tgindex
SoeMojo-Grade 8-Online resource

SoeMojo-Grade 8-Online resource

Статистика
Последний пост
22 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
324
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 325
20 постов
Вовлечённость
409,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
191
1/48двое суток
218
1/72трое суток
236

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! ዛሬ ለትምህርት ቤታችን ታላቅ የደስታና የኩራት ቀን ነው። የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን 100% በማለፍ እና ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገባቸው ከልብ እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። በትጋት፣ በትዕግሥት እና በቁርጠኝነት ያደረጋችሁት ጥረት ዛሬ ታላቅ ፍሬ አፍርቷል። በተለይም ለክቡራን መምህራኖቻችን ከልብ የመጣ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ያሳያችሁት ትጋት፣ ትዕግሥት፣ ታማኝነት እና ሙያዊ ብቃት የዚህ ታላቅ ስኬት መሠረት ነው። ለተማሪዎቻችን የሰጣችሁት እውቀትና መነሳሳት ይህን ውጤት እንዲያስመዘግቡ አስችሏቸዋል። ውድ ተማሪዎቻችን፣ ይህ ውጤት የጉዞአችሁ መጀመሪያ ብቻ ነው። ትልቅ ሕልም ይኑራችሁ፣ በትጋት ቀጥሉ፣ በሥነ ምግባር፣ በአክብሮት እና በታማኝነት ተለይታችሁ ቀጣይ ስኬቶቻችሁን አስመዝግቡ። እንዲሁም ለክቡራን ወላጆቻችን በልጆቻችሁ ትምህርት ላይ ስላደረጋችሁት ድጋፍ፣ ትብብር እና በትምህርት ቤታችን ላይ ስላሳያችሁት እምነት ከልብ እናመሰግናለን። ይህ ስኬት የሁላችንም የጋራ ስኬት ነው። ይህ ታላቅ ድል ለወደፊት የበለጠ ስኬትና ከፍታ እንዲያመጣ እመኛለሁ። ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን፣ ለመምህራኖቻችን፣ ለወላጆቻችን እና ለመላው የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ! በአንድነት እንማራለን፣ በአንድነት እናሸንፋለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл. 2025 г.9487из Eyoelfrew

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 29 мар. 2025 г.1 3401из yenetube

    ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ የዒድ አል-ፈጥር በዓል ነገ ይከበራል የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ ቅዳሜ በመታየቷ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል ነገ እሁድ መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጿል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፤ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር አስተምኅሮቱን በመተግበር ሊሆን እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ @Yenetube @Fikerassefa

  • Share Qabiyyee Qorumsaa.pdf

  • Barattootaafi Maatii Barattootaa Mana barumsaa Keenya Hundaaf Barumsi Seemistara lammaafaa kan jelqabu Guraandhala 10/2017 waan ta’eef torban lamaaf jechuunis hanga Guraandhala 21 tti haala barameen dabareedhaan waan barataniif kutaa 1-5 waaree dura 2:00-6:45 yommuu ta’u barattootni kutaa 6-12 waaree booda 7:00- 11:30ti ta’uu isaa hubattanii ijoollee keessan haala kanaan mana barumsaatti akka nu ergitan kabajaan gaafanna. Nagaa wajjiin ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች የሁለተኛ መንፈቀ ዓመት ትምህርት የሚጀመረው የካቲት 10/2017 ስለሆነ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ማለትም የካቲት 21 ድረስ በተለመደው መልክ በፈረቃ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ከ1-5ክፍል ጠዋት 2:00-6:45 ከ6-12ክፍል ከሰዓት በኋላ 7:00- 11:30 ስለሆነ ልጆቻችሁን በዚሁ መልክ እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ከሰላምታ ጋር

  • 9 февр. 2025 г.1 1017из soeGrade6OnlineResource

    ለትምህርት ቤታችን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች የ6ኛ እና የ 8ኛ ክፍል የሁለተኛ መንፈቀ ዓመት ትምህርት የሚጀመረው የካቲት 3/2017 ስለሆነ ለዚህ ሳምንት ተማሪዎች ከ 2፡00-7፡00 ሰዓት ትምህርት ላይ እነደሚቆዩ ታውቆ ወላጆች ወደ ትምህርት ቤት ልጆቻችሁን እንድትልኩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ከሰላምታ ጋር

  • 9 февр. 2025 г.1 110из soeGrade6OnlineResource

    Barattootaafi Maatii Barattootaa Kutaa 6ffaa fi 8ffaa Mana barumsaa Keenya Hundaaf Barumsi Seemistara lammaafaa kutaa 6ffaa fi 8ffaa kan jelqabu Guraandhala 3/2017 waan ta’eef torban kanaaf barattootni ganama sa’aatii 2:00 -7:00 akka barumsa irra turan beektani mana barumsaatti akka eergitan kabajaan gaafanna. Nagaa wajjiin

  • 11 сент. 2024 г.1 654из soegrade12students2020ay

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 сент. 2024 г.1 6502из Gadisa_wakuma

    Very urgent

  • 27 авг. 2024 г.2 0207из Gadisa_wakuma

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг. 2024 г.1 6102из Gadisa_wakuma

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг. 2024 г.1 5405из Gadisa_wakuma

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг. 2024 г.1 2804из Gadisa_wakuma

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг. 2024 г.1 3501из Gadisa_wakuma

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг. 2024 г.1 5423из Gadisa_wakuma

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 июл. 2024 г.1 90016из Gadisa_wakuma

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 июл. 2024 г.1 510из Sis1979

    видео или голосовое, без подписи

SoeMojo-Grade 8-Online resource — tgindex