Ethio Matric
СтатистикаEthio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support
- Последний пост
- 09:24
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 9 975
- 1/48двое суток
- 11 431
- 1/72трое суток
- 12 329
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Software Engineer / Computer Science መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ብዙ ናቹ፡፡ 1. ከ AI ጋር ተያይዞ ምን አይነት future ይኖረዋል ብላቹ ታስባላቹ ? 2. ከእነዚህ የትምህርት ፕሮግራም ጋር በተያያዘ በሶሻል ሚዲያ እና በ international ዜናዎች አንዳንድ ነገር ሰምታችኃል ፤ ወዴት የሚያመራ ይመስላችኃል፡፡ Demand እና Supply የሚጣጣሙ ይመስላችኃል ?
Software Engineer / Computer Science መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ብዙ ናቹ፡፡ 1. ከ AI ጋር ተያይዞ ምን አይነት future ይኖረዋል ብላቹ ታስባላቹ ? 2. ከእነዚህ የትምህርት ፕሮግራም ጋር በተያያዘ በሶሻል ሚዲያ እና በ international ዜናዎች አንዳንድ ነገር ሰምታችኃል ፤ ወዴት የሚያመራ ይመስላችኃል፡፡ Demand እና Supply የሚጣጣሙ ይመስላችኃል ?
видео или голосовое, без подписи
የሳምንቱ የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 10 Aug - Sun 16 August) ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study Program ላይ ያገኙታል፡፡ የሳምንቱን Short Note እና ጥያቄ - Ethio Matric አፕሊኬሽናችን ላይ ያገኙታል፡፡
በግላችን አሁን ላይ Top 11 የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች without ranking order 🔹Addis Ababa University 🔹Adama Science and Technology Univ. 🔹Addis Ababa Science and Technology Univ. 🔹Arbaminch University 🔹Haramaya University 🔹Hawassa University 🔹Bahirdar University 🔹Gondar University 🔹Jimma University 🔹Mekelle University 🔹St. Paul University - medicine only የከተማውን ነበራዊ ሰላም እያሰባቹ
የሳምንቱ የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 03 Aug - Sun 9 August) ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study Program ላይ ያገኙታል፡፡ የሳምንቱን Short Note እና ጥያቄ - Ethio Matric አፕሊኬሽናችን ላይ ያገኙታል፡፡
የሳምንቱ የ Daily Exam አማካኝ ውጤት 🔹 Chemistry በ 75 ነጥብ ፤ ከፍተኛ የተመዘገበው ውጤት ሲሆን 🔹 English በ61 ነጥብ ዝቅተኛ የተመዘገበው ውጤት ሆኗል
የጥናንት ፕሮግራችን እሁድ ፖስት ባደረግነው ይቀጥላል 🔹 SAT: Ratio, Percentage & Proportion: በድጋሚ ከኖታችን አጥንታቹ Exercise የምትሰሩት ይሆናል፡፡ ይሄንን ያደረግንበት ምክንያት ባለፈው ካገኛቹት ውጤት የተሻለ መስራት የምትችሉት ምእራፍ ስለሆነ ነው፡፡ 🔹 Biology G9 U4 - Reproduction (2nd half) 🔹 Maths G9 U4 - Solving Inequalities (2nd half)
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሳምንቱ የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 27 July - Sun 2 August) የእዚህንም ሳምንት Short Note እና ጥያቄ - Ethio Matric አፕሊኬሽን - Others የሚለው ውስጥ በነጻ ማግኘት ትችላላቹ፡፡ ይህ ከሌለ አፕሊኬሽናቹን ከ Play Store https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric Update አድርጉ
የሳምንቱ የ Daily Exam አማካኝ ውጤት 🔹 Chemistry እና Physics በ 79 ነጥብ ፤ ከፍተኛ የተመዘገበው ውጤት ሲሆን 🔹 SAT በ58 ነጥብ ዝቅተኛ የተመዘገበው ውጤት ሆኗል Physics እና Chemistry የ9ኛ ክፍል የመጀመሪያ ሁለቱ ምእራፎች Introductory ስለሆኑ ፤ ከሌሎቹ ትምህርቶች የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል፡፡
በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጠው ትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል…
በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጠው ትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል…
በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጠው ትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ለማመልከት: https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለማየት: https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/