tgindex
Remedial Class

Remedial Class

Статистика

ይህ ለ 2018 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 331
−21 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
12,2 тыс
33 постов
Вовлечённость
107,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 33
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
4 704
1/48двое суток
5 390
1/72трое суток
5 814

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 авг.5 55321317

    የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው። "ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ…

  • 6 авг.13,6 тыс7245

    የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው። "ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ከሪሚዲያል ፈተና ውጤት ጋር የተያያዘ የሚያወጡትን መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ከ53 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሪሚዲያል ፈተና መውሰዳቸውን ይታወቃል።   JOIN: @Remedial2018batch ✅

  • 6 авг.5 2891134

    በዚህ wave ቢያንስ ምላሽ ይሰጣሉ ብለን እናምናለን👋መልካም ዕድል ቸር ወሬ ያሰማን

  • 6 авг.5 2893017

    ከዛ ከታች ላሉት ሰዎችም በinbox ላኩላቸዉ የTIKVAH owner እና Admin ናቸዉ @BirukWo @BereketGudisa

  • 6 авг.5 31859

    ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ እና ለሚመለከተዉ አካል ከሬሜዲያል ተማሪዎች የተላከ ቅሬታ! በመላው ሀገሪቱ የምንገኝ እኛ በሺዎች የምንቆጠር የ 2018 ዓ/ም የ ሬሜዲያል ተማሪዎች ፈተናችንን አጠናቀን ውጤት በመጠበቅ ላይ እንደምንገኝ ይታወቃል። ሆኖም ግን ውጤታችን ከተጠበቀው ጊዜ በላይ በመዘግየቱ ምክንያት ሁላችንም በጭንቀትና ቀጣይ የትምህርት ህይወታችንን መወሰን ባለመቻላችን ለአላስፈላጊ ስነ ልቦና ጫና እየተዳረግን…

  • 6 авг.5 1813110

    ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ እና ለሚመለከተዉ አካል ከሬሜዲያል ተማሪዎች የተላከ ቅሬታ! በመላው ሀገሪቱ የምንገኝ እኛ በሺዎች የምንቆጠር የ 2018 ዓ/ም የ ሬሜዲያል ተማሪዎች ፈተናችንን አጠናቀን ውጤት በመጠበቅ ላይ እንደምንገኝ ይታወቃል። ሆኖም ግን ውጤታችን ከተጠበቀው ጊዜ በላይ በመዘግየቱ ምክንያት ሁላችንም በጭንቀትና ቀጣይ የትምህርት ህይወታችንን መወሰን ባለመቻላችን ለአላስፈላጊ ስነ ልቦና ጫና እየተዳረግን…

  • 6 авг.5 11812647

    ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ እና ለሚመለከተዉ አካል ከሬሜዲያል ተማሪዎች የተላከ ቅሬታ! በመላው ሀገሪቱ የምንገኝ እኛ በሺዎች የምንቆጠር የ 2018 ዓ/ም የ ሬሜዲያል ተማሪዎች ፈተናችንን አጠናቀን ውጤት በመጠበቅ ላይ እንደምንገኝ ይታወቃል። ሆኖም ግን ውጤታችን ከተጠበቀው ጊዜ በላይ በመዘግየቱ ምክንያት ሁላችንም በጭንቀትና ቀጣይ የትምህርት ህይወታችንን መወሰን ባለመቻላችን ለአላስፈላጊ ስነ ልቦና ጫና እየተዳረግን እንገኛለን። ስለዚህ የፈተናዎች ምዘና አገልግሎት ይህን በመረዳት አስፈላጊዉን ምላሽ እንዲሰጠን ስንል ትህትና እንጠይቃለን። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲም ድምፅ ትሆኑን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን። #RemedialResult  #MinistryOfEducation  #EAES #TIKVAH

  • 5 авг.4 86136118

    ነገ ዉጤት የማስለቀቅ ዘመቻ እናድርግ እንዴ👀

  • 25 июл.12,4 тыс22634

    ዉጤት መጠበቅ😑 ምናልባትም በዚህ ወር መጨረሻ ... JOIN:@Remedial2018batch

  • 20 июл.13,1 тыс2445

    እንዴት ናችሁ ቤተሰብ😊

  • 8 июл.15,7 тыс2925

    ✉️ሁሉም ተማሪዎች ሊኖራቸው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል Next year Freshman ተማሪ ለሆናችሁ👇 AAU,ASTU,AASTU,SIT መግባት ለምትፈልጉ👇 1. @UATpreparation ቀጣይ አመት Freshman ለሆናቹ👇 2- @Advanced_freshman ለEntrance ተፈታቾች👇 2- @Brightacademy9_12 የFreshman መጽሐፍቶች👇 3- @Campus_materials Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️

  • 6 июл.14,4 тыс349

    Next year(2019) ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ በየትኛዉ ለመማር አቅዳቿል? 1.Adiss Ababa University 2.ASTU 3.AASTU 4.SPHMMC (paul hospital) 5.SIT (Shaggar Institute of Technology) 🛡 እነዚህ ግቢዎች ተማሪዎችን በማወዳደር ፈትነው የሚቀበሉ ሲሆን ታድያ በእነዚህ ስመ ጥር ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት አስፈላጊውን መረጃ እና ዝግጅት ምታገኙበትን ቻናል እንጠቁማቹ🕹️ @UATpreparation @UATpreparation 👆👆Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✉️

  • 20 июн.15,9 тыс748из Advanced_Freshman

    ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከ53 ሺህ በላይ ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።   የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና አኃዛዊ መረጃዎች፦   53,620 ➫ ፈተናውን የወሰዱ ተፈታኞች   61 ➫ የፈተና ማዕከላት >2,000 ➫ የፈተና አስፈጻሚዎች   JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN🔂

  • 10 июн.17,3 тыс6688

    ፈጣሪ አስጀምሮ በሰላም ስላስጨረሳችው ተመስገን😇🙏 ውጤቱን ደግሞ ከጠበቃችሁት በላይ ያርግላቹ😊 ተሳክቶ ደግሞ ቀጣይ አመት ከኛው ጋር Freshman እንደምትቀጥሉ ተስፉ እናደርጋለን።

  • 4 июн.19,2 тыс4353

    ቤተሰብ የዛሬው Exam እንዴት ነበር?

  • 4 июн.24,3 тыс14

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 июн.23,4 тыс9

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 июн.24,1 тыс5011из Advanced_Freshman

    #RemedialExam የ2018 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምሯል፡፡ በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ፈተና የባዮሎጂ እና ታሪክ ትምህርት አይነት ፈተናዎች በጠዋት እና ከሰዓት ሦስት ፈረቃዎች (2፡00፣ 5፡00 እና 9፡00 ሰዓት) ይሰጣሉ፡፡ ፈተናው ከዛሬ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት ይሰጣል። ምስል፦ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN🔂

  • 3 июн.13,5 тыс3816из Advanced_Freshman

    #RemedialExamProtocols የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከነገ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት ይሰጣል። የሪሚዲያል ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦ ➫ ተፈታኞች የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል። ➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር እና የይለፍ ቃል መፈተን አይቻልም፡፡ JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN🔂

  • Remedial Class pinned «ዉድ የRemedial ተማሪ ለሆናችዉ በሙሉ ለፈተናችው መልካም ዕድል እንመኛለን❤️። ፈጣሪ ቀጣይ አመት Freshman ተማሪ ያድርጋቹ🙏። አልፉችዉ ደግሞ ቀጣይ አመት ከታች ባሉት ቻናሎቻችን ያገናኘን😇 @Advanced_Freshman @Campus_materials»

Remedial Class — tgindex