Megenagna Campus Notice Board
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 907
- 1/48двое суток
- 2 185
- 1/72трое суток
- 2 357
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ 🔔 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ GAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
ቀን ፡ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም 📅 አድማስ ዩኒቨርሲቲ 🏛 መገናኛ ካምፓስ 🏫 በድጋሜ ለማስታወስ 📢 ለ2017 ዓ.ም ገቢ የቴክ/ሙያ ፕሮግራም ቀን የስልጠናዎች በሙሉ!! 🚀 የ3ኛ ተርም የስልጠና ፕሮግራም እንደሚከተለው ቀርቧል👇: ስልጠና የሚጠናቀቀው ነሃሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም 🗓 የማጠቃለያ ምዘና የሚሰጠው ነሃሴ 20 እስከ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በመሆኑ ለማጠቃለያ ምዘና ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማስታወስ እንወዳለን📝: የማጠቃለያ ምዘና ፕሮግራም በቀጣይ ቀናት እናሳውቃለን 🔜 ዩኒቨርሲቲው 🎓
📅 ቀን ፡ ሃምሌ 30 ቀን 2018ዓ.ም 🏫 *አድማስ ዩኒቨርሲቲ* 🎓 📝 *መገናኛ ካምፓስ* ለ2ኛ አመት እና በላይ የማታ የዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ 🙋♂️🙋♀️ የ3ኛ/የክረምት ሴሚስተር የሚጠናቀቀው በክሃሴ 09 ቀን 2018ዓ.ም ሲሆን የማጠቃለያ ፈተና የሚሰጠው ከክሃሴ 11 እስከ 14 ቀን 2018ዓ.ም መሆኑን ከወዲሁ እያሳወቅን በወጣው ፕሮግራም መሰረት በተመደባችሁበት የፈተና ማእከል በመገኘት ፈተናችሁን እንድትወስዱ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ 🗓✍️ የማጠቃለያ ምዘና ፕሮግራም ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ ቀርቧል 📄✨ *ዩኒቨርሲቲው* 🏛
без подписи
የዓላማ ፍሬ #Ethiopia: ሐዊ ፍጡማ ተወልዳ ያደገችው በአዲስ አበባ ፈረንሣይ ሌጋሲዮን ሲሆን፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን በአርመን ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ በናዝሬት ትምህርት ቤት ተከታትላለች፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪዋን በ2011 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸር በማዕረግ ያጠናቀቀች ሲሆን፣ በቅርቡ ተማሪዎቹን ባስመረቀው አድማስ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ የድኅረ ምረቃ ትምህርቷን በፕሮጀክት ማኔጅመንት በከፍተኛ ማዕረግ በማጠናቀቅ የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ሐዊ ለደረሰችበት የስኬት ደረጃ የቤተሰቧ፣ በተለይም የአባቷ ድጋፍ ከፍተኛ እንደነበር ትናገራለች፡፡ አባቷ ከልጅነቷ ጀምሮ በትምህርቷ ላይ ትኩረት እንድታደርግና በራሷ የም... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/158777/ ----------||----------
በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ የመገናኛ ካምፓስ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የፕሮጀክት ማኔጅመንት የዋንጫ ተሸላሚዋ ሃዊ ፍጡማ ኢዶሳ
без подписи
ለ 2018 ገቢ ለቀን አካውንቲንግ እና ማርኬቲንግ ሰልጣኞች በሙሉ እንደሚታወቀዉ የ Level 2 ስልጠናችሁ ተጠናቋል በመሆኑም የ Level 2 ማጠቃለያ ምዘና መዉሰድ ስለሚጠበቅባችሁ ከምዘና በፊት ከዚህ መልእክት ጋር ተያይዘዉ የተላከላችሁን የLevel 2 የማጠቃለያ የተቋም ምዘናዎች ፕሪንት አድርጋችሁ እና ሰርታችሁ እስከ ቅዳሜ ነሐሴ 02 2018 ዓ.ም ድረስ በተወካዮቻችሁ በኩል ዲፓርትመንት እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን:: አድማስ ዩኒቨርሲቲ መገናኛ አደባባይ ካምፓስ
ለ 2018 ዓ.ም የቀን ስልጣኖች በሙሉ የምዘና ቀን ማስተካከያ ተደርጓል ስለሆነሞ ለድጋሜ ይመልከቱ::👇👇👇👇
без подписи
ለ 2018 ገቢ ለቀን አካውንቲንግ እና ማርኬቲንግ ሰልጣኞች በሙሉ እንደሚታወቀዉ የ Level 2 ስልጠናችሁ ተጠናቋል በመሆኑም የ Level 2 ማጠቃለያ ምዘና መዉሰድ ስለሚጠበቅባችሁ ከምዘና በፊት ከዚህ መልእክት ጋር ተያይዘዉ የተላከላችሁን የLevel 2 የማጠቃለያ የተቋም ምዘናዎች ፕሪንት አድርጋችሁ እና ሰርታችሁ እስከ ቅዳሜ ሐምሌ 02 2018 ዓ.ም ድረስ በተወካዮቻችሁ በኩል ዲፓርትመንት እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን:: አድማስ ዩኒቨርሲቲ መገናኛ አደባባይ ካምፓስ
🎉 FINAL ANNOUNCEMENT: Level III Institutional Assessment Results 🎉 Dear All 2017 Entry Regular and Extension Trainees, We are pleased to announce that, following the successful completion of the reassessment, all trainees have now successfully passed the Level III Institutional Assessment. ✅ Final Pass Rate: 100% This achievement reflects your dedication, hard work, and commitment to meeting the required competency standards. We sincerely congratulate all trainees for their perseverance and successful completion of the assessment process. We also extend our appreciation to our trainers, department heads, and assessment coordinators for their continuous support and commitment throughout the assessment and reassessment process. Congratulations once again to all our successful trainees! Thank you for your dedication to maintaining the quality and excellence of education. Admas University – Megenagna Campus
📢 To the Megenagna Campus community: As previously announced, information regarding training fees is available in the following video. We kindly invite you to view it. 🎥
NOTICE: Username and Password for Level III Reassessment For 2017 Entry Regular and Extension Trainees Dear Trainees, Please find attached your Username and Password for the Level III Institutional Reassessment. Reassessment Schedule Date: Thursday, 23-11-2018 E.C. Time: 10:00 AM – 12:00 PM (Local Time) 🔗 Assessment Link: Assessment Login Portal Please use only your assigned username and password to access the assessment system. Log in during the scheduled time and complete the reassessment within the allotted time. If you experience any login or technical issues, please contact your respective department before the assessment begins. We wish you every success in your reassessment. Admas University – Megenagna Campus
без подписи