tgindex
ASTU Freshman Channel

ASTU Freshman Channel

Статистика

«Home for ASTU Freshman Students!» All about ASTU Freshman batches! . 🪧 Channel 👇 @ASTU_Freshman_Channel . 👥 Group 👇 @ASTU_Freshman_Group . #ASTU Freshman Library @ASTUFC_Library . ➲ Admin 📩 @NS_Nazu . || Ŋazarene Ŝon

Последний пост
20:21
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
25
Всего постов
201
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
5 380
+3 за 3 дн.
Сутки
+6
+0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
725
40 постов
Вовлечённость
13,5%
к подписчикам
Постов в день
3,6
всего 201
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
645
1/48двое суток
739
1/72трое суток
797

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 20:21336628

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 05319

    First-year students waiting for their school/department release... 😁 .

  • 12 авг.8683из ASTU_Network

    የሮያል ፈን ፌስት ደርሷል! 🎉🌿 ከዕለት ተዕለት ውጥረት ወጥተው የማይረሳ ቀን ለማሳለፍ ዝግጁ ኖት? ለደስ የሚል የጉዞ እና የመዝናናት አጋጣሚ ከሮያል ቱርስ ጋር ወደ ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት ይጓዙ! በጉዞው የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች 🌿 ተፈጥሮን ይጎብኙ 🏛️ ሙዚየም ይጎብኙ 🏊‍♀️ ይዋኙ 🛶 የጀልባ ጉዞ ያድርጉ 📸 አስደናቂ ፎቶዎችን ያንሱ 🍽️ ጣፋጭ ምግብና መጠጥ ይደሰቱ 🎁 አስገራሚ እንቅስቃሴዎችን ይለማመዱ! 💰 የጉዞ ክፍያ፦ 2,500 ብር ብቻ! 🔥 አዎ! ለቡድኖች ልዩ ቅናሽ አለን! 🔥 📋 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📝 Royal Tours 🔗 https://forms.gle/m7RAJQZmbdHbyPzw9 🎟️ ቦታዎን እዚህ ያስይዙ! 📩 DM: @RyTr000 📞 0972829727 🛎️ ℹ️ ለበለጠ መረጃ፦ 🌐 https://lucky-brook-6b58.sfekadu909.workers.dev/ ✨ ROYAL TOURS — ይጓዙ፣ ይዝናኑ፣ ከተፈጥሮ እና ከሰዎች ጋር ይገናኙ! ☺️🌿✨

  • видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.7701из ASTU_Network

    Call for Community Engagement Project Proposal |➲| @ASTU_Network

  • 12 авг.833из ASTU_Network

    #ማስታወቂያ‼️ የማመልከቻ ጊዜ:- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር (10) ተከታታይ ቀናት ይሆናል። |➲| @ASTU_Network

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.594из ASTU_Network

    Cont... 👇

  • 11 авг.77289из ASTU_Network

    ሰበር ዜና!! የYouTube የMonitization መስፈርት ጭማሪ ተደረገበት። YouTube የዩትዩብ ክሬተሮች ከቻናላቸው ገንዘብ ለማግኘት (Monetized) ለመሆን የሚያስፈልገውን የWatch Hours መስፈርት በእጥፍ ማሳደጉን ይፋ አደረገ። ከዚህ ቀደም አንድ ቻናል Monetize ለመሆን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 4,000 Watch Hoursና 1,000 Subscribers እንዲሁም በshorts በ90 ቀናት ውስጥ 10 Million እይታ ማሟላት ይጠበቅበት ነበር። አሁን በተሻሻለው ህግ መሰረት ግን የMonetization ማመልከቻ ለማስገባት ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 Watch Hoursና 20 Million የshorts ዕይታ ማሟላት ይኖርባቸዋል። የSubscribers መስፈርት ከ1,000 Subscribers ጭማሪ አልተደረገበትም። ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ከFebruary 1 ጀምሮ ነው። ይህ አዲስ መመሪያ በተለይም ገና በማደግ ላይ ላሉ Small Creators ትልቅ መሰናክል የሚፈጥር ሲሆን Monetized ለመሆን የሚወስደውን ጊዜ በእጥፍ ያራዝመዋል። ሆኖም ግን አስቀድመው Monetized የሆኑ ቻናሎች ላይ ተግባራዊ አይደሩግም ተብሏል። ✍️YouTube መስራት የጀመራችሁ ወይም ለመጀመር ያሰባችሁ ምን ተሰማችሁ? 🥲 |➲| @ASTU_Network

  • 11 авг.744121из ASTU_Network

    🇪🇹 አትሌቶች እና አሰልጣኞች በአሜሪካ መቅረታቸው ተሰማ ! በኦሬገን በተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና የተሳተፉ የኢትዮጵያ ልዑክ አባላት በአሜሪካ መጥፋታቸው ተሰምቷል። ለውድድሩ ወደ አሜሪካ ካቀናው ልዑክ ቡድን ውስጥ ሰባት ያህል አባላት መኮብለላቸው ተገልጿል። ከልዑክ ቡድኑ ጋር የማይገኙት አባላት 4️⃣ አትሌቶች እና 3️⃣ አሰልጣኞች መሆናቸው ተነግሯል። ወደ አሜሪካ ካመሩት አራት አሰልጣኞች ሶስቱ መቅረታቸውን ተከትሎ አሰልጣኝ መሰረት ብቻ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ላይ ይገኛሉ ተብሏል። ኢትዮጵያ በውድድሩ 2️⃣ የወርቅ ፣ 3️⃣ የብር እና 1️⃣ የነሐስ ሜዳልያ በማሳካት ማጠናቀቋ አይዘነጋም። መረጃው የጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ ( ሀትሪክ ስፖርት )ነው። |➲| @ASTU_Network

ASTU Freshman Channel — tgindex