tgindex
ቀለሜ

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams Exit Exam: @ExitPassEthiopia Comment: @Keleme2013_bot

Последний пост
09:24
Последнее чтение
19:01
Постов за неделю
32
Всего постов
52
Тип
открытый
Язык
французский
Категория
Образование (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
102 054
+3 за 3 дн.
Сутки
+5
+0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 706
40 постов
Вовлечённость
5,6%
к подписчикам
Постов в день
4,6
всего 52
Упоминаний
8
каналов
Охват размещения
по 4 постам
1/24сутки в ленте
4 112
1/48двое суток
4 983
1/72трое суток
5 374

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 09:241011

    видео или голосовое, без подписи

  • 09:221551

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.2 981218

    #UAT 🏆 ነገ እሁድ MODEL EXAM 1 ልንሰጣችሁ ነው! ​• Verbal Reasoning: 55 • Quantitative Reasoning: 45 ​📌 በአጠቃላይ 100 ጥያቄዎች ❗️አትዘናጉ ለ UAT የሚቀራችሁ አጭር ጊዜ ነው፤ ውጤት ከተነገረ በኋላ ለመዘጋጀት በቂ ጊዜ አይኖራችሁም። 👍 @keleme_2013

  • 15 авг.3 9193

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.3 8744

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.3 8713

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.3 2553

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.3 2843

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.3 238173

    ⚠️ በኢንትራንስ ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህልማችሁ ሊበላሽ እንደሚችል ታውቃላችሁ? 💯 ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የማትሪክ ውጤት 50% ብቻ ሲያዝ፣ ቀሪው 50% የሚወሰደው ከUAT ፈተና ነው። ✔️ ጥሩ ዜና፦ ለ UAT Exam እኛ አለንላችሁ! ፈተናውን በብቃት ለመዘጋጀት የሚያስፈልጓችሁን ሁሉንም ነገሮች በአንድ ቦታ በ Qeleme Exams የስልክ አፕልኬሽን አዘጋጅተናል! ❓ ​በ Topic የተከፋፈሉ last year UAT ጥያቄዎች 🧑‍🎓 ​አጫጭርና ግልጽ Study Notes ​📹 በ Topic የተከፋፈሉ Video Tutorials 🏆 ​ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የሚደረጉ የኦንላይን ሞዴል ፈተናዎችና ውድድሮች ​ይህንን እድል ተጠቀሙ፤ አሁኑኑ አፑን አውርዳችሁ መለማመድ ጀምሩ! 👇 🖥https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams ▶️ ትምህርቶችን በ You tube ተመልከቱ፦👇🏾 🔗https://youtu.be/0GvdSPNONHI 👨‍💻 Help? Contact Us: @QelemeExamsAdmin 📱 ቻናላችንን ተቀላቀሉ፦ @keleme_2013

  • 14 авг.4 9552137

    2019 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT መረጃና መመሪያ ምዝገባና ክፍያ በ portal.aau.edu.et ተመዝግባችሁ 750 ብር በቴሌብር በመክፈል የመፈተኛ ቲኬታችሁን (UAT Admission Ticket) ታወርዳላችሁ። የፈተናው ይዘትና ጊዜ ፈተናው የቃል (55 ጥያቄዎች) እና የቁጥር (45 ጥያቄዎች) በጠቅላላው 100 ባለብዙ ምርጫ ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን፣ አጠቃላይ የጊዜ ገደቡ 2 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ነው። የመፈተኛ ሰዓት የጠዋት ፈተና ካላችሁ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት (8:00 a.m.) በፊት፣ የከሰዓት ከሆነ ደግሞ ከቀኑ 7:00 ሰዓት (1:00 p.m.) በፊት በፈተና ቦታችሁ ተገኙ። የሚፈቀዱ ቁሳቁሶች በፈተና ወቅት ህጋዊ መታወቂያ፣ የመፈተኛ ቲኬት፣ መደበኛ ካልኩሌተር (four-function calculator) እና የእስክሪብቶ ወይም የእርሳስ ቁሳቁሶችን ብቻ ይያዙ። የተከለከሉ ቁሳቁሶች ስልኮች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ የኢንተርኔትና የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ደብተሮች/ማስታወሻዎች እና ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮችን ይዛችሁ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው። - የፈተና ፕሮግራሙንና የማለፊያ ነጥቡን በ AAU ድህረ ገጽ ማግኘት ትችላላችሁ። 👍 @keleme_2013

  • 14 авг.5 9981523

    📢 የወደፊት ሕይወታችሁን የሚወስነው የ Department ምርጫ!  ❗️ይሄን ሳታውቁ ውሳኔ እንዳትወስኑ! ------------------------------------ ✨ ይህ የመጀመሪያውና ዋነኛው ጥያቄ ነው! አንድን የትምህርት መስክ ስንመርጥ ለዚያ የትምህርት መስክ ፍቅር...... Read More 📨 @keleme_2013

  • 13 авг.11,5 тыс9084

    📢 አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ ምክር ቢጠይቀኝ የምነግረው 9 እውነታዎች! 90% የሚሆኑ ተማሪዎች ሳያውቁ ወይም ሳያስተውሉ የሚሰሯቸውን ስህተቶች ለማስቀረት እና የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ስኬታማ ለማድረግ እነዚህን ቀላል ግን ወሳኝ ምክሮች ተግበሩ👇 1. የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት (GPA) ላይ ትኩረት ማድረግ የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት አንዴ ከወረደ በኋላ በቀጣዮቹ ሴሚስተሮች መልሶ ማስተካከል በጣም ከባድ ነው፤ ምክንያቱም አጠቃላይ ውጤታችሁ የሚሰላው በየ ሴሚስተሩ ያገኛችሁ ውጤት እየተደመረ ስለሆነ የሚሄደው ። ስለዚህ Freshman ላይ ሳትዘናጉ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትኩረት ሰጥታችሁ እና በስነ-ስርዓት አጥንታችሁ ጥሩ ውጤት አስመዝግቡ። 2. ማንነትን አለመቀየር ገና ግቢ እንደተገባ ታዋቂ ለመሆን ወይም ከልክ በላይ ለመታየት ከመሞከር ይልቅ ትሑት መሆን ይበልጣል። ተፈጥሯዊ ማንነታችሁን ሳትቀይሩ፣ ሰውን ሳትንቁ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት እና ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር የተሻለ ነው። 3. ጓደኞችን በጥንቃቄ መምረጥ በዩኒቨርሲቲ አብረዋችሁ የሚበሉ፣ የሚውሉ እና በአንድ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ ጓደኞች በህይወታችሁ እና በትምህርታችሁ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አላቸው። ጥሩ ጓደኛ ወደ ላይ ያወጣችኋል፣ መጥፎው ደግሞ ይስባችኋል። ስለዚህ ህልማችሁን እና ትምህርታችሁን የሚደግፉ ሰዎችን በጥንቃቄ ምረጡ። 4. የግሩፕ አባላትን በጥንቃቄ መምረጥ በአሳይመንት፣ በፕሮጀክት እና በግሩፕ ስራዎች ጊዜ ለትምህርት ጥሩ አመለካከት እና ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች መምረጥ አለባችሁ። አለበለዚያ ስራ የማይሰሩ ሰዎችን አቀላቅላችሁ የቡድኑን ስራ በሙሉ በእናንተ ላይ የሚጥሉ እና ውጤታችሁን የሚያበላሹ አባላት ያጋጥሟችኋል ።የ ግሩፕ ስራ የ final ፈተና ላይ ስለሆነ አብዋኛውን ጊዜ የምታስገቡት ለ ፈተናው መዘጋጀት ትታችሁ Assignment ላይ ነው ጊዚያችሁን የምታሳልፉት፣ ሰው ምረጡ! ​💡 ለምታስቡላቸው ጓደኞቻችሁ Share አድርጉት! ​👍🏽 ለቀጣይ ክፍሎች React ማድረጋችሁን አትርሱ! 👍 @keleme_2013

  • 12 авг.6 56031

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.6 5051933

    ለ AAU የድህነት ትብብር ለማፃፍ ማመልከቻ sample ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

  • 12 авг.6 895299

    Freshman | 2019 🧑‍🎓 ለ Freshman በእያንዳንዱ የመጀመሪያ Courses ላይ #በነጻ Module እና የእኛን ፈተናን መሠረት ባደረገ መልኩ የተዘጋጀውን፣ በአይነቱ ልዩ የሆነውን Maraki Notes በማግኘት ጥናት መጀመር ትችላላችሁ! 🤩 Maraki Notes እረጅም ጊዚያትን በመውሰድ፣ የተማሪዎችን ፍላጎት Interview በማድረግ፣ በምን አይነት ታምራዊ በሆነ መንገድ እንዳዘጋጀንላችሁ ተመለከቷቸው። 💯 100% የማጥናት ፍላጓታችሁን በመጨመር ለ freshman ፈተና ስኬታማ ያደርጓችኋል። 👍 @keleme_2013

  • 12 авг.5 672127из ExitPassEthiopia

    ✔️ ለ Exit Exam በቀላሉ ይዘጋጁ! የ 2018 Exit Exam ተፈኞችን በ አጭር ጊዜ ውስጥ በማዘጋጅት ውጤታማ ያደረጋቸውን የ Mobile Application በመጠቀም በቀላሉ ተዘጋጁ! ​🏷 በ ኮርስ የተከፋፈሉ ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ያቀፈ። ✅ Last year Exit Exams ✅ University Models ✅ Mock Exams ✅ MCQ ​📚 በየምዕራፉ የተዘጋጁ Study Notes የተመረጡና ለአንብቦ መረዳት አመቺ የሆኑ Study Notes በ Chapter ተከፋፍለው የቀረቡ! 🌐 ከኢንተርኔት ነጻ አንድ ጊዜ ጥያቄዎችን በማውረድ በየትኛውም ቦታ ያለ ዳታ መጠቀም የሚያስችል። 💡 በአንድ ጥያቄ ብቻ በርካታ ተዛማጅ ፅንሰ-ሃሳቦችን የሚያስጨብጡ ግልጽና ማራኪ ዝርዝር የ ጥያቄዎች ማብራሪያ ጋር! 🎉 መተግበሪያውን አሁኑኑ በማውረድ 90+ አስመዝግቡ! 🖥Download on Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 🆘 Support: @ExitPassEthiopia_Support 💬Join Us፦ @ExitPassEthiopia

  • 11 авг.7 23515

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.7 42116

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.5 4882214

    ስለ Uat ትክክለኛ የ ፈተና ይዘት ለማወቅ እራሱ AAU ያወጣውን ማየት ብቻ በቂ ነው። ❌ ከቀድሞ የ Aau GAT Exam ላይ የወጡትን ይዘቶችን መሠረት በማድረግ miss leading የሆነ Topics ቻናሎች እና ግሩፖች ላይ ሲሰራጩ እያየን ነው። ከ ላይ last year 2017 እና 2018 ከተፈተኑ ተማሪዎች የተቀበልነውን ይዘት Directly አስቀምጠንላችኋል፣ በእነዚህ መሠረት በመጀመሪያ በስነስርዓቱ ተዘጋጅታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ like analytical reasoning የመሳሰሉት ላይ ጥናት ብትጀምሩ ተመራጭ ይሆናል። እኛ አፑ ላይ የፈተና structure'ሩን organized ያደረግነው በእነዚህ ትክክለኛ መረጃዎች በመመሥረት ነው፤ በእነዚህ መሰረት ተዘጋጁ። 👍 @keleme_2013

  • 11 авг.5 95914

    🔝 በዛሬው UAT Competition #4 – Mini Model Exam አሸናፊዎቻችን👏🏾 ⭐️ አዳዲስ ድንቅ ተማሪዎችን እያገኘን ነው፤ ከዚ ቀደም ከነበሩት ውድድሮች በተሻለ መልኩ ውጤት አግኘተናል፤ ይሄም በደንብ ዝግጅት እያደረጋችሁ መሆኑን ያሳያል፣ በርቱልን! 🏆 Hana Negatu • Score: 64/70 • Time: 42:34  🥈 John • Score: 62/70 • Time: 49:59 🥉 maki…

ቀለሜ — tgindex