Havan COC Preparation
СтатистикаThis channel is created to provide very clear, easy and well understandable COC exam Tutorial for Ethiopian students who aspire to join SPHMMC. Tutorial registration: @Havancocbot Join: @HavanCoCPreparation ASK: @DrHavan
- Последний пост
- 14 февр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✨ህልማችሁ እውን ምሆንበት ጊዜው አሁን ነው!!⭐️ "እኔ ዶክተር መሆን ነው የምፈልገው" "አይ እኔ የሕግ ባለሙያ ነው መሆን ምፈልገው" እኔ ደግሞ በጣም ደስ የምለኝ ፋርማሲ ገብቼ ብማር ነው:: ህልማችሁ ምን መማር ነው? ✔️Medicine ✔️Pharmacy ወይስ ✔️Law ? ✅ለዓመታት ብዙዎችን ከህልማቸው ጋር አገናኝቷቸዋል: የሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንድቀላቀሉ በትጋት ሲሰራ ቆይቷል:: በCOC ዝግጅት ፈርቀዳጅ ነው:: አሁንም የብዙ ዓመታት ልምድ በመጠቀም እናንተን ለማገዝ አለሁላችሁ ይላል:: 🟢"Havan COC preparation "🟢 🔖በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እነዚህን(Medicene, Law እና Pharmacy) ገብቶ ለመማር በጣም ከፍተኛ የሆነ ውድድር የምጠበቅ ነገር ነው:: ⭐️ለዚህም Havan COC preparation(HCP) መፍትሄ አለው:: ከማንም ጋር ተወዳድራችሁ ህልማችሁ ጋር እንድትደርሱ በተለያ አቀራራብ ከፍተኛ ጥናት በማድርግ እያስተማርን ነው:: ▶️በየአመቱ ፈተና የሚወጣባቸዉ ቶፒኮች ላይ በጣም አሪፍ የቪዲዮ ቱቶሪያል ▶️ያለፉ አመታት የCoC ፈተናዎችን ከመልስና ማብራሪያ እንዲሁም ▶️ ነፃ Personalized የሆነ mentorship: ልምድ ከ ሲንየር አገልግሎት አዘጋጅቷል:: ✔️ ለማንኛውም ጥያቄ👇🏽 ✔️@havanstudentsupport አናግሩን:: ➡️ለመመዝገብ: ⤵️ @HavanAcademyBot ✨@havanacademyofficial✅
https://www.youtube.com/watch?v=fc6cd-PNx6s
COC Exam Manual so Helpful ! Please share with your friends and classmates . @Havanacademyofficial Trusted and Top Ranked !
Havan Academy is proud to sponsor 2014 Batch White Coat Day Ceremony at Black Lion Specialized Hospital, Addis Ababa University. More videos are yet to come. Stay tuned! if you want to join medical school in 2018 e.c @havanacademyofficial
"እኔ ዶክተር መሆን ነው የምፈልገው" "አይ እኔ የሕግ ባለሙያ ነው መሆን ምፈልገው" እኔ ደግሞ በጣም ደስ የምለኝ ፋርማሲ ገብቼ ብማር ነው:: ህልማችሁ ምን መማር ነው? ✔️Medicine ✔️Pharmacy ወይስ ✔️Law ? ✅ለዓመታት ብዙዎችን ከህልማቸው ጋር አገናኝቷቸዋል: የሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንድቀላቀሉ በትጋት ሲሰራ ቆይቷል:: በCOC ዝግጅት ፈርቀዳጅ ነው:: አሁንም የብዙ ዓመታት ልምድ በመጠቀም እናንተን ለማገዝ አለሁላችሁ ይላል:: 🟢"Havan COC preparation "🟢 🔖በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እነዚህን(Medicene, Law እና Pharmacy) ገብቶ ለመማር በጣም ከፍተኛ የሆነ ውድድር የምጠበቅ ነገር ነው:: ⭐️ለዚህም Havan COC preparation(HCP) መፍትሄ አለው:: ከማንም ጋር ተወዳድራችሁ ህልማችሁ ጋር እንድትደርሱ በተለያ አቀራራብ ከፍተኛ ጥናት በማድርግ እያስተማርን ነው:: ▶️በየአመቱ ፈተና የሚወጣባቸዉ ቶፒኮች ላይ በጣም አሪፍ የቪዲዮ ቱቶሪያል ▶️ያለፉ አመታት የCoC ፈተናዎችን ከመልስና ማብራሪያ እንዲሁም ▶️ ነፃ Personalized የሆነ mentorship: ልምድ ከ ሲንየር አገልግሎት አዘጋጅቷል:: ✨ዛሬውኑ ተቀላቀሉን እና ህልማቹን እውን አድርጉ!! ✔️ ለማንኛውም ጥያቄ👇🏽 ✔️@havanstudentsupport አናግሩን:: ➡️ለመመዝገብ: @havancocbot ✅ ለ ፍሬሽማን Tutorial: @havanacademybot ✨@havanacademyofficial✅
🔍ፍሬሽማን ከጨረሳችሁ በኃላ ምን ለመማር እያሰባችሁ ነው❓ ✨አስተዉሉ! 💻Mid እና Final exam ተፈትናችሁ የፍሬሽማን ቆይታችሁን በድል ከጨርሳችሁ በኃላ አንድ የምትወዱትን ዲፓርትመንት መርጣችሁ ወይም ተመድባችሁ የምትማሩበት ጊዜው ሩቅ አይደለም:: ህልማችሁ ምንድነው? ✔️Medicine ✔️Pharmacy ወይስ ✔️Law መግባት? 🔖በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እነዚህን ዲፓርትመንት ገብቶ መማር ግመል በመርፌ ቀዳዳ እንደመግባት ይቆጠራል ማለትም ከፍተኛ የሆነ ውድድር ይጠብቃቹሃል!! 🎉ለዚህም Havan COC preparation(HCP) ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ በPrivate Class እናሆ ማስተማር ጀመረ:: ⭐️Midicene, Pharmacy እና Law ለሚገቡ ተማሪዎች ለዓመታት CoC በማስተማር ፈር ቀዳጅ ነን:: ለብዙ ሺ ተማሪዎች የልጅነት ህልማቸውን እውን እንድያደርጉም ምክንያት ሆነናል!! 💎ዘንድሮ ደግሞ በተለያ አቀራራብ ከፍተኛ ጥናት በማድርግ እናንተን ከህልማችሁ እንድትገናኙ ልናግዛቹ ቆርጠን ተነስተናል :: ▶️በየአመቱ ፈተና የሚወጣባቸዉ ቶፒኮች ላይ በጣም አሪፍ የቪዲዮ ቱቶሪያል ▶️ያለፉ አመታት የCoC ፈተናዎችን ከመልስና ማብራሪያ እንዲሁም ▶️ ነፃ Personalized የሆነ mentorship አገልግሎት ተዘጋጅቷል:: 😃ዛሬውኑ ተቀላቀሉን እና ህልማቹን እውን አድርጉ!! ➡️ለመመዝገብ: @havancocbot 🔸@havanacademyofficial✅
🔥 Doctor ለመባል የተወሰነ አመት ለቀረው ወንድማችን ስለ Medicine ለFreshman ተማሪዎች ይጠቅማል ያልናቸውን ጥያቄዎች አቅርበንለታል። 1. Medicine ለመግባት የነበረው ፉክክር ምን ይመስል ነበር? 👱: በእኛ ጊዜ ፉክክር በጣም ከባድ ነበር። ከ600 በላይ ተማሪዎች ነበርን Freshmanን ሰቅለን ለCOC የተቀመጥነው። ብዙ ተማሪዎች ጎበዝ ስለሆኑ ብቻ Medicine ለመግባት ያስባሉ። ከገቡ በኋላ እንደጠበቁት አይሆንላቸውም። ለምን ይመስልሀል? 👱: አው ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች ጫና ያለበት Departmentኦችን ነው የሚመርጡት። ቀለል ያለ Department ከአቅሜ ጋር አይመጣጠንም ብለው ስለሚያስቡ ይመስለኛል። 👱: በተጨማሪም ደግሞ በማህበረሰቡ ዘንድ ስለMedicine ያለው አመለካከትም ከፍተኛ ስለሆነም እንዲገቡ ይገፋፋሉ። 👱: ብዙ ተማሪዎች እንደጠበቁት የማይሆንላቸው ከገቡ በኋላ ከፍላጎታቸው ጋር ስለሚጋጭባቸው ወይም ጫናውን መቆጣጠር ስለሚያቅጣቸው ይመስለኛል። Medicine ለመግባት ሸምዳጅ ወይስ መረዳት ላይ (Calculations) ጎበዝ መሆን ያለብን? 👱: Calculation ብዙ የለም። እዚህ በቃ ሽምደዳ ነው። ሽምደዳ ሲባል ደግሞ ደረቅ ሽምደዳ አይደለም። Geography መሸምደድ እና Med school ላይ ያሉ ነገሮችን መሸምደድ ይለያያል። ብቻ በአጠቃላይ ብዙ ሰዓት ማንበብ እና ሽምደጅ መሆን med school ላይ ይመረጣል። በተጨማሪም Scienceን የሚወዱ ስለ ሰው ሌጅ መረዳት እሚወዱ ቢሆን ይመረጣል። ለMedicine መግቢያ ፈተና (COC) እንዴት ነበር? 👱: በእኛ ጊዜ ቀላል ነበር። Biology እና General knowledge ጥያቄዎችን ይዞ ነበር። ከእኛ አመት በኋላ እስከ አምና ድረስ አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች Scopeኡን አስፍተውት ጠጠር አርገውታል። Medicine ከተማርን በኋላ ምን ምን የስራ ዘርፍ ውስጥ መግባት ይቻላል? ከሀኪም ቤቶች በተጨማሪ 👱: የግል ሆስፒታሎች፣ Emergency centers፣ NGO ላይ በተለይ WHO ውስጥ ፣ Lecturer ፣ የጤና ሚኒስትር ጋር ፣ Digital health center ላይ፣ Home care የመሳሰሉት ላይ መስራት ይችላሉ። ግን Ethiopia ውስጥ የተለመደው specialize ማድረግ ነው። Medicine ለሚገቡ ተማሪዎች ከመግባታቸው በፊት ማወቅ ያለባቸው ወሳኝ ነገሮችን ምንድናቸው? 👉 ረጅም አመት እንደሚማሩ 👉 ሌሎች Departments ላይ ያሉ ጓደኞቻቸው ዕረፍት ሲወጡ እነርሱ እንደማይወጡ 👉 በየሳምንቱ ፈተና አለ የሚል ወሬ እንዳያስደነግጣቸው 👉2000 እና 3000 slide ሊፈተኑ እንደሚችሉ 👉 Emotionally በጣም መዘጋጀት አለባቸው። 👉ባቋርጥስ ፣ ባስቀይርስ የሚባሉ ሀሳቦችን ሊያስቡ ይችላሉ። እና ከአሁኑ Medicine ፍላጎታቸው እንደሆነ እርግጠኛ መሆን አለባቸው። 👉 ከተመረቁም በኋላ ከፍተኛ ገንዘብ ይከፈለናል የሚለውን የተሳሳተ ሀሳብ ማቆም እንዳለባቸው። 👉 እየተማሩ የሚከፈላቸው Internship ላይ ብቻ ነው። ለ5 አመታት ያለ ክፍያ እንደሚማሩ ማወቅ አለባቸው። ////////////////////////////////////////// Medicine መግባት ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ ላኩላቸው። YOUR GPA MATTERS!! HAVAN ACADEMY @Havanacademyofficial
🔥 Medicine, Dental medicine, Pharmacy እና Health related field መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ: ይስሀቅ ይባላል። በ2014 ዓ.ም የማትሪክ ተፈታኝ ነበረ። ከሚማርበት ት/ቤት እንዲሁም ክ/ከተማ ትልቅ ውጤት አምጥቶ ማትሪክን አለፈ። በሚፈልገው ዩኒቨርስቲ የFreshman ትምህርቱን እየተከታተለ ባለበት ወቅት ነበር የሚፈልገው የHealth field ለማግኘት ተጨማሪ Coc የሚባል ፈተና እንዳለ የሰማው። የCoc ፈተና የሚይዘውን ለማጣራት ሲሞክር ምንም ጠቃሚ መረጃ ሊያገኝ አልቻለም ነበር። የማይደርስ ቀን የለም ያቺ ቀን ደረሰች ተፈተኑ። አብዘሀኛው ተማሪዎች ስለ ፈተናው መረጃ ስለነበራቸው ጥሩ ውጤት አመጡ። እሱም Matric እና Interview ደግፎት አለፈ እንጂ Written ፈተናውንስ አሰቃቂ ውጤት ነበር ያመጣው 😭 አሁን ላይ በብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ Interview ቀርቷል ፤ ማትሪክም ቢሆን ትንሽ ፐርሰንት ነው የሚይዘው Written መስራት ግዴታ ነው ይለናል ወንድማችን ይስሀቅ። አሁንም አብዛኞቻችሁ በየዩኒቨርሲቲያችሁ ያለውን Coc ይዘት አታውቁትም። ይኸው ለበርካታ ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ብቁ ያደረገው የሀቫን COC preparation ፕሮግራም ከOctober 30 ጀምሮ የሚጀመር ይሆናል ። 👉አጭር Videos 👉Notes 👉እንዲሁም የአምና የCoc ጥያቄዎችን ከነመልስ እና ማብራሪያቸው ይዟል። ለመመዝገብ: @havancocbot ማስጠንቀቂያ 🚨🚨 ስትመዘገቡ Universityኣችሁን በጥንቃቄ ሙሉ!!! Join: @havancocpreparation
For Med school aspirants www.havanacademy.com
Register Today:@havancocBot
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በህክምና ዲግሪ (Doctor of Medicine) የ2025/26 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ነገ መስከረም 22/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ለፈተናው የተመረጣችሁ አመልካቾች፥ የመፈተኛ User Name እና የመፈተኛ ክፍል ከኮሌጁ ድረ-ገፅ የምታገኙ መሆኑ ተገልጿል። ወደ መፈተኛ ማዕከል ስትሔዱ ራሳችሁን የሚገልፅ ፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ወይም የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ @Havanacademyofficial
በአንጋፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ት/ት ቤት ( በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፕታል ) ህክምና (Doctor of Medicine) ማጥናት ከፈለጋችሁ ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች👇 https://vm.tiktok.com/ZMA5ffX61 share: @havancocpreparation
#SPHMMC ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በህክምና ዲግሪ (Doctor of Medicine) የ2025/26 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች እየተቀበለ ነው። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ ሰኞ መስከረም 19/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ሰዓት የፅሑፍ ፈተና የሚሰጠው፦ ሐሙስ መስከረም 22/2018 ዓ.ም አመልካቾች የከፍተኛ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (EHEEE) በ2017 ዓ.ም ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ብቻ መሆን ይጠበቅባችኋል። የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ፦ ከአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች እንዲሁም ከቦረና ዞን (ኦሮሚያ)፣ ደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል) እና ዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) ለወንድ 475 ፤ ለሴት 450። ለሌሎች ክልሎች፦ ለወንድ 500 እና በላይ ፤ ለሴት 475 እና በላይ ማመልከት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ነው 👇 https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement @Havanacademyofficial
🔥 የህክምና ትምህርት በኢትዮጵያ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ቅዱስ ጳውሎስ የመጀመሪያ ምርጫቸው እንደሆነ የሚታወቅ ነው። ታዲያ ቅዱስ ጳውሎስ ለመግባት ትግል ይጠይቃል። ያላወቀበት ተማሪ ደግሞ ታግሎም አይሳካለትም። ተማሪዎች 24 ሰአት ሲያነቡ ኑረው ፈተናውን ሲወድቁ ይስተዋላል😔 ስለዚህም ከትጋት በተጨማሪ ብልህ መሆን ወሳኝ ነው። ብልሃት ማለት ፈተናውን አልፈው በኮሌጁ እየተማሩ ካሉ ልጆች መረጃ እና ትምህርት ማግኘት እና Internet ላይ ያለዉን ማቴሪያል ሁሉ ከማገላበጥ ይልቅ ያለፉ አመታት ጥያቄቆችን መስራት ነው። ይሄን የት እናገኛለን?🤔 በቅዱስ ጳውሎስ ሲኒየር ተማሪዎች የሚመራው የቅዱስ ጳውሎስ CoC ቱቶሪያል ይሄን ሁሉ ይዞላችሁ ቀርቧል🎉 ይፍጠኑ። አሁኑኑ ዝግጅትዎን ይጀምሩ። 👉 የመመዝገቢያ ሊንክ: @HavanCoCBot ☎️ 09 07 66 77 55 ASK: @Dr_Hanuel
👉 St Paul Exam ላይ ግራ ከሚያጋቡ ጥያቄዎች ዋነኞቹ የSituational Judgement ጥያቄዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ጥያቄዎች የህክምና ስነ ምግባር እውቀታችሁን እና ግራ በሚያጋቡ አጋጣሚዎች ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ይፈትኗችኋል ። 📌 ጥያቄዎቹ በምን በምን መልኩ ይመጣሉ፤ እንዴት እንሰራቸዋለን? ያለፉ አመታት ጥያቄዎችን ከአሰራር ማብራሪያ እና መልስ ጋር የያዘ የቪድዮ ሌክቸር ዛሬ ተለቋል። 👉 Link ከፍለው ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ: https://t.me/c/3069124400/22 የመመዝገቢያ ዋጋ: 500 ብር🚫 250 ብር👍 👉 የመመዝገቢያ ሊንክ: @HavanCoCBot ☎️ 09 07 66 77 55 ASK: @Dr_Hanuel
✅ለቅዱስ ጳውሎስ ፈተና ምዝገባ መስከረም 15 ያበቃል። ✅መስከረም 20 የፅሁፍ ፈተና ትፈተናላችሁ። To See Full Info Click Here. ለፈተና መጨነቅ ብሎ ነገር አይታሰብም። ሃቫን ተማሪዎች ወደ ቅዱስ ጳውሎስ እንደቀላል የሚገቡበት ምስጢር ከሆነ ሰነባብቷል። የጽሁፍ ፈተናው ላይ የሚመጡ ሁሉንም ርሶች በVideo, Note እና ጥያቄ እንዳስሣለን። በየአመቱ የማይቀሩ የInterview ጥያቄኦውችን አብረን አናያለን። ስኬት በሃቫን ቤት ቀላል ናት። አሁኑኑ ተመዝግበው ዝግጅትዎን ይጀምሩ🏆 👉ለቅዱስ ጳውሎስ መግቢያ CoC ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ 👇 @HavanCoCBot ☎️ 09 07 66 77 55 ASK: @Dr_Hanuel
ለቅዱስ ጳውሎስ ህክምና ኮለጅ እንዴት እንደምትመዘገቡ ቪድዮ ሼር የሚናደርግ ይሆናል ። https://t.me/havancocpreparation
የመፈተኛ ቦታው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን የጽሁፍ ፈተናው መስከረም 20, 2018 ዓ.ም. ይሰጣል ተብሏል። To See Full Info Click Here. 👉ለቅዱስ ጳውሎስ መግቢያ CoC ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ 👇 @HavanCoCBot ☎️ 09 07 66 77 55 ASK: @Dr_Hanuel
በዚህ አመት አፕላይ የማድረጊያ ክፍያው ከባለፈው አመት 100 ብር ወደ 550 ብር ጨምሯል። To See Full Info Click Here. 👉ለቅዱስ ጳውሎስ መግቢያ CoC ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ 👇 @HavanCoCBot ☎️ 09 07 66 77 55 ASK: @Dr_Hanuel
➡️ቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ 2018 ምዝገባ 📌 በ2018 ለቅዱስ ጳውሎስ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው? 1. ኢንትራንስ(EHEEE) ፈተና በ2017 ዓ.ም. የወሰዱ መሆን አለባቸው።✅ 2. የEHEEE ዉጤታቸው እንደሚከተለው መሆን አለበት።✅ 2.1 በአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሊ ክልሎች እንዲሁም በቦረና፣ ደቡብ ኦሞ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዋግኸምራ ዞኖች የሚገኙ ከሆነ ለወንድ 475 እና በላይ ለሴት ደግሞ 450 እና በላይ ያስመዘገቡ መሆን አለባቸው::✅ 2.2 በ2.1 ከተጠቀሰው ዉጭ ላሉ ክልሎች ለወንድ 500 እና በላይ ለሴት 475 እና በላይ✅ 3. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት አማካኝ ዉጤት 80% እና በላይ መሆን አለበት።✅ To See Full Info Click Here. 👉ለቅዱስ ጳውሎስ መግቢያ CoC ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ 👇 @HavanCoCBot ☎️ 09 07 66 77 55 ASK: @Dr_Hanuel