tgindex
F

Freshman Courses

Статистика
@fresh_man_courseанглийский

this is freshman course channel created for freshman students. on this channel you can get -modules -past papers -short notes etc.. https://www.youtube.com/channel/UC2J_FZfRjndC https://www.youtube.com/@fresh_man_courses

Последний пост
30 мая
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
8 530
−1 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 531
22 постов
Вовлечённость
100,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 30 мая2 90810

    без подписи

  • 30 мая2 88710

    የሪሚዲያል ፈተና የመግቢያ ትኬትዎን (Entrance Ticket) እስካሁን አላገኙም?   ተከታዮቹን ቅደም ተከተሎች በመከተል የመግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ! ➫ https://verify.ethernet.edu.et ላይ ይግቡ ➫ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ ➫ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ ➫ 'Download Entrance Ticket' የሚለውን ይጫኑ (ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ፡፡)   @fresh_man_course

  • 30 мая2 2751

    #RemedialExamSchedule የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል (አቅም ማሻሻያ) ፕሮግራም ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም ለአምስት ቀናት እንደሚሰጥ ይታወቃል። በተጠቀሱት ቀናት በሁለት ፈረቃ በጠዋት እና በከሰዓት መርሐግብር የሚሰጠው የሪሚዲያል ፕሮግራም (የተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች) የፈተና መርሐግብር ከላይ ተያይዟል። @fresh_man_course

  • 29 мая2 45313

    без подписи

  • 29 мая2 458413

    #ጥቆማ የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን የነጻ ትምህርት ዕድል ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ጠንካራ ሀገራዊ የኒውክሊየር መሰረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችን ለማፍራት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰልጣኞች በሩሲያ የነጻ ትምህርት ዕድል ማመቻቸቱን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ለ2026/27 የትምህርት ዘመን በሩሲያ በሚገኙ ስመጥር የሳይንስና የምህንድስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መማር የሚፈልጉ ብቁ አመልካቾች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል። የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች በኒውክሊየር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ሲሆን እነዚህን ዘርፎችንም ያካትታል ፡- - Nuclear Power Engineering and Heat Physics (BSc & MSc) - Nuclear Physics and Technology (BSc) - Nuclear Power Plants Design, Operation and Engineering (BSc) - Heat Power Engineering (BSc) - Management in Technological Systems (MA) የመወዳደሪያ መስፈርቶች ? • ለመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት ያልበለጠ እና የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ አማካኝ ውጤታቸው 500 እና ከዚያ በላይ የሆነ። • ለሁለተኛ ዲግሪ (MSc/MA) ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት ያልበለጠ እና በሳይንስና ምህንድስና ዘርፍ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ። መስፈርቱን ምታሟሉ አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በPDF በማዘጋጀት በኮሚሽኑ የኢሜል አድራሻ enecinfo@enec.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም @fresh_man_course

  • 25 мая2 65844

    #ጥቆማ #CyberTalentChallenge   የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) 5ኛ ዙር የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል።   ፕሮግራሙ ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ድረስ ያሉ ልዩ ተሰጥኦና ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊ ወጣቶች ያካትታል።   ምዝገባው ነገ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም ያበቃል። ዘርፎቹ ፦ - ሳይበር ደህንነት - ዴቨሎፕመንት - ኢምቤድድ ሲስተም - ኤሮስፔስ - ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ... ናቸው። የሰመር ካምፕ ፕሮግራሙ የሚካሔድባቸው ዩኒቨርሲቲዎች • አዲስ አበባ ሳይንሳና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፣ • ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ • ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ • ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ • ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መሆናቸው ተገልጿል። ምዝገባው በኦንላይን በዚህ ሊንክ  👉 https://ctc.insa.gov.et/registration ነው የሚከናወነው። ለመመዝገብ ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ያስፈልጋል። የሚገኙ ዕድሎች፦ ° በINSA የሥራ ዕድል ° የፈጠራ ስራን እውን ለማድረግ የሚያስችል ድጋፍና ° ህልምን እውን ለማድረግ የሚያስችሉ መድረኮችና ግንኙነቶች ° በፈጠራ ስራ ዙሪያ የቴክኒክ ድጋፍና ስልጠናዎች ቲክቫህ ኢትዮጵያ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ/ም   @fresh_man_course

  • 20 мар.5 05534

    የህክምና ሳይንስ ተአምር፡ ከ1,500 ማይል ርቀት የተደረገ ቀዶ ጥገና! የወደፊቱ የህክምና አገልግሎት ከፊታችን ደርሷል! ዶክተሩ ለንደን ሆኖ በስፔን አቅራቢያ የሚገኝን ታካሚ ቀዶ ጥገና ሲያደርግ በዓይነ ሕሊናዎ ይሳሉት? አዎ፣ ተችሏል! 🏥✨ ምን ተከሰተ? በለንደን የሚገኙት ዶ/ር ፕሮካርደስኩፕታ በጂብራልታር (1,500 ማይል ርቀት ላይ) ለሚገኝ የ62 ዓመት አዛውንት የፕሮስቴት ቀዶ ጥገና በስኬት አከናውነዋል። ሐኪሙ ለንደን ሆኖ በኮምፒውተር አማካኝነት በጂብራልታር የሚገኝን ባለ አራት እጅ ሮቦት በመቆጣጠር ነው ይህን ድንቅ ስራ የሰሩት። ቁልፍ ነጥቦች፦ ⚡️ እጅግ ፈጣን ግንኙነት፦ በፋይበር ኦፕቲክ እና በ5G የታገዘው ይህ ቴክኖሎጂ የጊዜ መዘግየቱ (lag) 0.06 ሰከንድ ብቻ ነው። 🤖 የሮቦት ረዳት፦ "2My Robotic System" የተባለ ባለ 3D ካሜራ ሮቦት ጥቅም ላይ ውሏል። 🌍 ተደራሽነት፦ ታካሚው ወደ እንግሊዝ ሄዶ ለወራት ከመጠበቅ ይልቅ በሀገሩ ሆኖ በታዋቂ ሐኪም ታክሟል። ይህ ለዓለማችን ምን ማለት ነው? በአሁኑ ወቅት በብዙ ታዳጊ ሀገራት ለ100,000 ሰው 1 ቀዶ ጥገና ሐኪም እንኳን እንደማይገኝ ይታወቃል። ይህ የርቀት ቀዶ ጥገና (Remote Surgery) ቴክኖሎጂ ግን፦ ✅ የሐኪሞችን እጥረት ይቀርፋል። ✅ ታካሚዎች ረጅም መንገድ ሳይጓዙ ጥራት ያለው ሕክምና እንዲያገኙ ያደርጋል። ✅ የሕክምና ተደራሽነትን ያሰፋል። https://t.me/fresh_man_course @fresh_man_course

  • 29 окт.10,8 тыс210

    " ተማሪዎች ምደባቸውን በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.edu.et እና በቴሌግራም ቦት፦ @moestudentbot መመልከት ይችላሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ተለቋል፡፡ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባቸው ዛሬ ይፋ ተደርጓል። ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ተማሪዎች ምደባቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት፦ @moestudentbot @fresh_man_course https://t.me/fresh_man_course

  • 8 окт. 2025 г.11,7 тыс11

    የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦ ➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et ➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል። የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

  • 21 сент. 2025 г.14,2 тыс40

    без подписи

  • 21 сент. 2025 г.13,5 тыс39

    без подписи

  • 21 сент. 2025 г.13,2 тыс46

    без подписи

  • 21 сент. 2025 г.12,6 тыс45

    без подписи

  • 21 сент. 2025 г.12,3 тыс47

    без подписи

  • Addis Ababa University undergraduate admission test #UAT ለመፈተን ያሰባችሁ ተማሪዎች ካላችሁ እነዚህን መሞከሪያ ጥያቄዎች እንድትሰሯቸውና በተለይም ደግሞ ቡክሌት ኢንፎርሜሽኑን በሚገባ አንብቡ። መፈተን ለሚፈልጉ ተማሪዎች share አድርጉላቸው። @fresh_man_course

  • 10 авг. 2025 г.12,4 тыс106

    አንድ ሮቦት አምራች ካምፓኒ በምስሉ ላይ የሚታዩትን አይነት ሮቦቶች ማምረት ጀምሯል። እነዚህ ሮቦቶች ለማህበራዊ መስተጋብር አገልግሎት ታስበው እንደተዘጋጁም ይነገራል። ይሄ ነገር ወዴት እየሄደ እንደሆነ ሁላችንም መገመት አይከብደንም።

  • 5 авг. 2025 г.10,5 тыс13

    #Vacancy_Announcement ✨ ET Sponsored Ethiopian Airlines Group ✈️ is excited to announce a new job opening for the position of Trainee Pilot. If you dream of flying and want to start your journey in aviation, this is your chance! #Qualifications: Applicants must hold a BSc degree in fields such as Electrical, Electronics, Aeronautical, Mechanical, Civil, Industrial, Chemical, Computer, Software, Electronics and Communication, Hardware Engineering, Physics, Mathematics, Statistics, Computer Science, Information Science, Information Technology, or any other engineering or IT-related field, with a minimum CGPA of 2.75 from a recognized Ethiopian university. Alternatively, applicants with a BSc/BA degree in any other field must have a minimum CGPA of 3.00 from a recognized university, and must have scored at least a ‘B’ grade in 10th-grade EGSEC math, physics, and English, or achieved 50% or more in these subjects in the university entrance exam. #Additional_Requirements: Age must be between 18 and 25 years. Minimum height for male applicants is 1.70 meters and for female applicants is 1.65 meters. Registration Dates: August 11 to August 15, 2025 For more information visit: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies Good luck to everyone!

  • без подписи

  • Google Generation Scholarship is out for applications. Scholarship worth $2500 USD and eligibility is females in second and third year of college. Deadline Thursday, August 14, 2025 or when 500 eligible application responses are received To apply: https://t.me/SiTEInSchJob/4

  • 📣 Leyu Project – Call for Contributors (work opportunity) We are excited to invite native speakers of Amharic and Afaan Oromo to participate in the Leyu Project — an initiative by iCog aimed at building high-quality linguistic datasets to advance technology in Ethiopian languages. By joining this project, you’ll contribute to making AI and digital platforms more inclusive and culturally relevant, while gaining valuable skills and experience along the way. 📚 What You’ll Gain: Selected participants will benefit from: 🎓 A 2-day in-person training covering: -Introduction to iCog and the Leyu Project -Safeguarding -Basic digital literacy -Financial literacy -Soft skills for digital engagement 💵 A financial incentive will be provided after completing the data contribution work, as a token of appreciation for your time and effort. 📌 We strongly encourage women and people from disadvantaged background to apply!! 🔗Click Here to Apply Now: