Astu best ✍️
СтатистикаFor Advertisement and promotion contact us on : @Bndennekek @Visionar1
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 65
- 1/48двое суток
- 74
- 1/72трое суток
- 80
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የእርዳታ ጥሪ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ወጣት ታጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university የ 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የሳንባ ካንሰር በመያዟ ላይ ትገኛለች። በበሽታው ከተጠቃች አንድ ዓመት ሆኗታል። በበሽታው ምክንያት የማራ አየር ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል። ቢሆንም ኤልሮኢ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን ቀጥላለች። አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ ተሰራጭቶ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center NICU ውስጥ እንክብካቤ እያገኘች ትገኛለች። በአሁን ሰዓት የሆስፒታል ወጪዋ በቀን እስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል ይህንን ወጪ ቤተሰቧ በቻላቸው መጠን ሊሸፍኑት አልቻሉም። ስለዚህ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉላት በትህትና እንጠይቃለን። የምትችሉትን ማንኛውንም መጠን በመለገስ ለኤልሮኢ ህይወት ትልቅ ድጋፍ ይሆናል። አንድ ትንሽ እርዳታ ለእሷ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። መጨመር ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች እንዲደርስ በማድረግ እንዳይቀር ተስፋ እናደርጋለን። አንድ እንደልብ ተሰብስበን ለኤልሮኢ ተስፋ እንሁን። Please please 🙏🙏 CBE: [1000487578828] = RAHEL AREGAY Telebirr: [0911179293] = RAHEL AREGAY Awash Bank: [013471629151800] = RAHEL AREGAY
https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_E2029F93
Came on Argentina 🔥🔥
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
47 A+ ያስመዘገበችው ተመራቂ 👏👏 ተማሪ ሩት አባተ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እጅግ በላቀ ማዕረግ በዛሬው ዕለት ተመርቃለች። የ Electrical Power and Control Engineering ተማሪዋ ሩት አባተ፣ አጠቃላይ ውጤት 4.00 CGPA ውጤት በማምጣት ትምህርቷን አጠናቃለች። በዚህም የዋንጫ እና የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። በዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ ከወሰደቻቸው 60 ኮርሶች መካከል 47ቱን A+ እንዲሁም የቀሩትን 13 ኮርሶች A በማምጣት እጅግ የላቀ ውጤት አስመዝግባለች። "ለትምህርቴ ልዩ ትኩረት በመስጠቴ የላቀ ውጤት አምጥቻለሁ" የምትለው ሩት፣ በቀጣይ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርቷን የመቀጠል እቅድ እንዳላት ለኢዜአ ተናግራለች። አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 1,387 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ አስመርቋል። @tikvahuniversity
Lost ID Name: Eyobed Ashenafi ID: UGR /39373/18 if you found this id pls dm, it is with national id @aamedekab
Wishing you the best of luck on your final exams! Stay focused, believe in yourself, and remember to take breaks. 🤗 You've studied your best and now it's time to do your best! You've got this! 🫡 🙌 May God help us all achieve good results in our exams! 🙏
видео или голосовое, без подписи
ASTU Paragon half-life Semi-final Monday apr 27 9:00 MECH VS WAR 11:00 APPLIED VS CIVIL Venue: Dubai field @astu_sport @astu_sport
ሰው ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው... 💀😹 .
#ማስታወቂያ‼️ ለሁሉም ተማሪዎች በሙሉ!
#HalfLife CUP በሃፍላይፍ CUP ከSoEEC ቀርተው የነበሩት CSEዎች ዛሬ የተሸኙ ሲሆን ፣ ይህን ተከትሎም SoEEC እንደ School ከጨዋታው ውጪ ሆኗል። LMAO 😅
видео или голосовое, без подписи
ዛሬ የተደረጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሁለቱም በመለያ ምት ተጠናቀዋል! WAR 2(9)-2(8) EPCE x ECE CIVIL 0(4)-0(2) CSE WARና CIVIL የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ ሆነዋል! @astu_sport @astu_sport
ወሳኝ ምእራፍ ላይ የደረሰው የፓራገን Half-life ውድድር በእለተ ሰኞ ተጠባቂ በሆኑ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሲመለስ ከቀሪ አራት ቡድኖች ሁለቱ APPLIED እና MECHን ተከትሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ለመግባት የሚፋለሙ ይሆናል። ➦4:00 l.t | WAR VS ECE&EPE ➦5:30 l.t | CIVIL VS CSE
⚽️ ADAMA CITY CHAMPIONSHIP 🏆 🏟️ FULL-TIME ⚽ ASTU 12 — 1 NEJASHI እግዚኦ 💀👀
#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆 🏟 FULL-TIME ⚽ Applied 2 — 0 ECE + EPCE
#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🤝 🏟 FULL-TIME ⚽ MECH 1 — 0 CIVIL
#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🤝 🏟 FULL-TIME ⚽ SE 1 — 3 WAR(Water+Arch)