tgindex
ATC NEWS

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads

Последний пост
14:40
Последнее чтение
08:59
Постов за неделю
42
Всего постов
303
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
120 105
−71 за 3 дн.
Сутки
−5
−0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
9 857
40 постов
Вовлечённость
8,2%
к подписчикам
Постов в день
6,0
всего 303
Упоминаний
12
каналов
Охват размещения
по 10 постам
1/24сутки в ленте
7 996
1/48двое суток
8 889
1/72трое суток
9 587

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 14:406 504164

    #NGAT   አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡     ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

  • 14:406 2489

    видео или голосовое, без подписи

  • 14:406 2879

    видео или голосовое, без подписи

  • 14:406 2819

    🎉 ለ NGAT/GAT ተፈታኞች የተዘጋጀ ⛔በAI የታገዘ ነፃ መለማመጃ⛔ የ "Analytical, Quantitative and Verbal Reasoning" ጥያቄዎችን በጊዜ ገደብ ይለማመዱ፤ ያልገባችሁን ጥያቄ በ "AI Tutor" አሰራሩን ደረጃ በደረጃ ተረዱ! 🤖✨ 👉 በነጻ ይለማመዱ @ethiopian_gat 📢 የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ:

  • 13:516 2191

    видео или голосовое, без подписи

  • 13:516 2511

    #MoE ትምህርት ሚኒስቴር ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች #ርዕሰ_መምህራን ለመቅጠር ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በኦንላይን ላወጣው የቅጥር ማስታወቂያ፤ ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች (የ223 አመልካቾች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል) ማክሰኞ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 በትምህርት ሚኒስቴር ዋና መሥሪያ ቤት አዳራሽ ተገኝታችሁ የጽሑፍ ፈተና እንድትወስዱ ሚኒስቴሩ አሳውቋል። ተፈታኞች ለፈተና ስትሔዱ የሥራ ልምድ መረጃ፣ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን፣ በቅጥር ማስታወቂያው ላይ የተጠቀሱ ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶች ዋናውና ኮፒውን እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

  • 13:226 3892

    ገንብቶ በማስረከብ የሚታወቀው ቴምር ፕሮፐርቲስ በገላን ገላን ሳይት የንግድ ሞል ህንፃው ያረፈበት - 2807ካሬ የህንፃው ርዝመት - B+G+ 7 አሁንላይ ያሉት ካሬ አማራጭ - 18ካሬ- 43 ካሬ ከግራውድ - 4 ፎቅ - የንግድ ሴቶች ከ 5 - 7 ፎቅ - በድርጅቱ የሚተዳደር game Zone and food court ያሉን የሱቅ አማራጮች ዋጋቸው እንደ ፍሎራቸው እና እንደ አቀማመጣቸው ይወሰናል፡፡ Ground ላይ (ከ 4.3 - 6.9 ሚሊዮን ) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 1.8 ሚሊዮን ነዉ። 1ኛ ላይ ዋጋቸው ( 3.1 - 4.0 ሚሎዮን ) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 1.2 ሚሊዮን ነው፡፡ 2ኛ ላይ ዋጋቸው ( 2.7 - 3.1 ሚሎዮን) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 800,ዐዐዐ ብር ነው፡፡ 3ኛ ላይ ዋጋቸው ( 2.5 - 2.8 ሚሎዮን) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 600,ዐዐዐ ብር ነው፡፡ 4ኛ ላይ ዋጋቸው ( 2.5 - 2.75 ሚሎዮን) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 500,ዐዐዐ ብር ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇 091 005 4029

  • 14 авг.9 2963

    ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በመደበኛ ስርዓተ ትምህርት ውስጥ ተግባራዊ በሚደረጉ 11 የሙያ ዘርፎች ላይ የምክክር መድረክ ተካሒዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ፣ የከተማ አስተዳደሩ የሥራና ክህሎት ቢሮ እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዲኖች በተገኙበት በሙያ ዘርፎቹ ላይ ውይይት ተካሒዷል። የሙያ ዘርፎቹን ለመተግበር የሚያስችል የስርዓተ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህር መመሪያ ዝግጅት በትምህርት ሚኒስቴር መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ብረታ ብረት፣ ቴክኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ፣ ቧንቧ ሥራ፣ ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ ሰብል አመራረት፣ ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ ሆቴል አገልግሎት፣ ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት የመደበኛ የትምህርት መርሐግብር አካል ሆነው ይሰጣሉ ተብሏል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

  • 14 авг.8 7839

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.8 8359

    видео или голосовое, без подписи

  • +2
    14 авг.8 6319

    🎉 ለ NGAT/GAT ተፈታኞች የተዘጋጀ ⛔በAI የታገዘ ነፃ መለማመጃ⛔ የ "Analytical, Quantitative and Verbal Reasoning" ጥያቄዎችን በጊዜ ገደብ ይለማመዱ፤ ያልገባችሁን ጥያቄ በ "AI Tutor" አሰራሩን ደረጃ በደረጃ ተረዱ! 🤖✨ 👉 በነጻ ይለማመዱ @ethiopian_gat 📢 የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ:

  • በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡ - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከቅድመ 1ኛ-2ኛ ደረጃ የትምህርት እርከኖች ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ መታቀዱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል፡፡ በ2018 ዓ.ም መላውን ማኅበረሰብ በማሳተፍ ከ4.1 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመጡ ማድረግ መቻሉን የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ የባለፈው ዓመት የትምህርት ዘርፍ አፈጻጸምን ያብራሩት ኃላፊው፤ ለ2019 ትምህርት ዘመን የሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች እና አራት ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ግንባታ በማጠናቀቅ ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ከነሐሴ 18 እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም በሁሉም ትምህርት ቤቶች የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እንደሚካሔድጨመገለፁ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ኃላፊው ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

  • ገንብቶ በማስረከብ የሚታወቀው ቴምር ፕሮፐርቲስ በገላን ገላን ሳይት የንግድ ሞል ህንፃው ያረፈበት - 2807ካሬ የህንፃው ርዝመት - B+G+ 7 አሁንላይ ያሉት ካሬ አማራጭ - 18ካሬ- 43 ካሬ ከግራውድ - 4 ፎቅ - የንግድ ሴቶች ከ 5 - 7 ፎቅ - በድርጅቱ የሚተዳደር game Zone and food court ያሉን የሱቅ አማራጮች ዋጋቸው እንደ ፍሎራቸው እና እንደ አቀማመጣቸው ይወሰናል፡፡ Ground ላይ (ከ 4.3 - 6.9 ሚሊዮን ) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 1.8 ሚሊዮን ነዉ። 1ኛ ላይ ዋጋቸው ( 3.1 - 4.0 ሚሎዮን ) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 1.2 ሚሊዮን ነው፡፡ 2ኛ ላይ ዋጋቸው ( 2.7 - 3.1 ሚሎዮን) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 800,ዐዐዐ ብር ነው፡፡ 3ኛ ላይ ዋጋቸው ( 2.5 - 2.8 ሚሎዮን) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 600,ዐዐዐ ብር ነው፡፡ 4ኛ ላይ ዋጋቸው ( 2.5 - 2.75 ሚሎዮን) ጠቅላላ ዋጋ ያላቸው ሱቆች ሲኖሩ ቅድመ ክፍያቸው 500,ዐዐዐ ብር ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇 091 005 4029

  • 14 авг.8 7059

    видео или голосовое, без подписи

  • +1
    14 авг.9 2909

    የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። ፈተናውን ከወሰዱ 31,159 ተማሪዎች መካከል 20,618 ተማሪዎች (66.2%) ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በክልሉ የመደበኛ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ ሲሆን፣ ለአርብቶ አደር እና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ አካባቢዎች ተማሪዎች 47% እና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል። ውጤት ለማየት 👇 https://sw.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check My Result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

  • 13 авг.10,6 тыс22

    ትምህርት ሚኒስቴር በፌደራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ ብቃት ያላቸው ተጨማሪ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና ርዕሰ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ማውጣጡ ይታወቃል፡፡   ለምዝገባ የተሰጠው 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ጊዜ ነገ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡     ይመዝገቡ 👇 https://sbs.moe.gov.et/directors   ይመዝገቡ 👇 https://sbs.moe.gov.et/career/teacher ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

  • 13 авг.9 5178

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.10,2 тыс8

    видео или голосовое, без подписи

  • +2
    13 авг.9 4738

    🎉 ለ NGAT/GAT ተፈታኞች የተዘጋጀ ⛔በAI የታገዘ ነፃ መለማመጃ⛔ የ "Analytical, Quantitative and Verbal Reasoning" ጥያቄዎችን በጊዜ ገደብ ይለማመዱ፤ ያልገባችሁን ጥያቄ በ "AI Tutor" አሰራሩን ደረጃ በደረጃ ተረዱ! 🤖✨ 👉 በነጻ ይለማመዱ @ethiopian_gat 📢 የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ:

  • 13 авг.10,1 тыс2

    የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የክረምት ሰልጣኞች ለምዝገባ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት እሑድ ነሐሴ 10/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ 👇 በኢንስቲትዩቱ ዋናው ግቢ ሬጅስትራርና አለምናይ ዳይሬክቶሬት በሚሰሩበት ተቋም ወይም ኮሌጅ አሁናዊ የቅጥር ሁኔታዎን የሚገልፁ አስፈላጊ ሰነዶች ይዘው መገኘት ይኖርብዎታል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news