🖎Freshman mid and final examinations ✍
Статистика- Последний пост
- 29 авг. 2024 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በየወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ከ2013 ባች ጀምሮ ያለን የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኦቶና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ከገባንበት ቀን ጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ከምንመረቅበት አመት በጣም ወደ ኋላ እየቀረን ነው ድምፃችን አሰሙልን ሲሉ ቅሬታ አድርሰውናል። 📌 የ2012 ባች pharmacy ተማሪዎች አሁንም ገና 5th yr እየጀመሩ ነው።(መጨረስ የነበረባቸው) 📌የ2013 ባች ተማሪዎች እስካሁን ማለትም ነሐሴ 22/2016ዓ.ም ድረስ የ3rd year ትምህርት አላጠናቀቁም።(አራተኛ ዓመት መጨረስ የነበረባቸው) 📌 የ2014 ባች ተማሪዎች ደግሞ በቀደሙ ባቾች መዘግየት ምክንያት ብዙ መማር እየቻሉ አሁን ገና 3rd yr ሊገቡ ነው።(የሶስተኛ ዓመት ትምህርት መጨረስ የነበረባቸው) እኛ በባቻችን የመመረቅ እና ከኛ ባቾች ጋር ተወዳድረን የመስራት መብት አለን ያሉት ተማሪዎቹ ቤተሰቦቻችን በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆነው ከሌላቸው እየቀነሱ አስተምረው ቶሎ እንድንደርስላቸው ቢመኙም ዩንቨርሲቲው በዕድሜያችን ላይ እየቀለደ ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል። የበጀት እጥረት የሁልጊዜ ምክንያት ሆኖ በተለያዩ ጊዜያት ከግቢ እንድንወጣ እያደረጉ ለብዙ ወጪ እና እንግልት ዳርገውናል።መቼ እንደምንመረቅ አናውቅም።ይህን ቅሬታችንን የሚመለከተው አካል ሰምቶ #አፋጣኝ መፍትሄ ይስጠን ሲሉ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ጠይቀዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
https://districtfinite.top/29e0cmVTUwhIc35yc3ogXAgAQgYAQ3lVK3wCBlpBOgwjCCUzCiY8KDwnMSVHNGw8GhMVS0FWTAg8fgJGSiZfNxxlClUjFQ&p=ldvvtg&_mi1690530230008
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Ye W S U final exam
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи