tgindex
Advanced Freshman

Advanced Freshman

Статистика

🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
59
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Образование (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
27 178
+130 за 3 дн.
Сутки
+14
+0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 695
40 постов
Вовлечённость
32,0%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 59
Упоминаний
5
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 810
1/48двое суток
6 658
1/72трое суток
7 181

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.1 1851110

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 2412919

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 8788415

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.7 37439

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.7 23638

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.7 22614838

    ለእህታችን ቻሌንጅ! ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ወጣት እህታችን ለአንድ አመት ያህል በአጥንት ካንሰር ስትሰቃይ ቆይታ አሁን ላይ ህይወቷን ለማትረፍ እና ለማቆየት በቀን 50 ሺህ ብር ድረስ በሚያሶጣ ወጪ ህክምና እየተደረገላት ይገኛል ወጣቷ አሁን ላይ ባለችበት መሳሪያ አማካኝነት ብቻ እየተነፈሰች የሚገኝ ሲሆን ህወቷን ለማስቀጠል የእኛን እርዳታ ትፈልጋለች በዚህ የተጀመረላትን የ10 ብር ቻሌንጅ ቻናላችን ተቀብለዋለች 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!

  • 9 авг.6 5516940

    🎓Software Engineering.⚙⚙️ 📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application  software's)  ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።     📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❔ 🌟በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።     📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓ 💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Math(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል። 📚 Software Engineering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓ ✅ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።     📚Some of main programming languages are                                  👩‍💻•  C++                             👩‍💻•  JAVA                             👩‍💻•  PYHTON                             👩‍💻•  C#                             👩‍💻•  HTML                             👩‍💻•  CSS                             👩‍💻•  JAVASCRPT                             👩‍💻.  PHP 💻👨‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who: 📌• Designs, builds, and tests software applications. 📌•  Understands user requirements and solves problems using coding/technology. 📌•  Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand. 🎓 በ Software Engineering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ 🔻1.  Applications Developer 🔻2.  Cyber Security Analyst 🔻3.  Game Developer 🔻4.  Information Systems Manager 🔻5.  IT Consultant 🔻6.  Multimedia Programmer 🔻7.  Web Developer 🔻8.  Web Designer 🔻9.  Software Engineer 💻 Software Engineering  የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❔ 💻በ Software Engineering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል። 📚 የ Software Engineering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ 🔻 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።      💵 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓ 💻 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል። ይቀጥላል..... JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

  • 9 авг.5 8112735

    ✈️የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ ማስታወቂያ🤩🤩 የስራ መደብ: ET Sponsored Trainee Cabin Crew እና ሌሎች 🗓 የምዝገባ ቀን: ከኦገስት 10 እስከ ኦገስት 14፣ 2026 የመመዝገቢያ መስፈርቶች 💚 በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEEC) ቢያንስ 200 ውጤት ያለው 💚 ዕድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት 💚 ቁመት:ሴት፦ ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ Arm Reach ወንድ፦…

  • 8 авг.5 9902841

    የ2019 Freshman ተማሪ ሆናለዉ ብሎ እርግጠኛ የሆነ እዚህ ቻናል ዉስጥ ምን ያህል ነዉ👋

  • 6 авг.8 0365917

    የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው። "ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ከሪሚዲያል ፈተና ውጤት ጋር የተያያዘ የሚያወጡትን መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ከ53 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሪሚዲያል ፈተና መውሰዳቸውን ይታወቃል።   JOIN: @Remedial2018batch ✅

  • 1 авг.11,7 тыс59183

    ✈️የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ ማስታወቂያ🤩🤩 የስራ መደብ: ET Sponsored Trainee Cabin Crew እና ሌሎች 🗓 የምዝገባ ቀን: ከኦገስት 10 እስከ ኦገስት 14፣ 2026 የመመዝገቢያ መስፈርቶች 💚 በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEEC) ቢያንስ 200 ውጤት ያለው 💚 ዕድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት 💚 ቁመት:ሴት፦ ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ Arm Reach ወንድ፦ ቢያንስ 1.70 ሜትር 💚 ክብደት ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ መሆን 💚 የእንግሊዝኛ ቋንቋ Level III እና ከእንግሊዝኛ ውጭ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ ተጨማሪ ጥቅም አለው። ሌሎች ተጨማሪ ክፍት የስራ ቦታ ስላለ ከታች ባስቀመጥንላቹ Offical website ላይ ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ👇👇። For more: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN 👍

