Bright Academy
Статистика💡Bright Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 📩contact us:- @BA9_12bot For ads:- https://telega.io/c/BrightAcademy9_12
- Последний пост
- 28 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 6 908
- 1/48двое суток
- 7 916
- 1/72трое суток
- 8 538
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#AAU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ JOIN:@UATPreparation ✅
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለማየት👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/ ⭐ Bright Minds Bright Futures 🚀JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
✉️ሁሉም ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል Next year Freshman ተማሪ ለሆናችሁ👇 1- Advanced Freshman ለEntrance ተፈታቾች👇 2- Bright Academy AAU,ASTU/AASTU,SPHMMC መግባት ለምትፈልጉ 3-UAT Preparation የFreshman መጽሐፍቶች👇 4- Campus Materials በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ላልወሰዱ ተፈታኞች 4ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መገለፁ ይታወሳል። ⭐ Bright Minds Bright Futures 🚀TELEGRAM ▍ 🎥YOUTUBE JOIN: @BrightAcademy9_12✅ JOIN: @BrightAcademy9_12✅
✉️ሁሉም ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል Next year Freshman ተማሪ ለሆናችሁ👇 1- Advanced Freshman ለEntrance ተፈታቾች👇 2- Bright Academy AAU,ASTU/AASTU,SPHMMC መግባት ለምትፈልጉ 3-UAT Preparation የFreshman መጽሐፍቶች👇 4- Campus Materials በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️
6ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምሯል። በዚህ የመጨረሻው ዙር ፈተና፣ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ፈተናቸውን በኦንላይን የሚወስዱ ይሆናል። ምስል፦ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ Via- Tikvah ⭐ Bright Minds Bright Futures 🚀TELEGRAM ▍ 🎥YOUTUBE JOIN: @BrightAcademy9_12✅ JOIN: @BrightAcademy9_12✅
ቤተሰብ ከፈጣሪ ጋር ቀጣይ አመት ዩኒቨርሲቲ ገባለዉ ብላቹ ምታስቡ አሪፍ እና አጋር ቻናል እንጠቁማቹ😊 ተቀላቀሉ👇 @ADVANCED_FRESHMAN @ADVANCED_FRESHMAN
🟡በቅርቡ ኢንትራንስ የተፈተናቹ ተማሪዎች ከትንሽ ጊዜ በኃላ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ፡፡ አምና ውጤት ከመጣ በኃላ በድጋሚ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን እንዲያስተካከሉ እድል ተሰቶዋቸው ነበር ፤አዲስ ነገር ካለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል፡፡ 🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ: 1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡ 2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department በደንብ አጣሩ፡፡ 3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡ 4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡ 5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ 6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡ 7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል! 🌐በተጨማሪም የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎችን አጠቃላይ መረጃ : የመጨረሻ placement እስክትሞሉበት ቀን ድረስ ገለፃ እናደርግላቿለን:: JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
አብዛኛው ሰው እየሰራ መማር እየተማረ መስራት ይፈልጋል። ነገር ግን ቁርጠኛ ሆነው ይህን የሚያደርጉ ጥቂቶች ናቸው። ከነዚህም መሀከል የ AAU ተማሪዎች ይገኙበታል። 🌗በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር እራሱን የቻለ ጥቅም ሲኖረው ከነዛ ውስጥ አንዱ ትምህርትን ከስራ ጋር ጎን ለጎን ማስኬድ መቻሉ ነው። ይህ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቻ አይደለም ነገር ግን ASTU, AASTU, SPHMMC, SIT የሚማሩ ተማሪዎችም ከትምህርት ጎን ለጎን በ Online Skill ስራ የሚሰሩ ተማሪዎች ናቸው። 🔘እናንተስ የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለመማር አስባቹሀል? አላማቹ በነዚህ ጊቢዎች መማር ከሆነ መቼም እነዚህ ጊቢዎች በፈተና አወዳድረው እንደሚቀበሉ ታውቃላቹ። ✈️ታዲያ ለነዚህ ሁሉ ዝግጅት የሚረዳቹ አንድ የ Telegram channel እንጠቁማቹ😊ከታች ባለው ሊንክ በኩል ተቀላቀሉን👇 JOIN: @UATpreparation⭐ JOIN: @UATpreparation⭐
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
4ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ፈተና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡ ከሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በተሰጠው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና፤ ተፈታኞች በወረቀት (PBT) እና በኦንላይን (CBT) ፈተናቸውን ወስደዋል። 5ኛው ዙር ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 09-13/2018 ዓ.ም ለሦስት ቀናት ይሠጣል፡፡ ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የገቡ ሲሆን፣ አጠቃላይ የፈተና ገለጻም ተሰጥቷቸዋል፡፡ በ5ኛው ዙር ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይን (CBT) የሚወስዱ ይሆናል፡፡ ምስል፦ ወለጋ፣ ወልቂጤ፣ ደምቢ ዶሎ፣ ወራቤ እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች ⭐ Bright Minds Bright Futures 🚀TELEGRAM ▍ 🎥YOUTUBE JOIN: @BrightAcademy9_12✅ JOIN: @BrightAcademy9_12✅
Geography Round 4 ፈተና በጠየቃችሁን መሰረት በ PDF ጥንቅቅ ባለ መልኩ ከታች ባለው ቻናላችን ታገኙታላቹ አሁኑኑ Join አድርጉ። https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8 https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8
ውድ የ Social ተማሪዎች ከ Round 4 ፈተናዎች ውስጥ ከተማሪዎች ያገኘናቸውን ጥቂት ፈተናዎች ከታች ባለው ቻናል ገብታቹ ማግኘት ትችላላቹ። https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8 https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8
ውድ የ Social ተማሪዎች ከ Round 4 ፈተናዎች ውስጥ ከተማሪዎች ያገኘናቸውን ጥቂት ፈተናዎች ከታች ባለው ቻናል ገብታቹ ማግኘት ትችላላቹ። https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8 https://t.me/+uhHrXqSafUAzNzM8