𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
Статистика#️ASTU Entertainment | Thoughts | Hub ™️ 👥 ይህ COMMUNITY ☑️ ስለ ግቢያችን እና የግቢ ህይወት ☑️ ስለ ህይወት እውነታዎች ☑️ ስለ አንዳንድ ሀሳቦች ☑️ ስለ ሌሎችም... ... የምናወራበት ፣ የምንጨዋወትበት እና ሀሳብ የምንለዋወጥበት ነው 🙂 📢 Channel 👇 | @ASTU_Entertainment 👥Group 👇 | @ASTU_Entertainment_Group
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 206
- 1/48двое суток
- 1 382
- 1/72трое суток
- 1 490
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ይሄ ልጅ አላዛር ይባላል አባይ TV ማን ይቀነስ የሚባል የጨዋታ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ እየተጠየቀ ነው! :- ጠያቂ የዘንድሮው የአለም ዋንጫ የበላችው አፍሪካዊት ሐገር? :- አላዛር 🗣 ሩሲያ 💔 አላዛር ከጨዋታው ውጪ ሆነ እና እራስህን አስተዋውቀህ ውጣ ሲባል... አላዛር እባላለሁ የዲላ ዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ ©️ Amazing Facts 😅 .
Pretty accurate 👌💯😅 .
видео или голосовое, без подписи
🇪🇹 አትሌቶች እና አሰልጣኞች በአሜሪካ መቅረታቸው ተሰማ !
በነገራችን ላይ አረቦች ብቻ አይደሉም ከቀኝ ወደግራ የሚያነቡት ... ኢትዮጵያዊያንም ሆቴል ገብተው ምግብ ለማዘዝ Menu ሲጠቀሙ ከቀኝ ወደግራ አንብበው ነው... 🙃😆 መጀመሪያ በቀኝ ዋጋውን ያነቡ እና ከዚያ ወደግራ ሄደው ምግቡን ያያሉ... 😂😭 አይ ድህነት... 💔😁 .
ኒውተን ከዛፍ ላይ ፍሬ ሲወድቅ አይቶ የክብደትን ህግ አረቀቀ። ኒውተን ሃበሻ ቢሆን የወደቀውን ፍሬ አይቶ ፍሬውን ስለመብላት እንጂ ስለክብደት ህግ እንዴት ሊያስብ ይችላል? 🤔 .
ብዙ ሰገጤ ሰው አይተህ ሊሆን ይችላል... . . . ግን እመነኝ የበላውን ምግብ ፎቶ አንስቶ ሶሻል ሚዲያ ላይ እንደሚለጥፍ ሰው ሰገጤ የለም 🤓🤣 .
Lol 😂 .
видео или голосовое, без подписи
ችሏል! 🤗😭😂 📍 Arba Minch .
የ2018 ዓ.ም የክረምት ኢንተርንሺፕ ገንዘብ ወደ ተማሪዎች አካውንት መግባት ጀምሯል። 💰 የገንዘቡ መጠን:- 9,000 ብር
ኧረ ወገን ስንት አይነት ሰው አለ በሀገሩ 😂 .
Lmao 😂 Another level 😭 .
💯🤗😂 .
When AI knows your lifestyle after a few chats! 🤗 .
One day 🏆🥹🥲... .
እዳ ያልከፈሉ እየተከሰሱ ነው‼️ በቴሌብር ዲጂታል ብድር ውዝፍ ዕዳ ላይ ህጋዊ እርምጃ እና ክስ መጀመሩ ተገለጸ‼️
#Life 🙂 Just random talk! If Mark Zuckerberg had the intelligence and all the skills but were living in Ethiopia, he wouldn't have created Facebook. Coz, data centers are power-hungry, needing a massive power supply, which our country doesn't have yet and…
видео или голосовое, без подписи
እና አሁን እንደው Highschool ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለው 4 አመት እና፣ ጊቢ ውስጥ የምናሳልፈው 4 አመት እኩል አራት ነው የሚባለው እያላቹኝ ነው😭 Time is scam💔🤧 .