  • 1 авг.10,2 тыс2220

    ተራዝሟል!   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት የማመልከቻ ጊዜው ተራዝሟል።   የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering ያመልክቱ 👇 https://sitedu.info/admission/application መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው   JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅

  • 29 июл.11 тыс16593

    📢 ዩኒቨርሲቲ እና ተግዳሮቶቹ 🎓 🤗 ዩኒቨርሲቲ ላወቀበት ተማሪ እጅግ በጣም ብዙ መልካም የሆኑ ገፀ በረከቶች አሉት፡፡ እነዚህን መልካም ገፀ በረከቶች ስትገቡ ታጣጥሙታላችሁ🤓። እኛ ግን  የምንፈልገው እናንተ  ተግዳሮቱቹን አውቃችሁ ፡ ራሳችሁን እንድትታደጉ ነው። 😥ተማሪዎች ግቢ ላይ መጥፎ የተባሉ ነገሮች ይገጥማቸዋል። እስኪ የተወሰኑትን እንመልከት🔗 1ኛ) 🥺 ብዙ ግዜ ዩኒቨርስቲዎች ከከተማ ዉጭ በተወሰኑ ኪሎ ሜትሮች ራቅ ብለው ነው የሚገነቡት። ከከተማ ውጭ ስለሆኑ  fresh air የተትረፈረፈበት ፡ ራስን ለማዝናናት ና ለመመሰጥ እንድሁም ለማንበብ ምቹ የሆኑ ጫካዎች ና የተፈጥሮ መስህቦች አሉ።ስለዚህ ተማሪዎች ለመዝናናት ፡ ለማንበብ እንዲሁም walk ለማድረግ ወደ ጫካዎች ና ሰው ወደማይበዛበት ቦታዎች ሊሄዱ ይችላሉ። በዚህ ምክንያት ፡ 📌 ሴቶች የመደፈር አደጋ ያጋጥማቸዋል። 📌 ወንዶች ደግሞ የ መሰረቅ አደጋ ያጋጥማቸዋል ምክንያቱም ሌቦች( የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወይም የአካባቢው ሰው ሊሆን ይችላል) ከግቢ ተማሪዎች ስልክ ፡ ብር ና ላፕቶፕ በማስፈራራት መውሰድ ለምደዋል። ስለዚህ ፡ ከላይ የጠቀስናቸው ቦታዎች ላይ ስትሔዱ ተሰባስባችሁ መሔድ ወይም ደግሞ አለመሔድ🙅‍♂️🤷‍♀️። 2ኛ) ይሄ ደግሞ በሴቶች ላይ የሚስተዋል ሲሆን በፈቃደኝነት ስህተት በመስራት የማይመለስ ፀፀት ዉስጥ የምትገቡበት ነው። ገና ወደ ግቢ ስትገቡ ፡ ለግቢው አዲስ ናችሁ ፡ ለአካባቢው ና ለማህበረሱ አድስ ናችሁ ፡ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት ና ግቢ ውስጥ ስለሚሰሩ ነገሮች አዲስ ናቸው። ስለዚህ ነባር(senior) ተማሪዎች ይኸን ደካማ ጎናችሁን( አዲስነታችሁን) ተጠቅመው የህይወት መስመራችሁን ያስቷችሗል☹️። ምን መሰላችሁ ሴቶችዬ 🤔 ገና ዩኒቨርስቲ ስትገቡ ነባር ወንዶች ተማሪዎች አፋቸውን ከፍተዉ😂 እጃቸውን ዘርግተው ይቀበሏችሗል።  ምክንያቱም የመጀመሪያ አመት ሴት ተማሪዎች : ተማሪዎች ወደ  ግቢ ስትገቡ ነባር(senior)  ወንድ ተማሪዎች ሴት ይፈልጋሉ። ስለዚህ ምን ያደርጋሉ መሰላችሁ🐰 🧐መጀመሪያ ልክ ግቢ ስትገቢ ያይሻል። ሻንጣሽ ትልቅ ስለሆነ ይመጣና ላግዝሽ ይላል😁....ከዛን ይሸከምና  እስከ ተመደብሽበት ዶርም #Dorm(setoch_gibi) ድረስ ያወራሻል...ከዛን ግቢውን እንዳላምድሽ  ስ.ቁ ስጪኝ ይልሻል። አንቺም ለሁሉም ነገር አድስ ስለሆንሽ ስ.ቁ ትሰጭዋለሽ.....ነገሩ አለቀ🔪። 😴ከዛ ምዝገባ ላይ ተሯሩጦ ያስመዘገብሻል....እሱም በዚሁ.... ይቀጥላል። 🤗ከዛ ግቢውን ያስጎበሽኛል ፡ ከተማውን ያሳይሻል ፡ Lounge ይጋብዝሻል። 😴.....ከዛ ቡሃላ ምን ይፈጠራል መሰለሽ.......አንድ ቀን #Over እንዉጣ ይልሻል ፡ ከዛም🥃🍷🥂🍻 ትጠጣላችሁ። ከዛም በመጠጥ ሀይል  አብረሺዉ ታድሪያለሽ። ካደርሽ ቡሃላ ምክንያት በመፍጠር ካንቺ ይርቃል ሌላ ይጠብሳል። በቃ ይሄው ነዉ🤢🤨☹️። ☹️ ማርገዝ የሚባል ነገር አለ ፍቅር ያሳየሽ መስሎ አታሎ...... ህይወትሽን ያጨልማል። ከገጠር የሚመጡ ሴቶች በጣም ደስ ይላሉ ለምን ብትሉኝ አላማቸው አንድ ብቻ ነዉ። ፍቅረኛ አያቁ በትዳር ያምናሉ። የከተማ ልጆች ደግሞ.....😂😂 ሁሉንም አይደለም። 🥺 ስለዚህ ሴቶችዬ  ጠንካራ ፡ ፅኑ ፡ አላማችሁን የምታስቀድሙ መሆን አለባችሁ💃💃። 3ኛ) Over🕺💃🕺💃🕺 የዩኒቨርሲቲ ተማሪ over ካልወጣ oxygen እንዳጠረው የሚታሰብበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። እንደ ሰደድ እሳት የግቢ ተማሪዎችን ህይወት እያበላሸ ያለው over ነው። over ከጥቅሙ ጉዳቶች ያመዝናሉ ምክንያቱም ፡ 📌#over በወንዶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ። የግቢ ተማሪዎች over ወጥተው ይጠጣሉ ። ከዛም ሞቅ ይላቸዋል ፡ ከዛም በ ደረቅ ሌሊት ከ አካባቢው ወጣቶች ጋ ይጣላሉ ፡ ከዛም በጩቤ ይወጋሉ አልያም በጠርሙስ ይመታሉ ። ከዛም በሌሊት 6 ወይም 7 ሰአት ወደ ሆስፒታል😏። ከ አካል ጉዳት እስከ ህይወት መጥፋት የሚያስከትል ችግር በ #over ምክንያት። እንደታደል ሁኖ ካልተጣላችሁ ፡ በ ደረቅ ሌሊት 8 ሰአት ምናምን ወደ ግቢ ዘበኛ ለምናችሁ ትገባላችሁ። ከመጥን በላይ ቀላቅላችሁ ስለምትጠጡ በየ ሽንት ቤቱ ሻታ🤮🤮🤮። 👷‍♂ ወንዶችየ ተጠንቀቁ ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ🤨። 📌 #over በሴቶች ተማሪዎች ላይ ያለው ተፅዕኖ ። በተለይ የ ከተማ ሴቶች shameless ናቸው☹️። ሲጠጡ ራሱ😴😴። ሴቶች #over ይወጣሉ ፡በ ወንዶች ጋባዥነት  ይጠጣሉ🥂🍻🍷 ፡፡ ከዛ ይሰክራሉ ። ከዛ ደግሞ አልጋ ይዘው ለማደር ብር ላይኖርቸው ይችላል። ስለዚህ ጎዳና ላይ ማደር ስለማትፈልጊ ፡ ከአንዱ ጋር ታድሪያሽ🙁። ከዛ ያልተፈለገ ዕርግዝና ሊከሰት ይችላል። ከዛ በሗላ የሚመጣውን ጣጣ አስቡት😔😱። ሴት ልጅ ሰክራ በየ አስፓልቱ ስትወድቅ ምን ይባላል 😔 ይሄን የሚያደርጉት.... አወቅን ባይ የከተማ ልጆች ናቸው። 👷‍♀ሴቶችዬ ተጠንቀቁ። ነፃነት አገኘን ብላችሁ ነፃነታችሁን እንዳታጡ።🟢 👆👆እና ሰዎችዬ ከላይ የዘረዘርናቸው የግቢ ተግዳሮችን ለመፃፍ እና ለ እናንተ ለማጋራት ያሰብንበት ዋና ምክንያት ግቢ እንደዚህ አይነት ነገር ስለሚኖር ካሁን አውቃችሁት ፡ እንድትጠነቀቁ ነው እንጅ ስለ ግቢ መጥፎ ነገር መናገር ፈልገን ወይም እንድትሳቀቁ ፈልገን አይደለም። 🕺 ራሳችሁን በአግባቡ መምራት ከቻላችሁ ግን ግቢ ላይ ምርጥዬ ህይወት ይኖራችሗል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅

