St.Pauls Medical gateway
Статистика👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ Main channel @MGW_Freshman
- Последний пост
- 18:31
- Последнее чтение
- 12:42
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 803
- 1/48двое суток
- 920
- 1/72трое суток
- 992
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#Vital 📌ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒዬም Medical ኮሌጅ በኢትዮጵያ የተሻለ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን አወዳድሮ በነፃ ሜዲሲን የሚያስተምር ስመጥርና አንጋፋ የህክምና ትምህርት ቤት ነው ‼️ ለመሆኑ ቅዱስ ጳውሎስ Hospital ማነው ?የት ነው ያለው ?ምንምን ያስተምራል ? St.Paul's ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ በጣም ተፈላጊው ፤ ስመጥሩና በአንፃራዊነት በጣም ጥራት ያለው የህክምና ትምህርት የሚሰጥበት Medical school ነው ። ጳውሎስ Undergraduate የሚያስተምረው Medicine ብቻ ነው (No radiology , no Pharmacy ....Only Doctor of medicine ) የሚገኘው A.A (ጉለሌ ክፍለ ከተማ) ሲሆን ህክምና ለመማር የሚፈልግ ጳውሎስ መወዳደር የማይፈልግ ተማሪ ይኖራል ለማለት ያስቸግራል የምትማሩት እንደማንኛውም ዩኒቨርስቲ Dorm ይዛችሁ ሲሆን ፤ ጳውሎስ የምትማሩት እንደ Lorcan , እና ሌሎች የግል የህክምና ትምህርት ቤቶች ብር እየከፈላችሁ አይደለም ፤ it is similar to all Ethiopian university except its quality . ጳውሎስ መወዳደር የሚችሉት እንማን ናቸው ? ✔️በዚህ ዓመት Entrance የተፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ናቸው ❌ ባለፈው ዓመት የተፈተነ ተማሪ መወዳደር አይችልም ❌Remedial የነበረ ተማሪ መወዳደር አይችልም ። መወዳደር የሚችለው አዲስ 12ኛ ክፍል የተፈተነ ተማሪ ብቻ ነው ✔️ መስፈርቱ ምንድ ነው? 1⃣. ኢንትራንስ 2⃣.ከ 9-12 ትራንስክሪፕት =>(average 80እና በላይ ) ለምሳሌ :-የሆነ ዓመት የተወሰነ ትምህርት ከ80በታች ልታመጡ ትችላላችሁ ፤ Average 80ይሙላ እንጅ individual Subject አይታይም ❗️ 3⃣. የፅሁፍ ፈተና(Written exam)እና 4⃣ .ቃለመጠይቅ ሲሆኑ ተቋሙ በየአመቱ ለሚወዳደሩ ተማሪዎች ተቀራራቢ ይዘት ያላቸውን ፈተናዎች በመፈተን ተማሪዎችን ይመለምላል። 👉 ለመወዳደር እጅግ በጣም አስፈላጊው ነገር የፅሁፍ ፈተና ሲሆን በተጨማሪም ጥሩ የቃለ መጠይቅ ዝግጅት፣ እንዲሁም የተሻለ የ ኢንትራንስ ውጤት ና ትራንስክሪፕት ወሳኝ ነገሮች ናቸዉ። የኢንትራንስ ውጤታችሁ እና ትራንስክሪፕታችሁ ዝቅተኛ ፐርሰንት ይኖራልቸዋል። ለምሳሌ የባለፈውን አመት አያያዝ ስንመለከት፦ ➾ለወንዶች 500/600 ➾ለሴቶች 475/600 ነበረ ነገር ግን ይህ ውጤት በየአመቱ ይለያያል ....Emerging Region የሚባሉ አሉ like Afar , borna , waghemira , ....ደግሞ ዝቅ ያለ ውጤት ነው የሚጠየቀው Entrance ,በጣም ዝቅተኛ ውጤት አይቶ ከሚያስገባ Medical school ዋናውና የመጀመሪያው ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ባለፈዉ ዓመት 500/600 ይሁን እንጂ ከዚያ ቀደም ብሎ በነበሩት ዓመታት ለወንዶች 450 እና ለሴቶች 425ም ነበር የባለፈው አመት አያያዝ 1.ኢንትራንስ......20% 2.ትራንስክሪፕት.....5% 3.የፅሁፍ ፈተና.....55% 4.ቃለመጠይቅ..... 20% 📌 በሁሉም አመታት የፅሁፍ ፈተና እና ቃለመጠይቅ ወሳኝ መስፈርቶች ናቸው። ተቋሙ ፈተና በሚፈትንበት ጊዜ የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት የሚሰጡ መሳሪያዎችን ( ስልክ ካልኩሌተር...) በመከልከል ፈተናዎች ለቀጣይ ተፈታኞች እንዳይደርሱ በማድረግ ተያያዥ እና አንድ አይነት ፈተና በመስጠት ይታወቃል። የፈተናውን ይዘቶች በማወቅ እና በመዘጋጀት ከታላቁ የህክምና ትምህርት ቤት ለመግባት አሁኑኑ ዝግጅታችሁን አጠናክሩ። 📌ትክክለኛውን መረጃ ይዞ መዘጋጀት ስራን ከማቅለሉም በላይ በራስ መተማመንን በመጨመር በፈተና ውጤታማ እንድትሆኑ ይረዳችኋል👌 📌እኛም ሀሳባችሁ እንዲሳካ የምንችለውን እናግዛለን። ከ100ፐርሰንት 75%ቱ ማለትም Written exam (55%)" እና (interview 20%) ከእኛጋር በምታደርጉት ቆይታ ተዘጋጅታችሁ ፤ የፈተናው ቀን ሲደርስ ተፈትናችሁ የሚወሰን ነው ማለት ነው ። እርግጠኞች ሆነን የምንነግራችሁ ነገር ቢኖር በእኛ ቲቶሪያል ፈተናዎች አሪፍ Perform ካደረጋችሁ ፤ ነገሩ ሁሉ ቀለለ ማለት ነው ❗️ 🟥MGW, St. Paul Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support እኛን ለመቀላቀል⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#ቅዱስ_ጳውሎስ_COC 💻ነገ እሁድ የ Exam -2 ቀን ነው እንዳይረሳ ✅ክላሳችን በጥቂት በጥቂቱ ጀምሮ ወደዋናው የትምህርት ጊዜ እየተሸጋገረ ይገኛል ! 🔔እስከ ነሀሴ 30 ሙሉ Phase -1 የትውውቅ ጊዜ ጨርሰን ዋናውን የቱቶሪያል ጊዜ ,Phase -2 የምንጀምር ይሆናል ! ➡️ተማሪዎች ይህንን ዉድ አጋጣሚ በአግባቡ መጠቀም ይኖርባችኋል ❗️ ⭕️ምን አስቸገራችሁ ...? የመፅሀፍ እጦት ወይስ የተብራራ ቱቶሪያል ?...ሁሉንም ከእኛ 🙏 🟥MGW, St. Paul Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support እኛን ለመቀላቀል⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
📄Exam -2 ➖➖➖➖ እሁድ እየደረሰ ነው ፤ በደንብ ተዘጋጁ ። 🟥MGW, St. Paul Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ St.Paul Coc ዝግጅት ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support እኛን ለመቀላቀል⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
➡️ለ2019 St. Pauls Coc ዝግጅት እንዴት ነው ተመዝግቤ የምማረው ? 🖱ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ ! ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link Play store ላይ ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ... ✅ How to create Account ? ✅ How to join and learn ? ✅ How to Attend Classes ✅ How to download Classes ?... 💻 እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ ፤ ለ Freshman ተማሪዎች እንዴት መመዝገብ እንዳለባቸው የሰራንው Video ነው አመዘጋገቡ ተመሳሳይ ስለሆነ በደንብ ተመልከቱት 🌀አስታውሱ :- ውስጥ ላይ ከገባችሁ በኋላ St.Paul Coc Preparation የሚል አለ እሱን Enrol ማድረግ ነው የሚጠበቅባችሁ ፤ ክፍያ 450ብር ብቻ ነው ! 🟥MGW, St. Paul Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ St.Paul Coc ዝግጅት ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support እኛን ለመቀላቀል ⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
የመጨረሻዋን Part ስሟት ፤ ይሄ የሁላችንም የጤና ባለሙያዎች ህይወት ነው ። ከዚህ በፊትም አሁንም ወደፊትም ለሰው ህይወት የሚሰራ ሙያ የምሳ ጊዜ ሊያሳጣ የሚችል ነው ። @SPMMCcoc @SPMMCcoc
📌ተማሪዎች በስልክ ደውላችሁ ተደጋጋሚ ከምትጠይቁን ወሳኝ ጥያቄዎች ውስጥ :- 1.Can l pass exam by studying contents from 9-12 text books ? ➡️To be honest, studying the contents from grade 9-12 textbooks is unlikely to be enough to pass the St. Paul's CoC exam.Even to answer some Questions🤷 . ⏺The exam is designed to assess your knowledge and aptitude beyond what is covered in the standard curriculum. It consists of new and specific questions that require a deeper understanding more advanced or specialized content directly related to the field of study you will be pursuing. Additionally, the exam questions are designed to test ✔️Critical thinking, ✔️ Problem-solving, and ✔️ Application of knowledge, which require further preparation beyond what is covered in the textbooks❗️ ◾️That is why our tutorial sessions come into play. Our tutorial sessions are designed to address the specific requirements of the St. Paul's CoC exam. ✔️They provide deep contents , guidance, and resources to help you prepare effectively. ⌨ Medical gateway tutorial sessions offer a structured approach to studying the relevant materials, understanding the exam format, and practicing with sample questions ❗️ ⛔️Furthermore, Our tutorial also help you to develop your interview answering techniques. ➖ Interviews is one part of St. Paul's CoC exam for admission process❕ ⚠️By joining our tutorial sessions, you will have access to tailored study materials, expert guidance, and strategies to improve your chances of success. 🤗The sessions will familiarize you with the types of questions asked in the exam, help you focus on the key areas of knowledge, and provide practice opportunities to refine your preparation ❗️ 🔰While the foundation from the contents of grades 9-12 is beneficial, it's crucial to recognize that the St. Paul's CoC exam requires Unique preparation. 💡Our team's dedication will boost your confidence, and help you feel better prepared to tackle the exam And get admission ❗️ 🟥To Download and use app⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💻if any Problem 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Join us.⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
#Attention 💥ፍላጎታችሁ ህክምና መማር ከሆነ ሌላ ዩኒቨርስቲ ከመግባታችሁ በፊት ቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ (St.Paul Hospital )ለመግባት ተወዳደሩ ለመግቢያው ደግሞ Coc Exam አለው ለሱ No doubt , እኛጋር ኑ....ማንም ተማሪ Medical Gateway Tutorial ሳይጠቀም የሚፈተን አታገኙም ፤ ባለፉት 3ዓመታት ሁሉም ከእኛውጋር ይዘጋጃል ያለፉ ተማሪዎች ሙሉ የእኛ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ፤ ይሄ ለእኛ ኩራት ነው ። ዘንድሮም ለእናንተ በ App ቆንጆ አድርገን እናዘጋጃችኋለን ፤ እናሳልፋችኋለን 💯 💡App Download አድርጋችሁ ተመዝግባችሁ ተዘጋጁ ፤ ሁሉንም አብረን እሳካዋለን 🙏
➡️ለ2019 St. Pauls Coc ዝግጅት እንዴት ነው ተመዝግቤ የምማረው ? 🖱ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ ! ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link Play store ላይ ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ... ✅ How to create Account ? ✅ How to join and learn ? ✅ How to Attend Classes ✅ How to download Classes ?... 💻 እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ ፤ ለ Freshman ተማሪዎች እንዴት መመዝገብ እንዳለባቸው የሰራንው Video ነው አመዘጋገቡ ተመሳሳይ ስለሆነ በደንብ ተመልከቱት 🌀አስታውሱ :- ውስጥ ላይ ከገባችሁ በኋላ St.Paul Coc Preparation የሚል አለ እሱን Enrol ማድረግ ነው የሚጠበቅባችሁ ፤ ክፍያ 450ብር ብቻ ነው ! 🟥MGW, St. Paul Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ St.Paul Coc ዝግጅት ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support እኛን ለመቀላቀል ⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
Week -2 (ከነሀሴ 5-10) St.Paul's Coc Preparation ...📢 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📍In our next Programs we will have : ✅ Deep Discussion with Exams. ✅ Repetitive exam practices ✅ Experience sharing -5&6 ✅ Exam -2....many more 🟥MGW, St. Paul Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ St.Paul Coc ዝግጅት ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support እኛን ለመቀላቀል⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
➡️እጅግ ወሳኝ እና ሁላችሁም ማዳመጥ ያለባችሁ የአምና ተፈታኝ ልምድ (#Experience_Sharing ) ➖አምናው ፈተና ላይ ምን አዲስ ነገር ነበር ? በደንብ ይደመጥ ፤ ዋናው ነገር ቀን ከለሊት ማጥናት አይደለም ፤ ወሳኙ ነገር ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ማወቅ ነው ። ➡️ከዚህ በፈት ላለፉት አምስት አመታት ተማሪዎች ፈተናውን በቀላሉ አልፈው የገቡት የእኛን Tutorial and guidance ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በአግባቡ ስለተጠቀሙበት ነበር ። እኛ ከዚህ የምናስተላልፍላችሁን ማንኛውንም ነገር ትኩረት ሰጥታችሁ በደንብ ተከታተሉን ፤ Tutorial ስለተጀመረ በንቃት ከወዲሁ ጀምራችሁ በደንብ ተከታተሉ ሌላ ምንም ተዓምር አያስፈልጋችሁም 💯 🟥MGW, St. Paul Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ St.Paul Coc ዝግጅት ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support እኛን ለመቀላቀል⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
➡️ለ2019 St. Pauls Coc ዝግጅት እንዴት ነው ተመዝግቤ የምማረው ? 🖱ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ ! ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link Play store ላይ ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ... ✅ How to create Account ? ✅ How to join and learn ? ✅ How to Attend Classes ✅ How to download…
👨🏫 ሮማ ትናንት ምሽት የተደረገው የ2019 Batch, St.Paul coc Preparation Exam-1 አሸናፊ 93% ...Amazing 👌 ➖እንግዲህ ሁላችሁም ጠበቅ አድርጉ ዝግጅታችሁን ። እኛን ለመቀላቀል ⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
➡️ለ2019 St. Pauls Coc ዝግጅት እንዴት ነው ተመዝግቤ የምማረው ? 🖱ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ ! ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link Play store ላይ ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ... ✅ How to create Account ? ✅ How to join and learn ? ✅ How to Attend Classes ✅ How to download Classes ?... 💻 እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ ፤ ለ Freshman ተማሪዎች እንዴት መመዝገብ እንዳለባቸው የሰራንው Video ነው አመዘጋገቡ ተመሳሳይ ስለሆነ በደንብ ተመልከቱት 🌀አስታውሱ :- ውስጥ ላይ ከገባችሁ በኋላ St.Paul Coc Preparation የሚል አለ እሱን Enrol ማድረግ ነው የሚጠበቅባችሁ ፤ ክፍያ 450ብር ብቻ ነው ! 🟥MGW, St. Paul Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ St.Paul Coc ዝግጅት ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support እኛን ለመቀላቀል ⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
St.Pauls Coc Preparation ...📢 🔥Exam -1 ✨ዛሬ ምሽት 2:00 አይቀርም ፤ ሁላችሁም እንገናኝ ። ⭕️ተማሪ ጥንካሬና ድክመቱን የሚለይበት መንገድ ፈተና ነው ፤ ሁላችሁም ፈተናዎቹን ተፈትናችሁ እራሳችሁን በሚገባ መፈተሽ ይገባችኋል ❗️ Exam -1 Focusing Area ✅Situational judgment ✅ Spacial and logical Reasoning ✅ Mathematical and Verbal Reasoning 🟰 ተማሪዎች ትክክለኛ እኛን የሚቀላቀሉበት Time ይሄው አሁን ነው 💯 🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💬APP Support : @MGW_Support 💻ስትጠቀሙ ማንኛውምያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ 📞0704282565 📞0906014772 እኛን ለመቀላቀል⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
#Exam ⭕️እንሆ የማይደርስ የለም እሁድ እየደረሰ ነው ፤ የመጀመሪያውን ወሳኝ መለማመጃ ፈተና የምትወስዱበት ቀን ነው ። ➖ዛሬ እና ነገ በደንብ አጥኑ ። Exam -1 Focusing Area ✅Situational judgment ✅ Spacial and logical Reasoning ✅ Mathematical and Verbal Reasoning 🟰 ተማሪዎች ትክክለኛ እኛን የሚቀላቀሉበት Time ይሄው አሁን ነው 💯 🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💬APP Support : @MGW_Support 💻ስትጠቀሙ ማንኛውምያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ 📞0704282565 📞0906014772 እኛን ለመቀላቀል⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
📱What Are The Importance Of Competing For St.Paul's Millennium Medical College Admission ⁉️ ✅Competing for St. Paul's COC can offer several important benefits and experiences for students aspiring to join medical school, particularly if you are interested in Addis Ababa University (Black Lion). 🗄It allows to gain insights into the interview process and become familiar with the expectations and requirements of medical school admissions. ⭕️Second Chance Opportunity 🗄 If students do not succeed in securing a place at St. Paul's COC, it is not a complete loss. ✔️There are other universities with medical programs that provide second chance opportunities ( AAU, AMU ,BDU...). ➾While the specific opportunities may vary, having backup options available can reduce the pressure and provide alternative routes to pursue a medical education in other first and second generation of our country's Universities . ✅moreover, Participating in St. Paul's COC provides students with a glimpse into what medical school life may entail (with little ) 🗂Why Medical Gateway for Preparing for CoC Exam of St. Paul's and Other Universities ⁉️ ➖Preparing for CoC exam through Medical Gateway program, including St. Paul's, offers several advantages for students🤗 ➖One of the key benefits is access to experienced instructors who are well-versed in the specific requirements of the CoC exam format and content ❗️ ➖Additionally, Our program brings together a community of medical students who have undergone the CoC exam themselves ⭕️Furthermore, Medical Gateway program offers a wide variety of modes of delivery, including video lectures, audio materials, and text-based resources. ➖Lastly, mentorship is an essential component of the Our program. Experienced mentors provide guidance, advice, and motivation to students throughout their preparation journey❕ 🤳Download St.Paul Coc Preparation APP Via this Link ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💬APP Support : @MGW_Support 💻For Help Contact us 📞0704282565 📞0906014772 Join us https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc
#ቅዱስ_ጳውሎስ_COC ➡️ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ለተፈትናችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ :- ➖እንሆ ዝግጅታችን ተጀምሯል ፤ ከአሁን ሰዓት ጀምረን ተማሪዎቻችንን እየተቀበልን እንገኛለን🥰 🖥ህክምና መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ መወዳደር ነው ...! ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም አለው…
#ቅዱስ_ጳውሎስ_Coc ⚫️Week-one schedule ! ✅ ( Hamle-28 -Nehasse- 3 ) Today , #Day_1 #Class_1 ⭕️እሁድ Exam -1 ይጀመራል ። 🟰 ተማሪዎች ትክክለኛ እኛን የሚቀላቀሉበት Time ይሄው አሁን ነው 💯 🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💬APP Support : @MGW_Support 💻ስትጠቀሙ ማንኛውምያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ 📞0704282565 📞0906014772 እኛን ለመቀላቀል⬇️ https://t.me/SPMMCcoc https://t.me/SPMMCcoc