- Последний пост
- 26 янв.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
‼️ሟች ከመሞቱ በፊት 🗣we are the gunners ማን ሲቲ መሰልንህ እንዴ 😂😂
በትላንቱ ጨዋታ ብስጭት ሙሉ ወያላ የስራ አድማ አድርገው ይኋው ከኮዬ ቃሊቲ በእግሬ እየተጓዝኩ ነው🥲😂
видео или голосовое, без подписи
Gemini ዛሬ ማንችስተር ዩናይትድ ካሸነፈ ምን ይፈጠራል ብዬ ስጠይቀው የመለሰልኝ ነው!😭😂
Tecnologiya 😁😁😁
በNormal Camera ያለው ፊታችን ግን የማን ነው😁 ᴍʀ.ʀᴏʙᴀ ምን ትላለ😂
በNormal Camera ያለው ፊታችን ግን የማን ነው😁 ᴍʀ.ʀᴏʙᴀ ምን ትላለ😂
ሁላቹም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ 🙏
😏😂
ዓመት ሆነ እንደቀልድ
ኳስ እየተጨዋወትን 😁
አላስወጣ አሉን እኮ ወገን 🙄🙄 😂😂😂😂እንደበግ ኑሪ ተብዬ እንደምንድነው ምኖረው 😂😂😂😂
V8 መግዣ የጎደለው ማነው እኔ ኪሴ ሙሉ ነው 😁
V8 መግዣ የጎደለው ማነው እኔ ኪሴ ሙሉ ነው 😁
What does she look like🙄
Smart 😊
ምን ገባኝ መሰላችሁ.........ግን ፈጣሪ በዚያች ቀን ባይደግፈን ኖሮ አለሁ ብሎ ባያሻግረን ኖሮ ዳግመኛ ባይምረን ኖሮ ህያው ሳለን በጠፋን ነበር🥺 ግን ፈጣሪ ይመስገን😍 በሰላም አውሎን በሰላም አሳደረን 🤗ተመስገን🥰🙏 መልካም ቀን ይሁንላችው🙏❤️
ለፍቶ ነበር አለፈለት ሞክሮ ነበር ተሳካለት ለመባል ያብቃን🙏🙏 💸 Share Habesha Business 💸 Share Habesha Business
8ቱ የሕይወት መርሆዎች ! #ሀበሻ_Business 1."እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር!" ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው። አሳ ደስታዋን እንደ ወፍ በሰማይ ልፈልግ ብትል፤ወፍ ደግሞ እንደ አሳ በውሃ ውስጥ ልፈልግ ብትል፤ ሁለቱም ሳይደሰቱ ይቀራሉ። ስለዚህ ደስታህን በራስህ መለኪያ…
8ቱ የሕይወት መርሆዎች ! #ሀበሻ_Business 1."እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር!" ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው። አሳ ደስታዋን እንደ ወፍ በሰማይ ልፈልግ ብትል፤ወፍ ደግሞ እንደ አሳ በውሃ ውስጥ ልፈልግ ብትል፤ ሁለቱም ሳይደሰቱ ይቀራሉ። ስለዚህ ደስታህን በራስህ መለኪያ ለካው። አንተ በሌሎች ስትቀና ሌሎችም ባንተ እንደሚቀኑ እወቅ። 2."አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው!" የጎደለህ ምንድን ነው? ☞ያለህስ ምንድን ነው? ☞ብታመዛዝነው የቱ ይበልጣል? ብዙዏቻችን ሃሳብ እና አትኩሮቶቻችን በሌለን ነገር ላይ ስለሆነ፤ ያለንን ነገር ሳንጠቀምበት እንቀራለን። ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና። 3."እራስህን ሁን!" በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከበድ ነገር ምን አለ? ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር፤ የምትጣላው ከሰው ጋር ሳይሆን ከገዛ እራስህ ጋር ነው። እናም እራስህን አታስቀይመው፤ እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል…..ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር፤ 4."ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር!" 5.የውሸት ደስታን አትፈልግ!" 6."ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅንሁን!" 7."መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው!" 8. "የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን!" 💸 Share Habesha Business 💸 Share Habesha Business