tgindex
Freshman Materials

Freshman Materials

Статистика

For Ads dm @simon_elsab Different University's Freshman √ Mid Exams and √ Final Exam with their Answers J𝚘𝚒𝚗 U𝚜   @freshman_materials @freshman_materials

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
50
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
12 780
+41 за 3 дн.
Сутки
+22
+0,17%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 870
40 постов
Вовлечённость
38,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 50
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 215
1/48двое суток
1 392
1/72трое суток
1 501

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 авг.1 3701217

    #ጥቆማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ  (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ ET SPONSORED Trainee Cabin Crew ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት ➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30 ➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት (የክንድ ርዝማኔ 212ሴ.ሜ. ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ ➤ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ➤ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III (ሌሎች ቋንቋዎች መቻልም ጥሩ ነው)   የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 04-08/2018 ዓ.ም የምዝገባ ቦታዎች፦ ➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን (የማመልከቻ ሊንክ በምዝገባ ቀናት አክቲቭ ይሆናል) ➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ደሴ ➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ ➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር ➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ ➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ ➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ➫ ቦረና ዩኒቨርሲቲ፣ ያቤሎ ➫ ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ነገሌ 🔔 ምዝገባ ሲያደርጉ የአስፈላጊ ሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን (የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የልደት ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የቀበሌ መታወቂያ) ዋናውንና ኮፒውን መያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡ ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን ማሟላትዎን ያረጋግጡ፡፡ በሐሰተኛ መረጃ ለመመዝገብ ከሞከሩ ወዲያውኑ ከቅጥር ሂደቱ የሚወገዱ ይሆናል፡፡ #tikvah @Freshman_Materials

  • 2 авг.2 7241238

    ✈️የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ ማስታወቂያ የስራ መደብ: ET Sponsored Trainee Cabin Crew እና ሌሎች # የምዝገባ ቀን:Aug 10 - Aug 14 (2026) የመመዝገቢያ መስፈርቶች - በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEEC) ቢያንስ 200 ውጤት ያለው - ዕድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት - ቁመት:ሴት፦ ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ Arm Reach ወንድ፦ ቢያንስ 1.70 ሜትር - ክብደት ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ መሆን - የእንግሊዝኛ ቋንቋ Level III እና ከእንግሊዝኛ ውጭ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ ተጨማሪ ጥቅም አለው። ሌሎች ተጨማሪ ክፍት የስራ ቦታ ስላለ ከታች ባስቀመጥንላቹ Offical website ላይ ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ። For more: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies @Freshman_materials @Freshman_materials

  • 2 июл.6 36112

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл.6 37012

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл.6 53513

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл.5 36913

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл.5 35613

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл.5 0521313

    ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር በመላው ሀገሪቱ ወጥነት ያለው የማስተማር ሂደት እንዲኖር ለማስቻል ያዘጋጀውን የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ (ካላንደር) ለክልሎች እና ለከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች አስተላልፏል። ​በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፦ 📌​ ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል። 📌​ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። JOIN: @Freshman_Materials

  • 29 июн.5 5061

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июн.5 5381

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июн.4 75871

    #NationalExam የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም መሠጠት ይጀምራል። ፈተናው እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በ607 የፈተና ማዕከላት በስድስት ዙሮች ይሰጣል። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡ ለፈተናው በድምሩ 563,501 ተፈታኞች (306,456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,045 የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች) መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ ያወጣው መርሐግብር ያሳያል። ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከላት ስትሔዱ የመፈተኛ መግቢያ ካርድ (Admission Card)፣ የተማሪ/ሕጋዊ መታወቂያ እንዲሁም የተፈቀደ እስክሪብቶ/እርሳስ እና ባዶ ወረቀት መያዝ ይኖርባችኋል። @Freshman_Materials

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 27 июн.3 0406

    #AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 6,417 ተማሪዎች አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በ76ኛ ዙር ያስመረቃቸው፦ ➫ 3,542 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ➫ 2,241 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ ➫ 377 ተማሪዎች በሦስተኛ ዲግሪ በቅርቡ የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከወሰዱ የዩኒቨርሲቲው 3,960 ተማሪዎች ውስጥ 91 በመቶ የሚሆኑት ማለፋቸው በምረቃ መርሐግብሩ ላይ ተገልጿል። ከተፈታኞቹ በ18 የትምህርት ፕሮግራሞች የተፈተኑ የተቋኑ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ (100%) ማለፋቸው ተመላክቷል። @Freshamn_materials

  • 21 июн.4 5351

    видео или голосовое, без подписи

  • 21 июн.5 16941

    #Entrance_News የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። ዝርዝሩን ከሚከተለው ሠንጠረዥ ይመልከቱ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት   @Freshman_Materials

  • 7 июн.5 03852

    የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፥ ከ560 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለመውሰድ መመዝገባቸውን አሳውቋል። ከተመዘገቡት ውስጥ አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ-መረብ እንደሚወስዱ የመሰረተ ልማት ውስንነት ባሉባቸው አካባቢዎች ፈተናው በወረቀት እንደሚሰጥ ተገልጿል። @Freshman_Materials

  • 21 мая6 222414

    የሬሜዲል ፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ። ከግንቦት 17 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ/ም ሊሰጥ ፕሮግራም ወጥቶለት የነበረው የሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም እንዲሰጥ ተራዝሟል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " የሪሜዲያል ፈተና እና የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሰጥበት ቀን ተቀይሯል " ብሏል። " ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ምክክር በማድረግ የሪሜዲያል እና EXIT EXAM ፈተናዎች የሚሰጥባቸው ቀናት ተሸጋሽጓል " ሲል አሳውቋል። በዚህም የሬሜዲያ ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም ፤ የቅድመ ምረቃ መውጫ ፈተና ደግሞ ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም እንደሚሰጥ ገልጿል። @Freshman_materials

  • 5 мая5 943127

    የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ትናንት ተጀምሯል። ምዝገባው ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም  የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ተፈታኞች በተሰጠው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ አገልግሎቱ አሳስቧል። @Freshman_materials @Freshman_materials

  • 4 мая4 32552из Sol

    🌟 Do you Have a LinkedIn account? ✨  Minimum 100+ connections required? 💰 Weekly Payments (More than 100 Connections) 💰 6 Months and Older Accounts ⭐️ 100+ ⭐ 200+ ⭐ 300+ ⭐ 400+ ⭐ 500+ ⭐ 600+ ⭐ 700+ ⭐ 800+ ⭐ 900+ ⭐ 1,000+ 💳 PAYMENT METHODS     ✅ Local Banks (CBE, AWASH..)     ✅ Binance / Bybit     ✅ Any Wallets Sellers DM  @Pomolion  ✉️

Freshman Materials — tgindex