮ ሳት ዓለም ዋንጫ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒየንስ ሊግ ብቻ ሁሉንም ጨዋታዎች ማየት ከፈለጉ በወር ከ ብር 1300 ጀምሮ አለ። ⭐የሚወቀን ያወቀናል አግልግሎታችንን ለመግቢያ ያህል እነዚህን አነሳው ሰሞኑ ደግሞ በስፋት እንደርሳለን። 🔗 @Dettryuo ደግሞ መገኛችን ነው ! ✅@MrRoba_Gebeya ✅@MrRoba_Gebeya
አለም ዋንጫ ሊጀምር .... 9 ቀን ከ 6 ሰዓት ከ 59 ደቂቃ ከ 36 ሰከንድ ቀርቷል አንተ ግን የ433 አለም ዋንጫ ፋንታሲ ሊገ ላይ አልተመዘገብክም ! ያሳዝናል 💔 ይሃው በቃ ይሄ ነው ቀላሉ የአለም ዋንጫ ፋንታሲ ወደ ሊጋችን የምትቀላቀሉበት መንገድ ! FIFA ላይ መግባት TEAM መገንባት ሊጋችንን መቀላቀል ዳጎስ ያለ ገንዘብ መዝገን አለቀ የምዝገባ ክፍያዎን 300 ብር ቴሌብር (Telebirr): 0944743195 (ROBEL) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000654368019 (ROBEL) ገንዘቡን ገቢ ካደረጉ በኋላ፣ ደረሰኙን ከፋንታሲ ቡድንዎ ስም ጋር በዚህ ሊንክ ይላኩልን 👉 @Offical_Detryuo @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የ433 ዓለም ዋንጫ ፋንታሲ አባል ሁናቹሃል ?
Goal - DORGU Assist - B.FERNANDES Man Utd 1-0 Brighton (33 mins) @FPL_league433et @FPL_league433et