tgindex
ExitPass Ethiopia

ExitPass Ethiopia

Статистика

ExitPass Ethiopia ለ Exit Exam ተፈታኞች የተዘጋጀ ድንቅ የስልክ መተግበሪያ ነው! Download on Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia Powered by: @keleme_2013

Последний пост
29 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 134
−8 за 5 дн.
Сутки
−4
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 419
22 постов
Вовлечённость
104,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
24 451
1/48двое суток
28 020
1/72трое суток
30 221

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 29 июл.51 тыс2261

    ✔️ ለ Exit Exam በቀላሉ ይዘጋጁ! የ 2018 Exit Exam ተፈኞችን በ አጭር ጊዜ ውስጥ በማዘጋጅት ውጤታማ ያደረጋቸውን የ Mobile Application በመጠቀም በቀላሉ ተዘጋጁ! ​🏷 በ ኮርስ የተከፋፈሉ ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ያቀፈ። ✅ Last year Exit Exams ✅ University Models ✅ Mock Exams ✅ MCQ ​📚 በየምዕራፉ የተዘጋጁ Study Notes የተመረጡና ለአንብቦ መረዳት አመቺ የሆኑ Study Notes በ Chapter ተከፋፍለው የቀረቡ! 🌐 ከኢንተርኔት ነጻ አንድ ጊዜ ጥያቄዎችን በማውረድ በየትኛውም ቦታ ያለ ዳታ መጠቀም የሚያስችል። 💡 በአንድ ጥያቄ ብቻ በርካታ ተዛማጅ ፅንሰ-ሃሳቦችን የሚያስጨብጡ ግልጽና ማራኪ ዝርዝር የ ጥያቄዎች ማብራሪያ ጋር! 🎉 መተግበሪያውን አሁኑኑ በማውረድ 90+ አስመዝግቡ! 🖥Download on Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 🆘 Support: @ExitPassEthiopia_Support 💬Join Us፦ @ExitPassEthiopia

  • 21 июл.4 1062613

    🎉 Chapter-wise Study Notes በ PDF ኣካተናል! ለእያንዳንዱ ኮርስ በቻፕተር የተከፋፈሉ የ Exit Exam መዘጋጃ ኖቶች በ PDF ተዘጋጅተው በአፑ ውስጥ ተካተዋል። ኖቶቹን ለማግኘት አፕሊኬሽኑን ከ Google Play Store Update አድርጉ። 📄 አሁን PDF ተዘጋጅቶላቸው የተካተቱ Departments፦ > Accounting & Finance > Agricultural Economics > Computer Science > Economics > Electrical Engineering > Environmental Health > Information Systems > Information Technology > Law > Logistics > Management > Marketing Management > Software Engineering > Sport Science 🔄 በቀጣይ ዝግጅት ላይ ያሉ የትምህርት ክፍሎች | Upcoming Updates፦ > Civil Engineering > Comprehensive Nursing > Medical Laboratory > Pharmacy > Public Health ለእነዚህ የትምህርት ክፍሎች የ PDF ማስታወሻዎች በዝግጅት ላይ ስለሆኑ አዘጋጅተን ስናጠናቅቅ በ Update የምናሳውቅ ይሆናል። በትግስት ጠብቁን።🙏🏾 🖥Update the app here፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 👨‍💻Help?፦ @ExitPassEthiopia_Support 💬 @ExitPassEthiopia

  • 25 июн.6 858366

    የኛ ቤተሰቦች፣ የዘንድሮው የ Exit Exam ፈተናችሁ ምን ይመስል ነበር? ​በእኛ መተግበሪያ ExitPass Ethiopia ጥያቄዎችን አብረን ስንሰራ በነበረው ሂደት ውስጥ ምን ያህል ተጠቅማችኋል? ለፈተናውስ በስንት ቀናት ተዘጋጃችሁበት? ​የእናንተ አስተያየት ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው! ያገኛችሁትን ጥቅም፣ለቀጣይ ተፈታኞች መልዕክት፤ ያጋጠማችሁን እና ማንኛውንም ሃሳባችሁን እዚህ ያጋሩን 👇 @ExitPassEthiopia_Support ​ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን! ❤️ 🖥 Playstore ላይ Review and Rate ⭐⭐⭐⭐⭐ ማድረጋችሁንም እንዳትረሱ 🙏🏾👇🏾 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia

  • 24 июн.5 7471

    без подписи

  • 24 июн.5 776431

    90🎉Law👏🏾 " Betam amesaginalewu laderegachuti nebere fetari yisitilin Yihin asekawu ba ka fetari betachi ba enanite eridate "

  • без подписи

  • 24 июн.5 03817

    90👏🏾 Logistics 🎉 " Fam kefetari ketlo enaten mamesgen felgalew fetari yakbirlgn amesegnalew the one and the only way nachu nurulgn  yimechachu "

  • без подписи

  • 24 июн.5 39216

    "ፈተናውን በስኬት ተሻግሬዋለሁ! 📜🩺 በመጀመሪያ ፈጣሪ ይመስገን! በመቀጠልም በPublic Health Exit Exam ዝግጅቴ ላይ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ጥያቄዎችን አዘጋጅቶ በማሰራት ላገዘኝ 'Exit Exam Pass Ethiopia' App ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ጥራት ያላቸውን ጥያቄዎች በማቅረብ ለስኬቴ ትልቅ መሰረት ስለሆናችሁኝ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። 🙏❤️"

  • 24 июн.3 92319

    Dess blognal from debark university thanks exit pass

  • 24 июн.3 28216

    Thank you very much for exitpass app

  • 24 июн.3 879221

    ይህ አፕልኬሽን 100% ለexit ፈተና የሚያግዙ ጥያቄዎች በተለይ ፈተና ለይ የመጡት ማብራሪያዎች ናቸው እና እኔንም 80% እንዳመጣ ያንበሳውን ድርሻ ወስዷል ፡ አዘጋጆች ተጨማሪ ጥያቄዎች እየጨመራችሁ update እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ ፡ በርቱ ፡ አመሰግናለሁ

  • 24 июн.3 98615

    Here i come to thank you all involved on making of that app . Only doing those questions I have scored what i deserve. 💪

  • 24 июн.3 97114

    Thank you guys I passed because of this app🙏

  • 23 июн.5 38336

    без подписи

  • 23 июн.5 73836

    без подписи

  • 23 июн.4 3142036

    ቅሬታዎን ያስገቡ! በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡ ➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ ➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ ➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ ➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡና መሠል ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡

  • 23 июн.5 050201

    без подписи

  • 22 июн.9 58163443

    📣 Exit Exam ውጤት ተለቋል Check your exit exam result https://result.ethernet.edu.et

  • 21 июн.5 69210

    без подписи