ASTU Tricks
Статистика✅ In this channel We will provide you with various important and new information about our ASTU. ✅ Official Channel of 2017 Batches⚡️ ✅ Don't hestate to Join⚡️ ✅ Contact | @newerrrrx
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 08:05
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 79
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 420
- 1/48двое суток
- 481
- 1/72трое суток
- 519
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚩Passport or National ID ያላችሁ 🚩አርፍ ብር ትሰራላችሁ🤗 DM @Kyctim 🔰Payment Proof Channel @httpmuba
የእርዳታ ጥሪ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ወጣት ታጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university የ 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የሳንባ ካንሰር በመያዟ ላይ ትገኛለች። በበሽታው ከተጠቃች አንድ ዓመት ሆኗታል። በበሽታው ምክንያት የማራ አየር ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል። ቢሆንም ኤልሮኢ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን ቀጥላለች። አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ ተሰራጭቶ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center NICU ውስጥ እንክብካቤ እያገኘች ትገኛለች። በአሁን ሰዓት የሆስፒታል ወጪዋ በቀን እስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል ይህንን ወጪ ቤተሰቧ በቻላቸው መጠን ሊሸፍኑት አልቻሉም። ስለዚህ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉላት በትህትና እንጠይቃለን። የምትችሉትን ማንኛውንም መጠን በመለገስ ለኤልሮኢ ህይወት ትልቅ ድጋፍ ይሆናል። አንድ ትንሽ እርዳታ ለእሷ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። መጨመር ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች እንዲደርስ በማድረግ እንዳይቀር ተስፋ እናደርጋለን። አንድ እንደልብ ተሰብስበን ለኤልሮኢ ተስፋ እንሁን። Please please 🙏🙏 CBE: [1000487578828] = RAHEL AREGAY Telebirr: [0911179293] = RAHEL AREGAY Awash Bank: [013471629151800] = RAHEL AREGAY
Do you want to be job ready with in demand tech skills? 🚀 Summer Tech Boot Camp! Six weeks hand-on training with INFNOVA Technologies. From July 20 to August 30, It's completely beginner-friendly no prior experience needed! 🤝 partners: Addis Ababa University, iceaddis, and Creative Hub Ethiopia. 💡 Choose Your Track Every track ends with a portfolio-ready project you built yourself: 🔧 Embedded Systems and Robotics 💻 Front End Web Development 📊 Data Science Full details on each track are available on our website. summer.infnova.tech 📍 Flexible Formats | Flexible Price In-Person: Available at our 6 Kilo and Bole campuses Online: Learn from anywhere ⚠️ Note: This is a paid program, but we have huge registration discount (applicable to any track or format) Register by July 13th to secure your spot). 🔗 Secure Your Spot Today! 🌐 Learn more and register at summer.infnova.tech 📞 Call us: +25193828212 📧 Email: academy@infnova.tech
ብቁ አስጠኚ ሆነው ተከፋይ ይሁኑ በኤክስትሪም እየሰለጠኑ ሥራ ይጀምሩ👌 በኤክስትሪም ለአስጠኚዎች የሚሰጠዉን የProfessional_Tutors ስልጠና በመዉሰድ የነገዉን ትዉልድ ትርጉም ባለዉ መንገድ የመቅረጽ ሂደቱን በብቃት እና በልበ ሙሉነት ይቀላቀሉ✅ ሰርተፍኬት በነጻ🥰 ባሉበት ሆነዉ በOnline ይማሩ 🎯 ማን ማመልከት ይችላል? 📌 መምህራን (ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል) 📌 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ተመራቂዎች 📌 ልምድ ያላቸው አስጠኚዎች እና ባለሙያዎች 📌 በቂ የማስተማር እውቀት እና ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው። ሰልጥነዉ ዉጤታማነትዎን ያሳድጉ❗️ እያስጠኑ ገቢዎትን ይጨምሩ👌 የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://forms.gle/VAzHytRx7V8av6hR8 ጥያቄ ካለዎት በ @extremeconsultancy በኩል ያናግሩን። ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0
