Entrance prep E-learning
СтатистикаEntrance prep Tutorial በ2018 አ.ም 12ተኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎት ልዩ እገዛ በመስጠት በከፍተኛ ውጤት አልፈው ዩኒቨርሲቲ እንዲቀላቀሉ ያስችላል። Unlock your potential with entrance prep. Buyads:https://telega.io/channels/Entranceprepare/card/?r=tHdP_brC For paid promotion and cross @Epeadmin
- Последний пост
- 05:49
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 57
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 234
- 1/48двое суток
- 1 414
- 1/72трое суток
- 1 525
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
📢 AAU Information Week 2026 ✨ Official Kick‑Off Tomorrow! 🗓 Friday, August 14, 2026 ⏰ 11:00 AM 📍 Addis Ababa University – Main Campus, Forum Building Join us as we open Information Week with inspiring sessions and guidance for incoming students. Don’t miss it! Register for your UAT preparation 👇 @AAUUATregisterbot Join us for related AAU informations - @UATprepare
видео или голосовое, без подписи
#ጥቆማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ በሳይንስ ልህቀት ትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ነሐሴ 07/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ቢሮው ገልጿል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://bs.ministry.et (ዝርዝር መስፈርቶችን ከላይ ከተያያዙት የቢሮው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡) Join us for related information and share 👇 https://t.me/Entranceprepare
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering ያመልክቱ 👇 https://sitedu.info/admission/application መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው @Freshmanprepare
በዚህ አመት 12ተኛ ክፍል ለተፈተናችሁ.... በዚህ ሰዓት ውጤት ተለቋል! እያሉ ማስታወቂያ የሚለቁ ቻናሎች ፣ ከማስታወቂያ የዘለል ነገር ምንም ነገር አንደሌለ ማወቅ አለባችሁ። ስለዚህ እናንተ ሳትረበሹ በትዕግስት እንድጠብቁ እናሳስባችኋለን። ከዚህ ውጭ "ፈተና ወቷል " ለማየት ይህን Join አድርጉ" የሚሉት አሉባልታ ነው እንጅ እስካሁን የተገለጸ አዲስ መረጃ የለም። @Entranceprepare
AAU ማስታወቂያ አውጥቷል 🎉 🎉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ 2019 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት አዘጋጅቷል፤ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ እንዲሁም ሙሉ መረጃ ታገኛላቹ! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ: • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ 📅ከነሐሴ 8–16፣ 2018 📍ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የUAT ዝግጅት ለመጀመር ለመመዝገብ 👇 @AAUUATregisterbot ከምዝገባ ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ👇 @Uatadminbot @UATprepare
📚 በ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ የምትመርጧቸው - የ Degree ፕሮግራሞች በ እያንዳንዱ Program ላይ ላሉ ዝርዝር መረጃዎች ለመግኘት 👇 https://admission.aau.edu.et/UndergraduateProgramsOnly JOIN : @UATprepare
የምዝገባ ቦታዎች፦ ➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን (የማመልከቻ ሊንክ በምዝገባ ቀናት አክቲቭ ይሆናል) ➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ደሴ ➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ ➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር ➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ ➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ ➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ➫ ቦረና ዩኒቨርሲቲ፣ ያቤሎ ➫ ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ነገሌ 🔔 ምዝገባ ሲያደርጉ የአስፈላጊ ሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን (የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የልደት ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የቀበሌ መታወቂያ) ዋናውንና ኮፒውን መያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡ ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን ማሟላትዎን ያረጋግጡ፡፡ በሐሰተኛ መረጃ ለመመዝገብ ከሞከሩ ወዲያውኑ ከቅጥር ሂደቱ የሚወገዱ ይሆናል፡፡ ከምዝገባ ሂደት ጀምሮ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበትን ቻናል ተቀላቀሉ👇 https://t.me/EAUprepare https://t.me/EAUprepare
#ጥቆማ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁየሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ ET SPONSORED Trainee Cabin Crew ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት ➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30 ➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት (የክንድ ርዝማኔ 212ሴ.ሜ. ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ ➤ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ➤ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III (ሌሎች ቋንቋዎች መቻልም ጥሩ ነው) የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 04-08/2018 ዓ.ም
ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ ካላንደር እንደሚያሳየው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። @Entranceprepare
Entrance prep E-learning pinned a photo
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ያሰባችሁ 📌 ክረምቱን ለUAT በምትዘጋጁበት ወቅት እነዚን 4 ነጥቦች ችላ እንዳትሉ 1. በቂ በUAT style የተዘጋጁ ጥያቄዎችን አለመስራት፡ ፈተናው ቀላል ቢሆንም ከUAT ጋር የማይመሳሰሉ ጥይቄዎች ላይ ጊዜን በማባከን ፈተናውን ሲያዩ ግራ የመጋባት ስሜት ሊያጋጥም ይችላል። 2. ጊዜ አጠቃቀምን ችላ ማለት፡ ለUAT ስትዘጋጁ ትኩረታችሁ ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ ላይ ብቻ ሳይሆን ሰአት እየያዛችሁ ጥያቄዎችን ስሩ። ለፈተናው የሚሰጠው 2 ሰዓት በቂ ቢሆንም አንዳንድ የፈተናው ክፍሎች ሳይታሰብ ሰአት ሊወስዱ ይችላሉ። 3. እንደ Ratios, Percentages እና Algebra ያሉ ዋና ዋና የሂሳብ አይነቶችን ችላ ብሎ ወደ ፈተና መግባት። 4. ጥያቄ ከተሰራ በህዋላ የተሰራ ስህተትአዲስጋግሞ አለመመርመር ፡ ጥያቄ ከሰራችሁ በህዋላ ድክመታችሁን ለይታችሁ እነሱ ላይ በአግባቡ መስራት ያስፈልጋል። UAT preparation challenge በቅርብ ቀን ሊጀመር ነው አሁኑኑ ይመዝገቡ👇 @AAUUATregisterbot
ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተለያዩ የአካዳሚክ መረጃ የሚያገኙበት ፕሮግራም ከ ከነሐሴ 8 -16 2018 ይካሄዳል በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ ይሄ ማለት ጊዜው እየቀረበ ነው የUAT ዝግጅት መግባት አለመግባታችሁን ይወስናል - በተለያዩ ቪዲዮዎች ፣ ኖቶችና ጥያቄዎች ታግዞ ለመዘጋጀት ለመመዝገብ👇 @AAUUATregisterbot ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ማንኛውም ጥያቄ ይቀላቀሉን👇 @UATprepare @UATprepare
⚡️ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት መግቢያ ፈተናውን ላሳሰባችሁ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዜና🤩 👉 ከማትሪክ በኋላ እስካሁን ያረፋችሁበት ይበቃል 🤗 💫 በዚህ ክረምት በቀረው አንድ ወር ለUAT የሚያዘጋጃችሁና በመጨረሻም ፈተናውን የሚመስል mock exam የምትፈተኑበት crash course UAT preparation ቻሌንጅ ሊጀመር ነው 🥳 ይሄ ቻሌንጅ ፈተናውን በተፈኑና UAT ሰቅለው AAU በገቡ ተማሪዎች ስለሚሰጥ መግባት እንፈልጋለን ለምትሉ ሁሉ ምንም በማይገዛ ዋጋ አምና አዘጋጅተን AAU 💯 በገቡልን ተማሪዎች ካገኙት ጥቅም አንፃር እንደማይወዳደር ቢመሰከርልንም ሁሉንም ተማሪ እንዲያማክል በ250 ብር ብቻ በኢትዮጵያ አንደኛውና ዉዱ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ልዩ እድል 🤩 በዚህ መመዝገቢያ ዋጋ የሚቆየው ዛሬና ነገ ብቻ ይሆናል🤩 መመዝገቢያ ቦታችን አሁን ተከፍቷል መመዝገብ ፈልጋችሁ እንቢ ብሏችሁ ለነበራችሁ ይቅርታ እንጠይቃለን🙏 ለመመዝገብ👇 @AAUUATregisterbot @UATprepare
📢 ስለ UAT በተደጋጋሚ ለምታነሷቸው ጥያቄዎች መልስ እንስጣቹ 1.ፈተና ለመዉሰድ የግድ አዲስ አበባ መገኘት አለብን? በተደጋጋሚ የተጠየቀ ጥያቄ ነው አስተውሉ ምንም ችግር የለውም ለምሳሌ MR X ሀዋሳ ነው የሚኖረው እንበል ከዚያም አዲስ አበባ መግባት ፈለገ ብንል የ UAT exam ለመውሰድ በ Online በመረጠው Station ማለትም በ Hawassa university መፈተን እፈልጋለው ብሎ ይመዘገባል ከዚያም የፈተናው ቀን ላይ በ Hawassa University በመሄድ ይፈተናል ማለት ነው። ፈተናው በ Online ስለሆነ ብዙ አትጨናነቁ። 2. ፈተና ባይሳካ ሌላ ግቢ እንመደባለን ወይስ አንመደብም? ይሄ ጥያቄ ብዙዎች ሲጠይቁት ነበር፣ ነገር ግን ግልጽ ነው ይሄን ፈተና ካላለፋችሁ፣ ት/ሚ ወደ ሌሎች university ዎች ይመድባችሁአል። @UATprepare
👉የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ — 2025 💥 የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ ደረጀ የ ሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ። ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ያግዛችኋል 🙏 1 Addis Ababa University 2 University of Gondar 3 Bahir Dar University 4 Jimma University 5 Mekelle University 6 Hawassa University 7 Haramaya University 8 Adama Science and Technology University 9 Arba Minch University 10 Jigjiga University 11 Addis Ababa Science and Technology University 12 Ambo University 13 Dilla University 14 Unity University 15 Debre Berhan University 16 Wollo University 17 Debre Markos University 18 Wolaita Sodo University 19 Madda Walabu University 20 Worabe University 21 Wachamo University 22 Debre Tabor University 23 Wolkite University 24 Ethiopian Civil Service University 25 Arsi University 26 Samara University 27 Assosa University 28 Dire Dawa University 29 Wollega University 30 Mattu University 31 Mizan-Tepi University 32 Kotebe Education University 33 Adigrat University 34 Woldia University 35 Oromia State University 36 Bule Hora University 37 Aksum University 38 Bonga University 39 Rift Valley University 40 Oda Bultum University 41 Raya University 42 Injibara University 43 Selale University 44 Debark University 45 Kebri Dehar University 46 Gambella University 47 Mekdela Amba University 48 Dembi Dolo University 49 Jinka University 50 Borena University 51 Ethiopian Police University Source : UNIRANKS® — Top-Ranked Universities in Ethiopia - 2025) @UATprepare
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ የሚጠናቀቅ መሆኑን ተከትሎ፣ ፈተናውን ላለፉት 23 ቀናት ሲሰጡ የቆዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪዎቻቸው ጥሪ እያደረጉ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ትምህርታቸውን ላላጠናቀቁ ነባር ተማሪዎቻቸው እንዲሁም ለክረምት መርሐግብር ተማሪዎች ጥሪ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ @Freshmanprepare
ዩኒቨርሲቲ ስትመርጡ ከግምት ውስጥ ማስገባት ያለባችሁ ነገር #1 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው። ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል። ✔️ 1st Generation 📚 Addis ababa university 📚 Arba Minch University 📚 Bahirdar University. 📚 University of Gondar 📚 Hawassa University 📚 Haramaya University 📚 Jimma University 📚 Mekele University ✔️ 2nd Generation 📚 Dila University 📚 Dire dawa University 📚 Jijiga University 📚 Mede Melabo University 📚 ASTU 📚 Debra Markos University 📚 Aksum University 📚 Debra Birhan University 📚 Wollega University 📚Wollo University 📚 Mizan Teppi University 📚 Ambo University 📚 Semera University 📚 Kotebe motrop. University ✔️ 3rd Generation 📚Adigrat University 📚Mattu University 📚 Woldia University 📚 Wolkite University 📚Debratebor University 📚 Wachamo University 📚Assosa University 📚AASTU University 📚Arsi University 📚Gambela University 📚 Bulehora University 📚Wolaita sodo university ✔️ 4th Generation 📚Jinka University 📚Bonga University 📚Worabe University 📚Injibara University 📚Debark University 📚Mekdela Amba University 📚Raya University 📚Dembidolo University 📚Selale University 📚Oda Bultum University 📚 Borna university @Freshmanprepare
ውዶቻችንን ፈተና የጨረሳችሁ በሙሉ በጥረታችሁ ከተማመናችሁ አሁን ስለቀጣዩ እርምጃ በጥንቃቄ የምታስቡበት ጊዜ ነው ከውጤት በኋላ ይደርሳል አይሰራም🥰 በተለይ አዲስአበባ ዩኒቨርሲት መግባት ለምትመኙ ፉክክሩ ከባድ ነው❗️ 🔆 የተለያዩ መረጃዎችንም share ምንደራረግበትን እናንተም እርስ በእርስ ምትተጋገዙበት ግሩፕ አዘጋጅተንላችኋል 👇 ምታቋቸውን ቀጣይ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ተማሪዎች እና ጓደኞቻችሁን ሁሉ Add አድርጉ ብዙ ስራ እንሰራለን🥰😘🙏👇👇 https://t.me/UATprepare2018