tgindex
Adama Science and Technology University

Adama Science and Technology University

Статистика
@Astu_Officialанглийский

Adama Science and Technology University

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 463
+29 за 3 дн.
Сутки
+11
+0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 692
32 постов
Вовлечённость
49,7%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 33
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 627
1/48двое суток
1 864
1/72трое суток
2 010

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.1 15761

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 3631из kelematadshub

    . የቻናል ጥቆማ የህይወት እይታዎን ማሻሻል ከፈለጉ ይህ ቦታ ለእርስዎ ነዉ፤ ይቀላቀሉ ! @Seidendre የሚያጋጥሙንን ክስተቶች መወሰን እና መቆጣጠር ባንችልም ስሜታችንን እና አፀፋችንን መቆጣጠር ግን በእጃችን ነዉ። Rise Daily — Where great minds are built through daily discipline ! 📌 Join: @SeidEndre 🚀Share: @SeidEndre

  • 12 авг.1 49923из linguatestingудалён 15 авг.

    በ 24 ሰዓት ውስጥ ውጤት ያግኙ ። በ @linguatestingsupport ያግኙን ። #12_Aug #duolingo #ielts #toefl #duolingoenglishtest #duolingoexam #testcenter #duolingopayment 📍Bole Dembel Shewadabo , Behind Mega Building , TM-5 Tower - 2nd Floor. @linguatesting

  • 11 авг.1 78344из linguatestingудалён 15 авг.

    በ COMMON APP ብቻ ወደ አሜሪካ እንሂድ ! COMMON APP በነፃ እስከ 20 ለሚደርሱ የ አሜሪካ ዪኒቨርሲቲዎች የምናመለክትበት የ ሞባይል መተግበርያ ነው ! በ @linguatestingsupport ያግኙን ። #9_Aug #duolingo #ielts #toefl #duolingoenglishtest #duolingoexam #testcenter #duolingopayment 📍Bole Dembel Shewadabo , Behind Mega Building , TM-5 Tower - 2nd Floor. @linguatesting

  • 11 авг.1 3882из yimaruудалён 13 авг.

    እንግሊዝኛን መናገር በመቻልህ ብቻ ብዙ የውጪ ዕድሎች እያመለጡህ ነው! በየቀኑ 10 ደቂቃ ብቻ ተለማመድ፣ የመናገር ችሎታህን አሻሽል እና በራስ መተማመን ጨምር። ዛሬ ጀምር። ነገ በልበ ሙሉነት ተናገር! ✅ Free Video Lessons ✅ Free Conversation Practice ✅ Expert Guidance & Practice Materials To download our app: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app For any help and enquiries: Call: 0946396655 Telegram: @yimarusup Telegram channel: https://t.me/yimaru

  • 10 авг.2 30711

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 330213

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 21636из linguatestingудалён 15 авг.

    "የ DUOLINGO ፈተናን በቤት ውስጥ መውሰድ ያቁሙ!" ከ LINGUA በ 14,500 ብር ብቻ የ DUOLINGO ENGLISH TEST 70$ ክፍያን ጨምሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ፈጣን ኢንተርኔት ፣ የፈተና ክፍል እና ነፃ የፈተና ዝግጅት ማቴሪያል ያግኙ ። በ @linguatestingsupport ያግኙን ። #2_Aug #duolingo #ielts #toefl #duolingoenglishtest #duolingoexam #testcenter #duolingopayment 📍Bole Dembel Shewadabo , Behind Mega Building , TM-5 Tower - 2nd Floor. @linguatesting

  • 30 июл.5 31014

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.5 53111

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.5 50711

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.4 70911

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.5 02412

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.4 86514

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.4 82212

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.4 162715

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.4 194126

    Announcement NGAT Exam for the announcement of the registration period The Education Examination Service is preparing to give the regular graduation exam /National Graduate Admission Test/ that will be given in 2018 E.C. Therefore, for all those applicants who are waiting to take the exam, registration will be held from July 15-25/2018 E.C. only from July 15 - 25/2018 e.c. you can go to the registration link below and register. We encourage you to make the necessary preparations for the exam. The exam period will be revealed in the future. ▪ Registration Link:- https://ngat.ethernet.edu.et Notice:- 1. To take the exam, you should know that the Faida ID is placed as a prerequisite. 2. Do you know that the service fee is 750 birr (seven hundred fifty birr) will be paid through tele birr during registration. 3. The registration will take place in all government universities, but regarding the exam station, the number of registration will be seen and decided according to the standard. Education Compassion and Exams Service.

  • Adama Science and Technology University pinned Deleted message

  • 13 июл.8 083153

    በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመፈተኛ ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ የ4ኛ ዙር ተፈታኞች ኦረንቴሽን ተሰጠ ===================================== በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመፈተኛ ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ የ4ኛ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ቅድመ ዝግጅት ኦረንቴሽን ሀምሌ 05 ቀን 2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ኦዳ ነቤ አዳራሽ ተሰጥቷል። በኦረንቴሽኑ ላይ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተገኔ ደሳለኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ጣቢያው በሚቆዩበት ጊዜ ሊያከብሯቸው የሚገቡ ህጎችና ደንቦች እንዲሁም ማድረግ የማይገባቸውን ተግባራት በዝርዝር አስረድተዋል። በተጨማሪም ተማሪዎች ፈተናቸውን በመረጋጋት፣ በራስ መተማመንና በትኩረት እንዲወስዱ አሳስበዋል። በመቀጠል የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮን ወክለው የተገኙት አቶ ተሾመ አበበ ለተፈታኝ ተማሪዎች መልካም የፈተና ጊዜ እንዲሆንላቸው በመመኘት ፈተናውን በመረጋጋትና በራስ መተማመን እንዲወስዱ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና ጣቢያ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ወገኔ ፍቃዱ በበኩላቸው በፈተናው ወቅት የሚተገበሩ ህጎችና ደንቦችን በዝርዝር በማብራራት ተማሪዎች ሁሉንም መመሪያዎች በጥብቅ እንዲከተሉ አሳስበዋል። በመጨረሻም በፈተና ጣቢያው የፌዴራል ፖሊስ አስተባባሪ ኢንስፔክተር አበራ ተማሪዎቹ የተሰጧቸውን መመሪያዎች በአግባቡ እንደሚፈጽሙ ያላቸውን እምነት ገልጸው እስካሁን የተካሄዱት ሁሉም የብሔራዊ ፈተናዎች በሰላምና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቃቸውን ገልጸዋል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመፈተኛ ጣቢያ በ4ኛ ዙር የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና 2, 659 ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ ይጠበቃል። ASTU, the very University for you! We are dedicated to innovative knowledge! For more information: Website: https://www.astu.edu.et Tele: +251 (0)222113961 Email: pireo@astu.edu.et

  • 13 июл.5 7031

    видео или голосовое, без подписи