UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
СтатистикаThis is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office @UnityRegistrar UNITY UNIVERSITY bank Account: Dashen: 5008904786031 Awash: 01304046370100 (TVET) P.O.Box: 6722 Email: registrar@uu.edu.et Website: https://uu.edu.et/
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 12 337
- 1/48двое суток
- 14 138
- 1/72трое суток
- 15 248
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#ዲግሪ ከ2017 ዓ.ም በፊት ተመርቃችሁ ዋና ዲግሪ ለመውሰድ ስትጠይቁ የነበራችሁ ተመራቂዎች፣ ዋናው ግቢ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02 በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን። https://linktr.ee/UnityUniversity
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለክረምት ስፔሻል ሴሽን ተማሪዎች በትናንትናው ዕለት የተማሪዎች ዲን ቢሮ በአካል በመቅረብ ክፍያ ለማወራረድ ጥያቄ ያቀረባችሁ ተማረዎች፣ የተማሪዎች ዲን ከሬጂስትራር ቢሮ ጋር በመነጋገር ለዛሬ ሐምሌ 24፣2018 ዓ.ም ፣ ከ7:00-10:00 ድረስ እንድታጠናቅቁ ያስፈቀደላችሁ መሆኑን እያሳወቅን፣ ከዛሬ ቦሀላ የተማሪዎች ዲንም ሆነ ሬጂስትራር ጥያቄዎችን የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ለክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎች (Summer Special Session) ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ/ ያላወራረዳችሁ፣ እስከ ነገ ሐምሌ 22፣ 2018 ዓ.መ እንድታጠናቅቅቁ በጥብቅ እያሳሰብን፣ ከዚህ ቀን ቦሀላ ስማችሁ ዝርዝር ላይ የሚሰረዝ መሆኑን እናሳውቃለን። በተጨማሪም ‼️የሚተላለፍ ክፍያ ከነገ ቦሀላ አናስተናግድም። ‼️ወደ ግቢ ከዩኒቨርስቲው መታወቂያ ውጭ፣ በሌላ መታወቂያ፣ ደረሰኝ፣ በተበላሸ መታወቂያ መግባት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን። https://linktr.ee/unityuniversity
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከሐምሌ 15 እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የተዘጉ ኮርሶች ⚡️ኮርስ የምታተካኩና ተመላሽ የምትጠይቁ፣ እስከ ነገ ሐምሌ 09፣ 2018 ዓ.ም ጨርሱ። @unityregistrar
To all Summer Session students Unless you settle your payment by today, the above courses will be closed by tomorrow (July 15, 2026). https://linktr.ee/unityuniversity
All special classes
Summer Special Session ⚡️Registration: Only on July 01 - 02, 2026 ⚡️To register : Use @UuFormBot ⚡️ Payment: Use Dashen Superapp ⚡️ No add and drop (ከተመዘገቡ ቦሀላ) ⚡️ No new course registration Next Step ⚡️Room 01: Cashier ⚡️Room 04: Registrar stamp …
видео или голосовое, без подписи
Summer Special Session ⚡️Registration: Only on July 01 - 02, 2026 ⚡️To register : Use @UuFormBot ⚡️ Payment: Use Dashen Superapp ⚡️ No add and drop (ከተመዘገቡ ቦሀላ) ⚡️ No new course registration Next Step ⚡️Room 01: Cashier ⚡️Room 04: Registrar stamp …
Summer Special Session ⚡️Registration: Only on July 01 - 02, 2026 ⚡️To register : Use @UuFormBot ⚡️ Payment: Use Dashen Superapp ⚡️ No add and drop (ከተመዘገቡ ቦሀላ) ⚡️ No new course registration Next Step ⚡️Room 01: Cashier ⚡️Room 04: Registrar stamp ‼️‼️ድጋሚ ምዝገባ ስለማይቻል፣ አንድ ጊዜ ብቻ ጨርሱ። 💥 @UnityRegistrar Info: [Click Here] Facebook | LinkedIn | SIS | Website
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи