Ethio University News®
Статистика📧Exit Exam Book 📑Entrance Exam sheet 📚Model Exam 📚Freshman course 📚Remedial Course 📑University's Freshman Exams 📑blue print for exit exam 🗃️All Text book and Teacher guide from G1-12th For any promotion and questions 👉 @NejibMohe
- Последний пост
- 16:50
- Последнее чтение
- 08:46
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 6 392
- 1/48двое суток
- 7 325
- 1/72трое суток
- 7 900
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ ምክር ቢጠይቀኝ የምነግረው 9 እውነታዎች! 90% የሚሆኑ ተማሪዎች ሳያውቁ ወይም ሳያስተውሉ የሚሰሯቸውን ስህተቶች ለማስቀረት እና የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ስኬታማ ለማድረግ እነዚህን ቀላል ግን ወሳኝ ምክሮች ተግበሩ👇 1. የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት (GPA) ላይ ትኩረት ማድረግ የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት አንዴ ከወረደ በኋላ በቀጣዮቹ ሴሚስተሮች መልሶ ማስተካከል በጣም ከባድ ነው፤ ምክንያቱም አጠቃላይ ውጤታችሁ የሚሰላው በየ ሴሚስተሩ ያገኛችሁ ውጤት እየተደመረ ስለሆነ የሚሄደው ። ስለዚህ Freshman ላይ ሳትዘናጉ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትኩረት ሰጥታችሁ እና በስነ-ስርዓት አጥንታችሁ ጥሩ ውጤት አስመዝግቡ። 2. ማንነትን አለመቀየር ገና ግቢ እንደተገባ ታዋቂ ለመሆን ወይም ከልክ በላይ ለመታየት ከመሞከር ይልቅ ትሑት መሆን ይበልጣል። ተፈጥሯዊ ማንነታችሁን ሳትቀይሩ፣ ሰውን ሳትንቁ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት እና ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር የተሻለ ነው። 3. ጓደኞችን በጥንቃቄ መምረጥ በዩኒቨርሲቲ አብረዋችሁ የሚበሉ፣ የሚውሉ እና በአንድ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ ጓደኞች በህይወታችሁ እና በትምህርታችሁ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አላቸው። ጥሩ ጓደኛ ወደ ላይ ያወጣችኋል፣ መጥፎው ደግሞ ይስባችኋል። ስለዚህ ህልማችሁን እና ትምህርታችሁን የሚደግፉ ሰዎችን በጥንቃቄ ምረጡ። 4. የግሩፕ አባላትን በጥንቃቄ መምረጥ በአሳይመንት፣ በፕሮጀክት እና በግሩፕ ስራዎች ጊዜ ለትምህርት ጥሩ አመለካከት እና ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች መምረጥ አለባችሁ። አለበለዚያ ስራ የማይሰሩ ሰዎችን አቀላቅላችሁ የቡድኑን ስራ በሙሉ በእናንተ ላይ የሚጥሉ እና ውጤታችሁን የሚያበላሹ አባላት ያጋጥሟችኋል ።የ ግሩፕ ስራ የ final ፈተና ላይ ስለሆነ አብዋኛውን ጊዜ የምታስገቡት ለ ፈተናው መዘጋጀት ትታችሁ Assignment ላይ ነው ጊዚያችሁን የምታሳልፉት፣ ሰው ምረጡ! ለምታስቡላቸው ጓደኞቻችሁ Share አድርጉት! 👍🏽 ለቀጣይ ክፍሎች React ማድረጋችሁን አትርሱ! Join fresh students👇👇 @The_Campus_Life @The_Campus_Life
ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
видео или голосовое, без подписи
የ 500ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅ JOIN ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