видео или голосовое, без подписи
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ፒኤስጂ አርሴናልን በፍጹም መለያ ምት በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት መሆን ችሏል። @Astu_Tricks
🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ አረፋ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! EID MUBARAK❤️ @Astu_Tricks
#Vote Tecno sticker design ውድድር ተሳትፌ ነበር እና አሁን top 5 ውስጥ ተመርጫለሁ። but now ለTop 3 voting ተጀምሯል so I need ur help... ከታች ያለውን link ስትነኩት load አድርጎ ወደእኔ page ቀጥታ ይወስዳቸዋል. "Endryas Elyas" ብሎ ከጎን vote ይላችኋል። then name and email ጠይቆ OTP code ይልክላችኋል። አስገብታቹ ትጨርሳላቹ Make sure ከታች "Endryas Elyas" እንደሚል https://c50c.com/?sticker=a3abb6a1-3e9f-413a-94e3-714d11106f89
#Ads Bishoftu Transport
📢 Attention second year CoEEC Students! All students whose names are listed above are required to attend a meeting with university higher officials on May 22, in the afternoon at 8:00 LT. Venue: ODA NABE Attendance will be strictly recorded, and missing the meeting is forbidden. All concerned students are expected to be present on time. @Astu_Tricks
💥 አርሰናል ከ22 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ዋንጫ ማሸነፉን አረጋገጠ። @Astu_Tricks
#Ads 📱 Brand New Samsung Galaxy S22 5G | Purple | 128GB | 8GB RAM | ETB 41,000 ✅ Contact: 0970452305
1447ኛው የዒድ አልአድሃ በዓል ረቡዕ ይውላል። ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙል-ሂጃ ወር መግባቱ ተገልጿል። ይህን ተከትሎ 1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (የዓረፋ) በዓል ዕሮብ ረቡዕ ግንቦት 19 ተከብሮ ይውላል። #Haramain @tikvahethiopia
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የካፌ አገልግሎት የማይጠቀሙ ተማሪዎች እየተከፈለን ያለው የምግብ ክፍያ እና የወጪ መጋራት ስሌት ከፍተኛ ልዩነት መኖሩን በጽሑፍ ለቲክቫህ ባስገቡት ቅሬታ ገልፀዋል። "ዩኒቨርሲቲው ያልተቀበልነውን ገንዘብ በመመዝገብ ለከፍተኛ የገንዘብ እዳ ተጋልጠናል ሲሉ ተማሪዎቹ አስረድተዋል። ተማሪዎቹ ከመስከረም እስከ ጥር 2018 ዓ.ም ድረስ (1ኛ ሴሚስተር) በድምሩ 12,800…
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የካፌ አገልግሎት የማይጠቀሙ ተማሪዎች እየተከፈለን ያለው የምግብ ክፍያ እና የወጪ መጋራት ስሌት ከፍተኛ ልዩነት መኖሩን በጽሑፍ ለቲክቫህ ባስገቡት ቅሬታ ገልፀዋል። "ዩኒቨርሲቲው ያልተቀበልነውን ገንዘብ በመመዝገብ ለከፍተኛ የገንዘብ እዳ ተጋልጠናል ሲሉ ተማሪዎቹ አስረድተዋል። ተማሪዎቹ ከመስከረም እስከ ጥር 2018 ዓ.ም ድረስ (1ኛ ሴሚስተር) በድምሩ 12,800 ብር ብቻ የተቀበሉ ሲሆን፤ በተማሪዎች ፖርታል ላይ የተመዘገበው የወጪ መጋራት ዕዳ 15,000 ብር እንደሆነ ያሳያል። በዚህም ያልተቀበሉትን 2,200 ብር ዕዳ ተደርጎባቸዋል። በ2ኛ ሴሚስተር (ከየካቲት ጀምሮ) በፖርታሉ ላይ 15,000 ብር ዕዳ ተመዝግቧል። የተቀበሉት ግን 9,000 ብር ብቻ ሲሆን፤ በግንቦት ወር ዕዳው ተስተካክሎ 6,000 ብር ሊላክልን ይገባል ብለዋል። "አንድ ተማሪ በዓመት በአማካይ ከ3,000 እስከ 6,000 ብር ያልተጠቀመበትንና በእጁ ያልገባን ገንዘብ እንደ ዕዳ እንዲከፍል መገደዱ ከፍተኛ የፋይናንስ ጉድለትና የአሰራር ብልሹነት ነው" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ያልተጠቀምንበትን የመክፈል ግዴታ የለብንም" ያሉት ተማሪዎቹ፤ በጉዳዩ ላይ ምላሽ ለማግኘት ለዩኒቨርሲቲው የሥራ ኃላፊዎች ጥያቄ ቢያቀርቡም፣ እስካሁን መፍትሔ ለመስጠት ፍቃደኛ የሆነ አካል አለመኖሩን ተማሪዎቹ ጠቁመዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እና የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ጉዳያቸውን እንዲመለከትላቸው ተማሪዎቹ ጠይቀዋል። ቲክቫህ የተማሪዎቹን ቅሬታ ይዞ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችን ለማነጋገር ተደጋጋሚ ጥረት አድርጓል። ይሁን እንጂ አመራሮቹ ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር/አመራሮች የሚሰጡንን ምላሽ ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል። @tikvahuniversity
ATC NEWS Astu Cost Sharing Case❗️ https://t.me/atc_news/31948
#2nd_Year ✅Applied III Final Exam #share_to_your_friends @Astu_Tricks @Astu_Tricks
For Freshes all final exams are here 👆
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи