tgindex
GAT SUCCESS ACADEMY

GAT SUCCESS ACADEMY

Статистика

website: https://successacademyet.com phone: 0939339908 contact us: @Successacadamyet1 Telegram bot: @successacademyetbot Tiktok: https://tiktok.com/@uattips

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 733
+13 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 774
28 постов
Вовлечённость
20,3%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 110
1/48двое суток
1 272
1/72трое суток
1 371

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 2659

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 26613

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 25929

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 24413

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.1 98563

    ✨ የመጀመሪያው ዙር ተማሪዎቻችን ያጋሩት አስተያየት እጅግ በጣም አርኪ ነው! ​አሁን ደግሞ የእርስዎ ተራ ነው! 🎯 ለ2ኛው ዙር GAT ተፈታኞች በሙሉ፡ ​⏰ ጊዜዎ እየቀረበ ነው! ​⏳ ለ 2ኛው ዙር GAT ተፈታኞች፦ የቀረዎት 4 ቀናት ብቻ ናቸው! 🎥 በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራት የሚያዘጋጁዎትን የተብራሩ የቪዲዮ ትምህርቶች (Video Lectures) እና 📃 የፈተና ልምምዶችን (Exam Simulations) አዘጋጅተንልዎታል። ​ጊዜ ሳይሰጡ አሁኑኑ ዝግጅትዎን ይጀምሩ! 🚀 ​👇👇 አሁኑኑ ለመመዝገብ 👇👇 1️⃣ Step 1: 🤖Telegram bot: @successacademyetbot  ይሀንን ቦት በመንካት start ይበሉ 2️⃣ Step 2፡  ከሚመጡላችሁ ምርጫዎች Register for GAT/NGAT የሚለውን ይጫኑ:: 3️⃣ Step 3፡ ስማችሁን፤ የሚሰራ email እና ስልክ ቁጥር አስገቡ። የት ዩኒቨርሲቲ እንዳላችሁ ትመርጣላችሁ:: 4️⃣ Step 4፡ ክፍያውን በተቀመጡላችሁ የ ንግድ ባንክ ወይም የTeleBirr account ካሥገባችሁ በኋላ Receipt screenshot አድርጋችሁ Choose file በሚለው መላክ:: 5️⃣Step 5፡ Submit ማድረግ, እኛ በፍጥነት ትክክለኛነቱን አረጋግጠን Approve እናደርግላችኋለን 🔥 6️⃣ www.successacademyet.com ላይ በመግባት email እና password በመጠቀም sign in ማድረግ. 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0939339908   💬 የቴሌግራም እገዛ፦ @Successacademyet1 ❤️Telegram channel |  🤩Tiktok  |  🌐Website

  • 7 авг.2 1167

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.2 10210

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.1 85854

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.2 04845

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.2 36962

    ለቀጣዩ ስኬትዎ ዝግጁ ኖት? 🚀 ​"በአጭር ጊዜ ውስጥ ተዘጋጅቼ አልፋለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር!" — የ 1ኛው ዙር GAT ተማሪዎቻችን ከተናገሩት የተወሰደ። ​ የ 2ኛ ዙር GAT ፈተና እየቀረበ ነው! በቂ ጊዜ ባይኖርዎት እንኳ፣ በትክክለኛው መንገድ እና አጭር መንገድ (Smart Way) ካጠኑ ውጤታማ መሆን ይችላሉ። ​✨ ለምን Success Academy? ​💡 ጊዜ ቆጣቢ፡ ዋና ዋና የፈተና ነጥቦች ላይ ያተኮሩ የቪዲዮ ትምህርቶች ​🎯 ትክክለኛ ልምምድ፡ ከእውነተኛው ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑ Simulations ​📱 በማንኛውም ቦታ፡ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ በፈለጉት ሰዓት ማጥናት የሚያስችል! ​⚠️ ጊዜ አይጠብቅም! ​GAT: 10 ቀናት ብቻ ቀሩት! ​👉 አሁኑኑ በቦታችን ይመዝገቡ 👉 1️⃣ Step 1: 🤖Telegram bot: @successacademyetbot  ይሀንን ቦት በመንካት start ይበሉ 2️⃣ Step 2፡  ከሚመጡላችሁ ምርጫዎች Register for GAT/NGAT የሚለውን ይጫኑ:: 3️⃣ Step 3፡ ስማችሁን፤ የሚሰራ email እና ስልክ ቁጥር አስገቡ። የት ዩኒቨርሲቲ እንዳላችሁ ትመርጣላችሁ:: 4️⃣ Step 4፡ ክፍያውን በተቀመጡላችሁ የ ንግድ ባንክ ወይም የTeleBirr account ካሥገባችሁ በኋላ Receipt screenshot አድርጋችሁ Choose file በሚለው Upload ማድረግ:: 5️⃣Step 5፡ Submit ማድረግ, እኛ በፍጥነት ትክክለኛነቱን አረጋግጠን Approve እናደርግላችኋለን 🔥 6️⃣ www.successacademyet.com ላይ በመግባት email እና password በመጠቀም sign in ማድረግ. 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0939339908   💬 የቴሌግራም እገዛ፦ @Successacademyet1 ❤️Telegram channel |  🤩Tiktok  |  🌐Website

  • 4 авг.2 245418

    🚨 NOTICE 🚨 #GAT #NGAT 👉በMOE የሚሰጠው የNGAT ምዝገባ ነገ ረቡዕ ሀምሌ 29 ይጠናቀቃል። የፈተና ጊዜ በቅርቡ ይኖራል ተዘጋጁ ትክክለኛ ቀኑን እናሳውቃለን። የመመዝገቢያ Link https://ngat.ethernet.edu.et 👉የአድስ አበባ GAT ምዝገባ ደግሞ ማክሰኞ ነሀሴ 5 የሚያበቃ ይሆናል። የፈተና ጊዜ ነሀሴ 7 እና 8 2018 ዓ.ም የመመዝገቢያ Link https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web በ2019 ዓም የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን በመንግስትም ሆነ በግል ለመማር ዕቅድ ካላችሁ በእነዚህ ቀናት ተመዝግባችሁ የNGAT/GAT የፈተና ሰርቲፊኬት መያዝ ይጠበቅባችኋል። ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም  የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለNGAT/GAT ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ አጋሩት። @GATSUCCESSACADEMY

  • 3 авг.2 26362

    ​🚨 ቆይ ቆይ... በሕልማችሁ ነው የምታጠኑት?! 😱 ​NGAT ለመፈተን 3 ቀን ብቻ ሲቀር Tiktok ስታዩ መዋል? GAT ለመፈተን 12 ቀናት ሲቀር "ነገ እጀምራለሁ" እያሉ ራስን ማታለል? ​ወንድሜ / እህቴ... ፈተናው እናንተን አይታገስም! 💀 ​"እንዴት አልፍ ይሆን?" ብላችሁ ጭንቅላታችሁን ከምታስጨንቁ ፣ 5 ደቂቃ ወስዳችሁ በቦታችን ተመዝገቡ ና ፈታ ብላችሁ እለፉ! ​ምን አዘጋጅተናል? ​ 🎥 የማያሰለቹ የቪዲዮ ትምህርቶች (Video Lectures) ​📝 ፈተናውን አስቀድማችሁ የምታዩ የሚያስመስሉ Simulations! 📃 ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎች ከነ ማብራሪአቸው ​🔥 ኧረ ተነሱ! አሁኑኑ ተመዝገቡ ፡ 1️⃣ @successacademyetbot ላይ ግባና Start በሉ 2️⃣ Register for GAT/NGAT የሚለውን ተጫኑ 3️⃣ መረጃችሁን ሞልታችሁ የክፍያ receipt screenshot አድርጋችሁ ላኩ 4️⃣ www.successacademyet.com ላይ sign in በማለት ገብታችሁ ማጥ ናት ጀምሩ ! ​📞 ስልክ ቁጥር፦ 0939339908   💬 የቴሌግራም እገዛ፦ @Successacademyet1 ❤️Telegram channel |  🤩Tiktok  |  🌐Website

  • 3 авг.1 769212

    Update AAU GAT በመጀመሪያው ዙር የAAU GAT የተፈተናችሁ አሁን ላይ ሰርቲፊኬት ማውረድ ትችላላችሁ ሰርቲፊኬት ለማውረድ የሚከተለውን Link ተጠቀሙ https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም  የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @GATSUCCESSACADEMY

  • 3 авг.1 69371

    ​📢 ለተከበራችሁ የቻናላችን አባላት! ​በቦታችን (Bot) ላይ ከተመዘገባችሁ በኋላ «ቀጥሎ ምን እናድርግ?» ብላችሁ ለምትጠይቁን አባሎቻችን፤ 1. ​በቦቱ ከተመዘገባችሁ በኋላ የፈጸማችሁትን ክፍያ በትንሽ ደቂቃዎች ውስጥ አረጋግጠን እናጸድቅላችኋለን። 2. ​ክፍያው ከጸደቀላችሁ በኋላ ወደ WWW.SUCCESSACADEMYET.COM ድረ-ገጽ በመሄድ በኢሜይላችሁ እና በኢሜይል ፓስወርዳችሁ Sign In ያድርጉ። 3. ​በመቀጠል የትምህርት ቪዲዮዎችን (Lecture Videos) እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን (Simulation Questions) በድረ-ገጹ ላይ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ! ​ለማንኛውም ጥያቄ ወይም እገዛ በውስጥ መስመር ያናግሩን። ☎️ 0939339908

  • 2 авг.1 78563

    🎯 ውጤት የሚቀይር ዝግጅት በጥቂት ቀናት ውስጥ! ​የመጀመሪያው ዙር ተማሪዎቻችን ያስመዘገቡት ውጤት ምስክራችን ነው! 🌟 አሁን ደግሞ ተራው የእርስዎ ነው—በቀሩት አጫጭር ቀናት ውስጥ ተዘጋጅተው አልፈው መውጣት ይችላሉ! ​⏰ ጊዜዎ እየቆጠረ ነው! ​⌛ ለ NGAT ተፈታኞች፦ የቀረዎት 3 ቀናት ብቻ ናቸው! ​⏳ ለ 2ኛው ዙር GAT ተፈታኞች፦ የቀረዎት 12 ቀናት ብቻ ናቸው! ​ምን አዘጋጅተንልዎታል? ​🎥 ግልጽ እና የተብራሩ የቪዲዮ ትምህርቶች (Video Lectures) ​📝 ከትክክለኛው ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ልምምዶች (Exam Simulations) ​💡 ጊዜ አይስጡ! አሁኑኑ ተመዝግበው ዝግጅትዎን ይጀምሩ። ​👇 አሁኑኑ ለመመዝገብ እነዚህን ቀላል steps ይከተሉ፡ 1️⃣ Step 1: 🤖Telegram bot: @successacademyetbot  ይሀንን ቦት በመንካት start ይበሉ 2️⃣ Step 2፡  ከሚመጡላችሁ ምርጫዎች Register for GAT/NGAT የሚለውን ይጫኑ:: 3️⃣ Step 3፡ ስማችሁን፤ የሚሰራ email እና ስልክ ቁጥር አስገቡ። የት ዩኒቨርሲቲ እንዳላችሁ ትመርጣላችሁ:: 4️⃣ Step 4፡ ክፍያውን በተቀመጡላችሁ የ ንግድ ባንክ ወይም የTeleBirr account ካሥገባችሁ በኋላ Receipt screenshot አድርጋችሁ Choose file በሚለው Upload ማድረግ:: 5️⃣Step 5፡ Submit ማድረግ, እኛ በፍጥነት ትክክለኛነቱን አረጋግጠን Approve እናደርግላችኋለን 🔥 6️⃣ www.successacademyet.com ላይ በመግባት email እና password በመጠቀም sign in ማድረግ. 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0939339908   💬 የቴሌግራም እገዛ፦ @Successacademyet1 ❤️Telegram channel |  🤩Tiktok  |  🌐Website

  • 2 авг.2 04882

    Greetings, Few announcements: 1. Registration deadline extended: The registration deadline has been extended to Wednesday, August 5. Please complete your registration before the deadline. 2. Exam center & accessibility update: You can now update your exam center and accessibility status (visual or hearing impairment) from your profile page by refreshing the page first. 3. Non-Ethiopian registration is now open: Non-Ethiopian applicants can now register. You may be asked to provide additional documents during the registration process. 4. Username , Password and Entrance ticket will be issued once registration is closed. Thank you. SUCCESS ACADEMY

  • 31 июл.2 281111

    ✨ የመጀመሪያው ዙር ተማሪዎቻችን ያጋሩት አስተያየት ይህንን ይመስላል! ​አሁን ደግሞ የእርስዎ ተራ ነው! 🎯 ​ለ NGAT እና ለ2ኛው ዙር GAT ተፈታኞች በሙሉ፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራት የሚያዘጋጁዎትን የተብራሩ የቪዲዮ ትምህርቶች (Video Lectures) እና የፈተና ልምምዶችን (Exam Simulations) አዘጋጅተንልዎታል። ​⚠️ ጊዜው እያለቀ ነው! ⌛​ለ NGAT ተፈታኞች፦ የቀረዎት 5 ቀናት ብቻ ናቸው! ⏳​ለ 2ኛው ዙር GAT ተፈታኞች፦ የቀረዎት 2 ሳምንታት ብቻ ናቸው! ​ጊዜ ሳይሰጡ አሁኑኑ ዝግጅትዎን ይጀምሩ! 🚀 ​👇👇 አሁኑኑ ለመመዝገብ 👇👇 1️⃣ Step 1: 🤖Telegram bot: @successacademyetbot  ይሀንን ቦት በመንካት start ይበሉ 2️⃣ Step 2፡  ከሚመጡላችሁ ምርጫዎች Register for GAT/NGAT የሚለውን ይጫኑ:: 3️⃣ Step 3፡ ስማችሁን፤ የሚሰራ email እና ስልክ ቁጥር አስገቡ። የት ዩኒቨርሲቲ እንዳላችሁ ትመርጣላችሁ:: 4️⃣ Step 4፡ ክፍያውን በተቀመጡላችሁ የ ንግድ ባንክ ወይም የTeleBirr account ካሥገባችሁ በኋላ Receipt screenshot አድርጋችሁ Choose file በሚለው መላክ:: 5️⃣Step 5፡ Submit ማድረግ, እኛ በፍጥነት ትክክለኛነቱን አረጋግጠን Approve እናደርግላችኋለን 🔥 6⃣ www.successacademyet.com ላይ በመግባት email እና password በመጠቀም sign in ማድረግ. 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0939339908   💬 የቴሌግራም እገዛ፦ @Successacademyet1 ❤️Telegram channel |  🤩Tiktok  |  🌐Website

  • 31 июл.2 16091

    ​🚨 የመጀመሪያው ዙር GAT ተፈታኞች የሠሩትን ስህተት እንዳይደግሙ! 🚨 ​በመጀመሪያው ዙር የ GAT/NGAT ፈተና የተቀመጡ ተማሪዎች ዝግጅታቸውን በጣም ዘግይተው በመጀመራቸው ከፍተኛ ፈተና ገጥሟቸዋል። እርስዎ ግን ተመሳሳይ ስህተት አይድገሙ! ​የጊዜ ገደብዎ፦ ⏱ ለ NGAT ፈተና፦ የቀረዎት 6 ቀናት ብቻ ናቸው! ⏱ ለ 2ኛው ዙር GAT ፈተና፦ የቀረዎት 2 ሳምንታት ብቻ ናቸው! ​እኛ በ Success Academy ለፈተናው ብቁ የሚያደርግዎትን ልዩ Crash Course (አጭርና ትኩረት ተኮር ስልጠና) አዘጋጅተናል! ​ምን ምን አካተናል? 🎬 ምርጥ የቪዲዮ ትምህርቶች (Lecture Videos) – ዋና ዋና ነጥቦችን በአጭር ጊዜ የሚያስጨብጡ 📝 ትክክለኛውን ፈተና የሚመስሉ ልምምዶች (Exam Simulations) – ከእውነተኛው የፈተና አቀራረብ ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ​⏳ ጊዜዎን በአግባቡ ይጠቀሙ፤ ዛሬውኑ ይመዝገቡና ፈተናዎን በከፍተኛ ውጤት ይለፉ! ​👇👇 አሁኑኑ ለመመዝገብ 👇👇 1️⃣ Step 1: 🤖Telegram bot: @successacademyetbot  ይሀንን ቦት በመንካት start ይበሉ 2️⃣ Step 2፡  ከሚመጡላችሁ ምርጫዎች Register for GAT/NGAT የሚለውን ይጫኑ:: 3️⃣ Step 3፡ ስማችሁን፤ የሚሰራ email እና ስልክ ቁጥር አስገቡ። የት ዩኒቨርሲቲ እንዳላችሁ ትመርጣላችሁ:: 4️⃣ Step 4፡ ክፍያውን በተቀመጡላችሁ የ ንግድ ባንክ ወይም የTeleBirr account ካሥገባችሁ በኋላ Receipt screenshot አድርጋችሁ Choose file በሚለው መላክ:: 5️⃣Step 5፡ Submit ማድረግ እኛ በፍጥነት ትክክለኛነቱን አረጋግጠን Approve እናደርግላችኋለን 🔥 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0939339908  💬 የቴሌግራም እገዛ፦ @Successacademyet1 ❤️ Telegram channel |  🤩 Tiktok  |  🌐 Website

GAT SUCCESS ACADEMY — tgindex