tgindex
Fresh merja

2016 matric

Последний пост
22 дек.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 571
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 291
24 постов
Вовлечённость
82,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አሁን ላይ ብዙ ሰው ያልሰማውን app Buzzer የባላ አሪፍ የሚከፈል app ነው https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rse2aa8c7faa774813b8590ce6a82c19d2 C7F0CE 🏃‍♂️ invites code

  • በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስና ሮቦቲክስ ፕሮግራሞች በአገራችን የመጀሪያ የሆነ የደረጃ 6 (መጀመሪያ ዲግሪ) ስልጠና ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ተካሄደ። *መስከረም 14/2018** የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ከኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱም በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስና ሮቦቲክስ ፕሮግራሞች በደረጃ 6 (መጀመሪያ ዲግሪ) ስልጠና ለማስጀመር የሚያስችል ነው። የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር እንደአገር በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና ሮቦቲክስ መስኮች የሰለጠነ የሰው ሀይል ፍላጎት መኖሩን ገልጸው የሁለቱ የተቋማት ትብብር የህዝባችንን አዳጊ ፍላጎት የመመለስ አካል አድርገን እንወስደዋለን ብለዋል። ስርዓተስልጠና (curriculum) ተዘጋጅቶ መጠናቀቁንና ስልጠናውም በዚህ ዓመት እንደሚጀመር ገልጸው በዝግጅቱ ላይ አርቴፊሻል ኢንስቲትዩቱ ሲሳተፍ መቆየቱን አንስተዋል። የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና በበኩላቸው ለአገራችን የሰለጠነ የሰው ሐይል ፍላጎት ኢንስቲትዩቱ በረጅምና አጫጭር ስልጠናዎች እየሰራ ያለውን ስራ አድንቀዋል። ይህ ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን ፕሮግራም በኢንስቲትዩቱ እንዲሰጥ ማስቻሉ በዘርፉ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።

  • #AASTU #ASTU ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ አድርገዋል፡፡ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ የተወሰነውን 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ #የተፈጥሮ_ሳይንስ ተማሪዎች ተጨማሪ #የመግቢያ_ፈተና #በኦንላይን በመፈተን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ገብተው በመጀመሪያ ዲግሪ በአፕላይድ ተፈጥሮ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርትዎን መከታተል ይችላሉ፡፡ የምዝገባ ጊዜ፦ ከመስከረም 13-18/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 18/2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 6:00 ሰዓት በኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://stuexam.astu.edu.et/ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል ተብሏል፡፡ ፈተናው የሚሰጠው በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡ ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም የተባለ ሲሆን፤ አመልካቾች ከወዲሁ ፈተናው በሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች ማለትም (ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብ እና እንግሊዝኛ እንዲዘጋጁ ተጠይቋል፡፡ (በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡ የመጀመሪያ ዲግሪ መርሐግብር የትምህርት መስኮች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል፡፡)

  • ማስታወቂያ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፡- 1. የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫችሁ ውስጥ ማካተት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 2.አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑ እናሳውቃለን።

  • Ethiopia civil service university 2018

  • #EAES የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት መመልከቻ አማራጮች ይፋ ሆነዋል። የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሚከተሉት አማራጮች ከዛሬ መስከረም 05/2018 ዓ.ም ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ውጤት የመመልከቻ አማራጮች፦ ➫ በድረ-ገጽ፦ https://result.eaes.et ➫ በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/EAESbot ➫ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፦ 6284

  • #Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል። የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል። የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።

  • #UniversityOfGondar ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የሁሉም ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ እና ተከታታይ መርሐግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። በትምህርት ሚኒስቴር የሚመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በጎንደር የኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 07 እና 08/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። (

  • #Remedial #Result የ2017 የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በዚህ ገብታችሁ ማየት ትችላለችሁ። https://result.ethernet.edu.et መልካም ውጤት👏

  • https://youtu.be/ZN3kVtzuS4I

  • Guys gen asebachutal Chinawi benhon ena birhanu nega ye China minister of education bihon

  • https://vm.tiktok.com/ZMSUrptFA/

  • #RemedialExam የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከግንቦት 25-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ መርሐግብሩ እንደሚያሳየው ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና ይጀመራል፡፡ በኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ፈተናው አርብ ግንቦት 29/2017 ዓ.ም የማይሰጥ መሆኑን መርሐግብር ያሳያል፡፡ ፈተናው ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል ብቻ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 23 мая 2025 г.1 5703из meregata1234567

    📚EXTREME ENGLISH 📕FOR GRADE 11&12 ❇️𝐒𝐭𝐫𝐢𝐯𝐢𝐧𝐠 F𝐨𝐫 𝐄𝐱𝐜𝐞𝐥𝐥𝐞𝐧𝐜𝐞! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           🔔▮ @Endre_academy           🔔▮ @Endre_academy ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🎲For Feedback @endrias_bot

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Fresh merja — tgindex