Ethio Exit Exam and COC Exam Materials
Статистикаall exit exam pdf all freshman course materials and exams all remidal materials and exams Buy ads: https://telega.io/c/Exit_Exam_Questions
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 124
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 171
- 1/48двое суток
- 3 633
- 1/72трое суток
- 3 919
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
👉🏻 ➡️For Fresh Graduated Students Job Vacancy with 0 year experience👇👇👇 @EU_Job_Vacancy @EU_Job_Vacancy
#ተጨማሪ ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም በሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ወቅት ተፈታኞች የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ወደ መፈተኛ ክፍል ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ-ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተመዛኞች የመረጣችሁትን የፈተና ማዕከል ለማየት፦ https://t.me/M0H_EThiopia/3191 ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ እንደማይፈቀድላችሁ ተገልጿል፡፡
видео или голосовое, без подписи
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏
የአንስቴዥያ ሙያ የተግባር ፈተና ተመዛኞች ውጤት! ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የተግባር ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ። https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባት የብሔራዊ መለያ ቁጥር (FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ነሐሴ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት በነጻ ስልክ ቁጥር 952 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመግለፅ ቅሬታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ ተብሏል
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 13 - 15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡት እስከ ነገ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ #MoH @EU_Job_Vacancy @EU_Job_Vacancy
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 📱Yango App ስልኮት ላይ ያስፈልጎታል ! የ Yango App'ን በማውረድ ለመጀመርያ 6 ጉዞዎች እስከ 20% ቅናሽ ያግኙ: ጉዞዎን ከመጀመርዎት በፊት የጉዞውን ዋጋ ከ Yango App ላይ ይመልከቱ : ውድ ጊዜዎን ይቆጥቡ በአንድ click ☝ብቻ ወደ ተመችዎት ቦታ ይጏዙ:: አሁኑኑ የYango App መተግበርያ ያውርዱ https://ya.cc/t/8U2HsMWO9Uc4ah ☝☝☝☝☝☝☝☝ ❗️❗️❗️
видео или голосовое, без подписи
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ የጤና ሚኒስቴር ነሀሴ 13-15 /2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ተመዛኞች ከሀምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ ▪️ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን። ▪️ በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
በራስህና በፈጣሪህ ላይ ሙሉ እምነት ይኑርህ፤ የምታልፍበት የጨለማ መንገድ ሁልጊዜ ጨለማ ሆኖ አይቀርም ነገ የሚወጣው ፀሐይ ያንተን የድል አክሊል ያበስራል። ጥንካሬ ማለት ፈጽሞ አለመውደቅ ሳይሆን፣ በወደቁበት አቧራ ውስጥ ታግሎ መነሳትና በበለጠ ወኔ ወደፊት መቀጠል ነው። ስለዚህ ተነሳ! ትከሻህን ሰፋ፣ አንገትህን ቀና አድርግ፤ በጽናት እርምጃህን ቀጥል ያንተ ታላቅ ስኬት የሚጀምረው አሁን በወሰንከው የማይወላወል ጽናት ውስጥ ነው! .......................ሰላም እደሩ!.......................
#NGAT_Registration_Extended የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ተራዝሟል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል። የፈተና መስጫ ጊዜው በቀጣይ እንደሚገለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ➡️For Fresh Graduated Students Job Vacancy with 0 year experience👇👇👇 @EU_Job_Vacancy @EU_Job_Vacancy
🌐Rent your LinkedIn ⚡️ ▶️📹YOUTUBE ACCOUNT እንገዛለን( በተጨማሪ) 🟡ለብዙ ደንበኞች እየከፈልን ነው 💯 💵 Daily payment high price 💵 ✅️New Company New payment ✔️ ✅ After login payment 💥 😀 በርካታ አካውንቶችን ለቢዝነስ አላማ እንፈልጋለን። 😀 የእርስዎን አካውንት እንጠብቃለን! ✅high price 🤑 ✅ 100 connection ጀምሮ 👨💻አሁኑኑ አናግሩኝ። 🔖ታማኝነት መለያችን ነው💯 🔗 contact @fuye00 @fuye00 ✉️proof @fuye_linkedin
#2days left NGAT Registration open for 2018 End Year Registration Link : https://ngat.ethernet.edu.et How to register guide : https://www.youtube.com/watch?v=4ygxMMcrEcg&t=2s
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи