tgindex
SoeMojo-Grade12-Online Resource

SoeMojo-Grade12-Online Resource

Статистика

This chana is created for the school's Grade 12th studens inorder to provide necessary academic resources.

Последний пост
17 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
778
−7 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,26%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
819
24 постов
Вовлечённость
105,3%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 24
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
91
1/48двое суток
104
1/72трое суток
112

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 авг.103из ደግነት ለራስ ነው።

    без подписи

  • без подписи

  • ለ2018 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሰኔ 22/2018ዓ.ም እንደ ትምህርት ቤት የግንዛቤ ማስጨበጫ / orientation / ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪ ጠዋት 3፡00 ላይ ዳኤማ ሆቴል አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 20 июн.7523из BrightAcademy9_12

    የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። ዝርዝሩን ከሚከተለው ሠንጠረዥ ይመልከቱ። የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል! የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ⭐ Bright Minds Bright Futures 🚀TELEGRAM  ▍ 🎥YOUTUBE JOIN: @BrightAcademy9_12✅ JOIN: @BrightAcademy9_12✅

  • без подписи

  • FOR GRADE12STUDENTS OROMIA MODELWILL BE GIVEN From may 13- 17/09/2018.SINCE ON 18/09/2018 WILL BE A HOLY DAY. SO PREPARE YOURSELF TO TAKE THE EXAM BY THE NEXT WEEK.

  • FOR GRADE12STUDENTS OROMIA MODELWILL BE GIVEN From may 14- 18/09/2018. SO PREPARE YOURSELF TO TAKE THE EXAM BY THE NEXT WEEK.

  • 25 апр.1 0593

    የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ... ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም @tikvahethiopia

  • 25 апр.1 0503из tikvahethiopia

    የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ... ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም @tikvahethiopia

  • #NationalExam #Grade12 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ማድረጉን የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። በዚሁ መሠረት ፡- 1) ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ ፦ - እንግሊዘኛ - ሒሳብ - ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ - ባዮሎጂ - ኬሚስትሪ - ፊዝክስ በማህበራዊ ሳይንስ ፦ ° እንግሊዘኛ፣ ° ሒሳብ፣ ° ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ° ታሪክ፣ ° ጂኦግራፊ ° ኢኮኖሚክስ ናቸው 2) ፈተናው በየትምህርት ዓይነቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል። የዝግጅት አግባቡም 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ያተኩራል። ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን ይሆናል። (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት) ቲክቫህ ኢትዮጵያ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • 2 апр.9391из tikvahethiopia

    #NationalExam #Grade12 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ማድረጉን የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። በዚሁ መሠረት ፡- 1) ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ ፦ - እንግሊዘኛ - ሒሳብ - ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ - ባዮሎጂ - ኬሚስትሪ - ፊዝክስ በማህበራዊ ሳይንስ ፦ ° እንግሊዘኛ፣ ° ሒሳብ፣ ° ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ° ታሪክ፣ ° ጂኦግራፊ ° ኢኮኖሚክስ ናቸው 2) ፈተናው በየትምህርት ዓይነቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል። የዝግጅት አግባቡም 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ያተኩራል። ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን ይሆናል። (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት) ቲክቫህ ኢትዮጵያ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • 2 апр.7511из BrightAcademy9_12

    የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት፡- 1) ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪና ፊዝክስ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ናቸው። 2) ፈተናው በየትምህርት ዓይነቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል። የዝግጅት አግባቡም 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ያተኩራል። ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን ይሆናል። የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል! የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት 💘Bright Minds Bright Futures ✈️TELEGRAM ▍ 📹 YOUTUBE JOIN: @BrightAcademy9_12✅

  • ይህ ከላይ የምታዩትየቀድሞ ተማሪያችን የ 2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ባች ነው፡፡ ከላይ እንደተገለፀው ተማሪው በአሁን ሰዓት የ4ኛ አመት የ Medical Radiology ተማሪ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ባደረበት የካንሰር ህመም እየተሰቃየ ነው፡፡ ለመታከም የሁላችንንም ርብርብ ስለሚጠይቅ በተቀመተው አካውንት ወይም ሞጆ ላይ በሚያስተባብርልን የቀድሞ ተማሪያችን ሚኪያስ ብርሃኑ(0976655280) በኩል የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናበረክት ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи