tgindex
🅰️STU Community

🅰️STU Community

Статистика

All things thrilled to announce Information about ASTU. 📢 Channel 👇 @ASTU_community 👥 Group: 👇 @astu_community_group 💬 👇For Help or Promotion👇 👤 @AstuCommunityassistant 👤 @Mr_Yab1 👤 @Mr_dot7

Последний пост
20:35
Последнее чтение
12:45
Постов за неделю
8
Всего постов
159
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
1 419
+7 за 4 дн.
Сутки
+4
+0,28%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
502
40 постов
Вовлечённость
35,4%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 159
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
437
1/48двое суток
500
1/72трое суток
540

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 20:3519948

    📚 Here, one person DONATED a bunch of books to ASTU students and sent me this, telling me to share it with y'all. They can be accessed online through Google Drive. It's for all three engineering schools. Enjoy browsing the books! 🤗 📚 Electrical, Electronic, Computer, Software, & Telecommunication Engineering. Computer Science and Data Science. https://drive.google.com/drive/folders/1MQoVSxoFwGZKK4U8Ob35ff_9i-sIXhkG 📚 Mechanical, Mechatronic, Materials, Automotive, Industrial, Manufacturing, Aerospace, Aeronautical, & Systems Engineering. https://drive.google.com/drive/folders/1ahNUFlrzYEqZfEh0mdjkwdiigr-fsE8n 📚 Civil, Water, Agricultural, Petroleum, Marine, & Railway Engineering. Naval Architecture. https://drive.google.com/drive/folders/124Tg73ClLhEhs09Dt0dipY6-cpYD9DZg Credit :- ASTU Network ▬▬▬◈◈◈▬▬▬ @ASTU_community ▬▬▬◈◈◈▬▬▬

  • 16:282443

    #እንዲህም_አለ ሀሰተኛው ሞትና የቀብር ሥነ-ሥርዓት ❗ በቻይና ሁናን ግዛት ሰክሮ በማሽከርከሩ የሚጠብቀውን የሕግ ተጠያቂነት ለማምለጥ የሐሰት ሞትና የቀብር ሥነ-ሥርዓት ያዘጋጀው ወጣት በቁጥጥር ሥር ዋለ። ሲ የተባለው ግለሰብ የሕግ ተጠያቂነትን ለማምለጥ ሲል ከቤተሰቡ ጋር በመተባበር የሐሰት የቀብር ሥነ-ሥርዓት መፈጸሙን ፖሊስ ይፋ አድርጓል። ግለሰቡ ቀደም ሲል ያለ መንጃ ፈቃድ በስካር በማሽከርከር ሁለት ጊዜ የተያዘ ሲሆን፣ ለሦስተኛ ጊዜ በተመሳሳይ ጥፋት በመያዙ ምክንያት የሚጠብቀውን የእስራት ቅጣት በመፍራት በዋስ ከተለቀቀ በኋላ ከሀገር ለማምለጥ አቅዷል። በመቀጠልም ሲ እና ቤተሰቦቹ አስቀድመው የሬሳ ሣጥን በመግዛት ዕቅዳቸውን መተግበር ጀምረዋል። ፖሊስ እንዳወጣው መረጃ፤ አቶ ሲ በመድኃኒት መጠን ማለፍ ምክንያት እንደሞተ ለማስመሰል ባዶ የመድኃኒት ብልቃጦችን በቤቱ በመበተን፣ እስትንፋስን የመያዝ ልምምድ በማድረግና የሰውነት ሙቀትን የሚቀንሱ መሣሪያዎችን በመጠቀም የሐሰት ሞቱን አስመስሏል። የቀብር ሥነ-ሥርዓቱ በተካሄደበት ዕለትም እናቱና አያቱ የሲ ፊት በመድኃኒቱ ምክንያት ተበላሽቷል የሚል ምክንያት በመስጠት ፊቱን በጨርቅ ሸፍነው ቀብሩን ፈጽመዋል። የቀብሩ ሥነ-ሥርዓት በሚከናወንበት ወቅት ግን ግለሰቡ ወደ ሌላ ግዛት በማምለጥ ላይ ነበር። የፖሊስ አባላት ድራማውን በቀላሉ ሊደርሱበት የቻሉት የሬሳ ሣጥኑ ግለሰቡ ከመሞቱ በፊት በመገዛቱ፣ የሕክምና እርዳታ ወይም ፖሊስ ባለመጠራቱ፣ የሞት ምስክር ወረቀት ባለመኖሩና የክትትል ካሜራዎች እንዲሁም የባንክ እንቅስቃሴዎች ግለሰቡ በሕይወት መኖሩን በማረጋገጣቸው ነበር። በክትትሉም ግለሰቡ በቁጥጥር ሥር ውሎ የ5 ወራት የእስራት ቅጣትና የ20 ሺህ ዩዋን የገንዘብ መቀጮ ተጥሉበታል። ▬▬▬◈◈◈▬▬▬ @ASTU_community ▬▬▬◈◈◈▬▬▬

  • 📢 Big YouTube News Alert! 📢 YouTube just announced major changes to the Partner Program (YPP) 👀 📅 Effective Feb 1, 2027 — new creators applying to YPP will need: 📈 8,000 watch hours (up from 4,000) or 🎬 20M Shorts views in 90 days (up from 10M) 👥 1,000 subscribers (unchanged) ✅ Good news for current partners: if you're already in YPP, your status is safe — these new thresholds don't apply retroactively. ⚠️ Heads up for Shorts creators: you'll still need to keep hitting 10M Shorts views every 90 days to keep earning from the Shorts pool. 💸 Fan funding tier (memberships, Super Chats) stays the same: 500 subs + 3,000 watch hours or 3M Shorts views. 🚀 What does this mean? YouTube's raising the bar for new creators while protecting existing partners. Big shift incoming! 💬 Thoughts? Drop them below! 👇

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #todays_rain ድንጋይ የሚያክል በረዶ‼️ ዛሬ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ የጣለው በረዶ ነዋሪዎቹን አስደንግጧል። ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬ ➲ @ASTU_community ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬

  • видео или голосовое, без подписи

  • የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay 50 ብር ... 100ብር ... የቻልነውን እንለግስ 🙏😢 እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏 ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬ ➲ @ASTU_community ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬

  • 📢 የስራ ማስታወቂያ፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ✈️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአየር አስተናጋጅነት (ET Sponsored Trainee Cabin Crew) ስልጠና አመልካቾችን ይፈልጋል 👩‍✈️👨‍✈️ 📌 መሰረታዊ መስፈርቶች ትምህርት ደረጃ: የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና (EUEEC) የወሰዱና 200 እና ከዚያ በላይ ያመጡ 🎓 ዕድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት 🎂 ቁመት: ሴቶች: ቢያንስ 1.58 ሜትር (የእጅ መድረሻ 212 ሴ.ሜ) ወንዶች: ቢያንስ 1.70 ሜትਰ 📏 ክብደት: ከቁመት ጋር የተመጣጣኝ ⚖️ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ: ደረጃ 3 (Level III)፤ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ አጋዥ ነው 🗣 📅 የምዝገባ ጊዜ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም - ነሐሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም (August 10, 2026 – August 14, 2026) 🗓 📍 የምዝገባ ቦታዎች አዲስ አበባ: ኦንላይን (የማመልከቻው ሊንክ በምዝገባ ወቅት ይከፈታል) 💻 በየክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና ተቋማት: 🏫 አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አምቦ ዩኒቨርሲቲ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ (ሐረር ካምፓስ) ሐዋሳ ኤርፖርት ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ጅማ ዩኒቨርሲቲ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ) ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ቦረና ዩኒቨርሲቲ (ያቤሎ) ንጌሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 📄 የሚያስፈልጉ ሰነዶች 👉 የ8ኛ ክፍል ሚኒስቴር ካርድ እና የልደት ሰርተፊኬት 📜 👉 የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት 👉 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ (ፊትና ጀርባ) 🆔 ⚠️ ማሳሰቢያ: የሐሰት መረጃ ወይም ሰነድ ማቅረብ ከስራ/ስልጠና ሂደት ሙሉ በሙሉ ያግዳል። 🔗 Link: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬ ➲ @ASTU_community ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬

  • видео или голосовое, без подписи

  • #cryptocurrency መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል። በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል። በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል። ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል። ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬ ➲ @ASTU_community ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬

  • 5 авг.619111

    የሐዘን መግለጫ! 💔🕯️ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት የህግ ትምህርት ተማሪ የሆነችው ተማሪ ሀብታሟ በቀለ ለእረፍት ወደ ቤተሰብ ከመሄዷ ቀድማ በፃድቃኔ ማርያም ቤተክርስቲያን ፀበል በመከታተል ላይ ሳለች በአካባቢው በተከሰተ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ/ም ከዚህ አለም ድካም አርፋለች። ተማሪ ሀብታሟ በትምህርቷ ካስመዘገበችው ከፍተኛ ውጤት ባሻገር፣ በመልካም ስነ ምግባሯ፣ በታታሪ ተማሪነቷ፣ በክፍል ውስጥ ተሳትፎዋና ተግባቢ ስብዕናዎቿ የምትታወቅ፤ በተለይ በምስለ ችሎት ውድድሮች በምታሳየው የላቀ ችሎታ እና ውጤት እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው ለአካባቢው ማህበረሰብ በሚሰጠው የነፃ ህግ አገልግሎት ድጋፎች ዙሪያ በነበራት  ተሳትፎ የምትታወቅ ተማሪያችን ነበረች፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት በተማሪ ሀብታሟ በቀለ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለተማሪዋ ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ፣ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ መፅናናትን ይመኛል፡፡ — ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬ ➲ @ASTU_community ▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

🅰️STU Community — tgindex