tgindex
Ethio~Campus

🇪🇹 2018 FRESHMAN~GC FRESHMAN~GC 2018/2025 On this channel ~~you will get😍😍 🔶የሬሚዲያል ሞጅል(module) 🔷የሬሚዲያል ፈተና(MOE Exam) 🔶የፍሬሽማን ሞጁል(module) 🔷የፍሬሽማን (PPT,PDF 🔶የፍሬሽማን (Mid &Final exam) 🔷የዲፓርትመት (PPT,MODULE, EXAM) #your_success_our_mission

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
78
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Образование (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 581
−17 за 4 дн.
Сутки
−4
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 628
40 постов
Вовлечённость
21,5%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 78
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
407
1/48двое суток
466
1/72трое суток
503

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የ boarding  school   History  and Geography   grade 9-12   note PDF, PPT  ያላቹ ተማሪዎች ካላቹ   በ @God_follow  በኩል ይላኩልን

  • የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች   በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች  በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል  ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው  አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ…

  • без подписи

  • የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች   በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች  በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል  ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው  አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች     ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏 @Ethio_campus1

  • 8 авг.1 024241

    የ 2019 ዓ.ም የመማር ማስተማር መርሀግብር ሊጀመር    45 ቀናቶች ቀርተውታል  ጊዜው ይሮጣል ‼️ ♡        ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @reme_cafe

  • 4 авг.1 25863

    የET Sponsored Trainee Cabin Crew የምልመላ ሂደት Cabin Crew Trainee ለመሆን የሚከተሉትን ደረጃዎች ማለፍ ያስፈልጋል። ⸻ 1️⃣ የመጀመሪያ የአካል ምርመራ እና የሰነድ ማረጋገጫ 📚 የትምህርት መስፈርት ✅ በEUEE ወይም EAU Entrance ፈተና 200 እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣት። 🎂 ዕድሜ ✅ 21–30 ዓመት 📏 ቁመት ሴቶች ✅ ቢያንስ 1.58 ሜትር ✅ ክንዳቸውን በማንሳት 212 ሴ.ሜ መድረስ ወንዶች ✅ ቢያንስ 1.70 ሜትር ⚖️ ክብደት ✅ ከቁመትዎ ጋር የሚመጣጠን (BMI) 📌 ለክልል አመልካቾች የሰነድ ማረጋገጫ፣ የቁመት እና የክብደት ምርመራ በምዝገባ ቀን ይካሄዳል። ⸻ 2️⃣ የእንግሊዝኛ የጽሑፍ ፈተና 25 የእንግሊዝኛ ጥያቄዎችን የያዘ ፈተና ይወስዳሉ። የፈተናው ይዘት፦ ✅ Vocabulary ✅ Grammar ✅ Sentence Completion ✅ Paragraph Questions ✅ Spelling ✅ Reading Comprehension 💡 በAviationStudy V4 የ2025 ጥያቄዎች፣ 800+ የልምምድ ጥያቄዎች እና Study Notes በመጠቀም ከወዲሁ መዘጋጀት ይጀምሩ። ⸻ 3️⃣ ጥልቅ የአካል ምርመራ (Deep Screening) የጽሑፍ ፈተናውን ያለፉ እጩዎች ወደዚህ ደረጃ ይጠራሉ። የሚመረመሩት፦ ✅ ፊት (Face) ✅ ጥርስ (Teeth) ✅ እጆች (Hands) ✅ አጠቃላይ Grooming እና አቀራረብ 👩 ለሴቶች ✅ እስከ ጉልበት የሚደርስ ቀሚስ (Skirt) ✅ ንጹህ እና ያልተጎዳ የእግር ገጽታ 📌 ማስታወሻ: እነዚህ በቀደሙ ዓመታት የታዩ ልምዶች ላይ የተመሰረቱ መመሪያዎች ናቸው። የመጨረሻው ውሳኔ በመርማሪዎቹ ይሰጣል። ⸻ 4️⃣ Group Discussion እና Interview Deep Screeningን ያለፉ እጩዎች Group Discussion እና Interview ይወስዳሉ። በዚህ ደረጃ፦ ✅ Group Discussion ✅ Interview ✅ English Language Assessment የGroup Discussion ርዕሶች እና የInterview ጥያቄዎች በቀጣይ ይጋራሉ። ⸻ 5️⃣ ከተመረጡ በኋላ (Pre-Training Process) በመጨረሻ የሚያስፈልጉ ሂደቶች፦ ✅ Personal History Form ✅ Police Clearance ✅ Medical Examination ✅ ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች @reme_cafe

  • 30 июл.1 5721

    የዘንድሮን entrance ፈተና በ ሶስት ዙር የተሰጠውን ሁሉንም የ ሶሻል ሳይንስ subject ፈተናው በ @reme_cafe , ላኩልን

  • 28 июл.1 881142

    just for fun 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 @reme_cafe

  • 27 июл.1 88021

    ሬሚዲያል ውጤት የምትጠባበቁ ከውጤቱ ጋር የተያያዘ መረጃ ለማግኘት join👇👇👇👇 @reme_cafe

  • 26 июл.2 394831

    #NOTICE የ12ኛ ክፍል ውጤት ከመስከረም  5 በፊት እንደሚገለጽ  ተረጋግጧል ። ፈተና በ ai የሰሩ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  ውጤታቸው 100% ይሰረዛል። ይሄ ሚታወቅበት የራሳችንን አሰራር  ዘርግተናል ብለዋል:: የትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጸሀፊ። ይሄንን በመውጫ ፈተና የተተገበረ ሲሆን የበርካታ ተማሪዎች ውጤት ለመሰረዝ ምክንያት ነበርም ተብሏል:: @Ethio_campus1

  • 24 июл.2 355526

    📕ርዕስ:- ያልተኖረ ልጅነት ✍️ደራሲ:- ኢዩብ ጌታሁን ለክረምት ጥሩ መፅሐፍ 📚 @reme_cafe

  • 23 июл.2 3335

    ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ላልወሰዱ ተፈታኞች 4ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መገለፁ ይታወሳል በአጠቃላይ ፈተናው እንዴት ነበር ? @Ethio_campus1

  • без подписи

  • 23 июл.1 91831

    ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል። ማክሰኞ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው 6ኛው ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ በኦንላይን በሚሰጡ የታሪክ እና የኢኮኖሚክስ ፈተናዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። @Ethio_campus1

  • ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል። ማክሰኞ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው 6ኛው ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ በኦንላይን በሚሰጡ የታሪክ እና የኢኮኖሚክስ ፈተናዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። @Ethio_campus1

  • 20 июл.2 19610

    ጨዋታው እንዴት ነበር.......???????????? @Ethio_campus1

  • 20 июл.2 0655

    2026 world cup byyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy 2030 ሰው ይበለን @Ethio_campus1

  • 20 июл.1 99612

    የ 🇦🇷 💪💪💪💪💪💪💪💪 የቻሉትን ሞክረዋል ! የቻለውን ሞክሩዋል ‼️ @Ethio_campus1

  • 20 июл.1 46111

    ስፔንንንንንንንንን 🏆 ሐምሌ 12 2018 ዓ.ም ! ለሊት 7:00 🏆 ስፔን የአለም ዋንጫ ሻምፒየን ሆነች 🏆 @Ethio_campus1

  • 20 июл.1 46671

    ስፔንንንንንንንንን 🏆 ሐምሌ 12 2018 ዓ.ም ! ለሊት 7:00 🏆 ስፔን የአለም ዋንጫ ሻምፒየን ሆነች 🏆 @Ethio_campus1