  • 28 июл.8 0401915

    #AAU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ JOIN:@UATPreparation ✅

  • 26 июл.9 3902824

    #ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering   መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለማየት👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/   ⭐ Bright Minds Bright Futures 🚀JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN

  • 22 июл.13,5 тыс81133

    ✅የ 2026 የኢትዮጽያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ ሰንጠረዥ🧳 1.Addis Ababa University 2.University of Gondar 3.Jimma University 4.Bahir Dar University 5.Mekelle University 6.Hawassa University 7.Haramaya University 8.ASTU 9.AASTU 10.Arba Minch University 11.Dire Dawa University 12.Jigjiga University 13.Debre Birhan University 14.Wolaita Sodo University 15.Debark University 16.Dilla University 17.Unity University 18.Wollo University 19.Debre Markos University 20.Ethiopian Civil Service University 21.Kotebe Education University 22.Mattu University 23.Arsi University 24.Madda Walabu University 25.Ambo University 26.Wachemo University 27.Aksum University 28.Wolkite University 29.Adigrat University 30.Woldia University 31.Assosa University 32.Wollega University 33.Samara University 34.Mizan-Tepi University 35.Bule Hora University 36.Debre Tabor University 37.Werabe University 38.Bonga University 39.Injibara University 40.Kebri Dehar University 41.Oda Bultum University 42.Oromia State University 43.Gambella University 44.Raya University 45.Rift Valley University 46.Selale University 47.Mekdela Amba University 48.Jinka University 49.Dembi Dolo University 50.Borena University መረጃዉን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ😊 JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

  • 20 июл.12,8 тыс4054

    🌐በሀገራችን Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ✅Addis Ababa University ✅Adigrat University ✅Aksum University ✅Ambo University ✅Arba Minch University ✅Arsi University ✅Bahir Dar University ✅Debre Berhan University ✅Debre Markos University ✅Debre Tabor University ✅Dilla University ✅Dire Dawa University ✅University of Gondar ✅Haramaya University ✅Hawassa University ✅Jigjiga University ✅Jimma University ✅Madda Walabu University ✅Mekelle University ✅Mizan-Tepi University ✅Wachemo University ✅Wolaita Sodo University ✅Wolkite University ✅Wollega University ✅Wollo University ✅Werabe University JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️

  • 19 июл.11,6 тыс4560

    🌐Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር 🎓 🟡 Mekelle Universitiy 🟡 Bahirdar Universitiy 🟡 Debre-Markos Universitiy 🟡 Wollo University 🟡 Haremaya Universitiy 🟡 Jimma Universitiy 🟡 Bulehora Universitiy 🟡 Jigjiga Universitiy 🟡 Debre-Birhan Universitiy 🟡 Arbamich Universitiy 🟡 Wachamo Universitiy 🟡 Wolkite Universitiy 🟡 Adis Ababa University 🟡 AASTU ,ASTU 🟡 INJIBARA UNIVERSITY 🟡 Dire Dawa University ቆየት ያለ list ስለሆነ ዘንድሮ update ሊኖር ይቻላል! JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

  • 18 июл.21,8 тыс5067

    🟡በቅርቡ ኢንትራንስ የተፈተናቹ ተማሪዎች ከትንሽ ጊዜ በኃላ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ፡፡  አምና ውጤት ከመጣ በኃላ በድጋሚ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን እንዲያስተካከሉ እድል ተሰቶዋቸው ነበር ፤አዲስ ነገር ካለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል፡፡ 🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ: 1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department  ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡ 2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department  በደንብ አጣሩ፡፡ 3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡ 4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡ 5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ 6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡ 7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል! 🌐በተጨማሪም የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎችን አጠቃላይ መረጃ : የመጨረሻ placement እስክትሞሉበት ቀን ድረስ ገለፃ እናደርግላቿለን:: JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

  • 17 июл.9 2733144

    #Placement ስትሞሉ መረዳት እና ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች በጥቂቱ እንንገራችሁ 🔶ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ: 1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department  ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡ 2. ስለ ዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department  በደንብ አጣሩ፡፡ 3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡ 4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡ 5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ 6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡ 7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል! 🌐ሌሎች ተጨማሪም መረጃዎችን አዘጋጅተን እንለቅላቿለን:: JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

Advanced Freshman — tgindex