Remedial 2018 University
Статистика✅በዚህ ቻናል ውስጥ📚On this channel you will get free📝University info📚Worksheets🗃️2015 remedial exam📑2016,2017 remedial online exam📘 Reference books📒Entrance exam questions and answer different short notes ✅Buy ads👉https://telega.io/c/R2EMEDIAL2018
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 57
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 742
- 1/48двое суток
- 1 996
- 1/72трое суток
- 2 153
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው። "ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ከሪሚዲያል ፈተና ውጤት ጋር የተያያዘ የሚያወጡትን መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ከ53 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሪሚዲያል ፈተና መውሰዳቸውን ይታወቃል። @R2EMEDIAL2018
🤑አሪፍ በደንብ የምሰራበትን ስራ ልልቀቅላችሁ እስከ 300$ በ ሳምንት ሰራበታለሁ እኔ Admin ነኝ እናንተ ቢያንስ Face verification ሰታችሁ እንደገባችሁ ከ 7-8$ ይሰጣችሗል ከኔ ጋር መስራት የምትፈልጉ ልጆች አውርዳችሁ አሻራ እንደሰጣችሁ የኔን ሩም ልክላችሗለሁ🤑🤑🤑 https://os8.me/AJYrWP
✅ሰላም እንዴት ናቹህልኝ👏ቤተሰብ እረፍት እንዴት ነው 🔑ውጤት ከEntrance በፊት ይለቀቃል ብለን እንጠብቃለን ❤
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር በመላው ሀገሪቱ ወጥነት ያለው የማስተማር ሂደት እንዲኖር ለማስቻል ያዘጋጀውን የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ (ካላንደር) ለክልሎች እና ለከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች አስተላልፏል። በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፦ 📌 ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል። 📌 መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። @R2EMEDIAL2018 @R2EMEDIAL2018
Bu'aan Qormaata Remedial bara 2018 A.L.I Qormaanni biyyoolessaa kutaa 12ffaa erga xumuramee booda gad lakkifame jedhama jira kanaaf hanga sanatti obsaan eega👐
✨እንዴት ናችሁ ውዶቼ👐 ⭐እረፍት እንዴት ነው ከ ፋም ጋር👏 🔐ክረምት Online አሪፍ ስራ ከኔ ጋር መስራት የምትፈልጉ ካላችሁንገሩኝ👏
2018 የ Remedial ፈተና መስጠት ተጠናቀቀ ‼️ ✍️MOE አንዳንድ ከ ፈተና ጋር ተያይዞ የሚያወጣው መግላጫ ከ አለ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል👋 አስጀምሮ ለ አስጨረሳቹ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ውጤቱ ያመረ እንዲሆን ከወዲዉ እንመኛለን🙏🙏🙏 @R2EMEDIAL2018
✳️Social science Remedial exam ተጠናቋል 🙏🙏 እንኳን ደስ አላችሁ @R2EMEDIL2018
🔐የተፈተናችሁ መረጃ አጋሩ ላልተፈተኑት👐
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи