4-3-3 አዝግ ኮሜንቶች 😂
Статистика@Azg_comment የተለያዩ አስቂኝ ስፖርታዊ ነክ ኮሜንትን እያዪ በቻናላችንን ይዝናኑ ! OWNER :- @Nahoom_16 ለማንኛውም ጥያቄ :- @Beka_Xo
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 129
- Всего постов
- 129
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 69
- 1/48двое суток
- 79
- 1/72трое суток
- 85
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሲቲ ፈጣሪን ካልፈራ በ ሁለት ስኳር ድንች አታሎ ያስፈርመዋል ደሞ ለዲቻ
የቴዲ አልበም አልተመቸንም ስትል የነበርክ ብጥርቅ አንጎል የት ደርሳቹ ይሆን አሁን እኮ ነው ትዝ የምትሉኝ🗿
3ኛው ሳምንት ላይ ይገናኛሉ 🤩 ሁለት አላማ ያላቸው ጓደኛሞች ትልቅ ቦታ ደርሰው በታላቁ EPL አሰልጣኝ ሁነው ያውም ትልልቅ ቡድኖችን እያሰለጠኑ ለዛውም በትልቅ ደርቢነት ይጋጠማሉ በጣም አጓጊ ጨዋታ ነው የሚሆነው። እንደ ጠሙ ጫቤኒ አይነት ጓደኛ ከያዛችሁ ግን 🥀💔
ጨምሩበት አድሚኖች
የአዲሱ ሲዝን የመበሻሸቂያ ህግ ቁጥር 1:~ የ Englandኡ ክለብህ ሲበሻቀጥ የ ስፔኑ ክለብህ ላይ ተለጥፎ ማላዘን አይቻልም ያክለብ ጨዋታ እስከሌለው ድረስ ምድረ ፓራሳይት😾 ጨምሩበት አድሚኖች🗿🗿
ለምንድነው የደበረኝ እላለሁ ለካ ሰላም አደራቹ ስላላልኳቹ ነው💔
🗣️ ኪሊያን ምባፔ፡ "ሰላም ማድሪድስታዎች፣ እዚህ በነበርኩባቸው ሁለት ዓመታት ውስጥ ላደረጋችሁልን ድጋፍ ሁሉ የምስጋና መልእክት ማድረስ እፈልጋለሁ ፣ ነገር ግን ይህ ዓመት የበለጠ አስፈላጊ እንደሚሆን እና ታላላቅ ነገሮችን አብረን እንደምናሳካ አውቃለሁ፤ ለመደሰት ዝግጁ ሁኑ ።" @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

በእርግጠኝነት ይሄ react የኩንድሹ ሚላቅጭ ነው 😤
ጀማው ⚡️
ጀማው ⚡️
እንዴ🗿🗿
👺🥀
ቴሌግራም ዛሬ 13 አመት ሞልቶታል። የብዙዎችን ህይወት ቀይሯል፤ ብዙዎችን አጣብሷል፤ ብዙ ፈተና ተሰርቶበታል፤ በዛው ልክ ደግሞ አሰቃቂና ከሞራል ውጪ የሆኑ መልዕክቶች ተሰራጭተውበታል። ቴሌግራምን መጠቀም ከጀመራቸሁ ስንት አመት ሆናቹህ? @MAN_CITY_ETHIO_FAN @MAN_CITY_ETHIO_FAN

ህፃን 🍼 🤫
ሀገር ሰላም ብለህ እነ ጮብ ቤት ሄደህ አባቱ ምነው ባልረጨውት ባስወነጨፍኩት እያሉ ስሰማ🥺
ጮብን ትልቅ ዉሸት ዋሽተህ ካሳከኝ ብር እሸልምሃለው ብለሀው አልሸናም አላ*ም ሲልህ 😭
ጮብን ትልቅ ዉሸት ዋሽተህ ካሳከኝ ብር እሸልምሃለው ብለሀው አልሸናም አላ*ም ሲልህ 😭