ASTU ተማሪ📚
СтатистикаDon't miss on: 📌 Recent news 📰, leaks 😞, 🟤 Facts and latest updates.
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 38
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 409
- 1/48двое суток
- 468
- 1/72трое суток
- 505
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
This message is for anyone who's feeling lonely and not loved. You are not alone. I know the world feels heavy and the responsibilities are getting bigger and bigger and at times it feels suffocating. The medias are not optimistic , people are not positive......even your brain might not tell you great things. I was there too, thinking offing myself would be the best solution for this. Problem. But I was wrong, I was feeding myself so much dark thoughts that I couldn't think straight. So I had to change the way I think, where I stay and what I watch. Moral of today's long text is that I didn't feel well immediately, it took time. Time changes everything. So be patient and slow down. Don't rush things, do not rush to things you'll regret doing later. And if you want to talk to someone, I'm available. Call me or text me. The least I can do is listen to you. You are loved, do not forget that. God bless,
#ጥቆማ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ ET SPONSORED Trainee Cabin Crew ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት ➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30 ➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት (የክንድ…
#ጥቆማ #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ ET SPONSORED Trainee Cabin Crew ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት ➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30 ➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት (የክንድ ርዝማኔ 212ሴ.ሜ. ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ ➤ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ➤ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III (ሌሎች ቋንቋዎች መቻልም ጥሩ ነው) የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 04-08/2018 ዓ.ም የምዝገባ ቦታዎች፦ ➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን (https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local/Index) ➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ ➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ደሴ ➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ ➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር ➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር ➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ ➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ ➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ ➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ➫ ቦረና ዩኒቨርሲቲ፣ ያቤሎ ➫ ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ነገሌ 🔔 ምዝገባ ሲያደርጉ የአስፈላጊ ሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን (የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የልደት ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የቀበሌ መታወቂያ) ዋናውንና ኮፒውን መያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡ ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን ማሟላትዎን ያረጋግጡ፡፡ በሐሰተኛ መረጃ ለመመዝገብ ከሞከሩ ወዲያውኑ ከቅጥር ሂደቱ የሚወገዱ ይሆናል፡፡ @tikvahuniversity
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ 🔔 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ GAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡ Source: @tikvahuniversity
የNGAT ምዝገባ ለማድረግ በቴሌብር ክፍያ ከመፈፀም ጋር አጋጥሞ የነበረው ችግር ከትናንት ምሽት ጀምሮ መፈታቱ ተገልጿል፡፡ አሁን ላይ አገልግሎቱ በደንብ እየሠራ በመሆኑ ክፍያዎን በመፈፀም ምዝገባዎን ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል፡፡ ምዝገባዎን ያድርጉ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ እንደሚያስፈልግ ያስታውሱ፡፡ Source: @tikvahuniversity
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
So let's get ready........ write your prediction on the comments
видео или голосовое, без подписи
So we ready for the QUATERO??
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
2-1 Argentina 🇦🇷 Successful quatero 💯
የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ? ሞርጋን ሮጀርስ በአለም ዋንጫው ለሁለተኛ ጊዜ በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ተካቶ ወደ ሜዳ ይገባል። አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በአለም ዋንጫው የክንፍ ተጨዋቾቻቸውን በተለያዩ ጨዋታዎች እየቀያየሩ ሲያጫውቱ ነበር። ሮጀርስ በምድብ ጨዋታ በቋሚነት ገብቶ የነበረ ሲሆን ነገርግን በሌላ የሜዳ ክፍል ነበር የተሰለፈው። በጨዋታው የራይስን አለመኖር ተከትሎ ቤሊንግሀም ወደኋላ ሲመለስ ሮጀርስ በቦታው ተሰልፎ ነበር። እንግሊዝ በ 2018 ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ስታደርግ ከነበሩት ተጨዋቾች ውስጥ ሶስቱ ዛሬም በቋሚነት ተሰልፈዋል። ሀሪ ኬን ፣ ጆን ስቶንስ እና ጆርዳን ፒክፎርድ በዛን ወቅትም በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተካተው ነበር። @tikvahethsport @kidusyoftahe
የአርጀንቲና አሰላለፍ ምን ይመስላል ? አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ በዛሬው ጨዋታ ከሩብ ፍፃሜ ጨዋታቸው የአንድ ተጨዋች ለውጥ ብቻ አድርገዋል። አሰልጣኙ የአሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒን ልጅ ጁሊያኖ ሲሞኒን በቋሚ አሰላለፍ አካተዋል። የክንፍ ተጨዋቹ በመጀመሪያው አሰላለፍ ሮድሪጎ ዲ ፓውልን ተክቶ በቋሚነት ጨዋታውን ያደርጋል። ጁሊያኖ ሲሞኒ ተግቶ የሚሰራ እና በመከላከሉ ረገድ የተሻለ ነገር ማሳየት ይችላል። በተጨማሪም ከኳስ ውጪ በተቃራኒ ቡድን ላይ ጫና በማሳደር ጥሩ ሲሆን ይህም አሰልጣኙ ለውጥ እንዲያደርጉ ምክንያት እንደሆናቸው ይታመናል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
So yezare chewatam engemitalen...... comment lay eski askemitu My gimit is 3-1 Argentina 🇦🇷
Quatero was successful
58 ‘ ፈረንሳይ 0-2 ስፔን ⚽️ ኦያርዛባል ⚽️ ፔድሮ ፖሮ @tikvahethsport @kidusyoftahe
23 ‘ ፈረንሳይ 0-1 ስፔን ⚽️ ኦያርዛባል @tikvahethsport @kidusyoftahe
Okay so yezarewn game Prediction enjemir My prediction is 2-1 Spain 🇪🇸 wins. What's yours?